Datasets:
Tasks:
Multiple Choice
Modalities:
Text
Formats:
json
Sub-tasks:
multiple-choice-qa
Size:
1K - 10K
Tags:
uhura
License:
File size: 8,118 Bytes
b6adcb2 |
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 37 38 39 40 41 42 43 44 45 46 47 48 49 50 51 52 53 54 55 56 57 58 59 60 61 62 63 64 65 66 67 68 69 70 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 81 82 83 84 85 86 87 88 89 90 91 92 93 94 95 96 97 98 99 100 101 102 103 104 105 106 107 108 109 110 111 112 113 114 115 116 117 118 119 120 121 122 123 124 125 126 127 128 129 130 131 132 133 134 135 136 137 138 |
[
{
"correct_answers": [
"ደባ ራሱን ስለት ድሱን"
],
"incorrect_answers": [
"ወጥ ለሰሪው እህል ለዘሪው",
"እስስትነት",
"እስስትነት"
],
"best_answer": [
"ደባ ራሱን ስለት ድሱን"
],
"type": "Reading comprehension",
"question": "ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ለሚለው አባባል የሚመሳሰለው የቱ ነው?",
"source": "",
"category": ""
},
{
"correct_answers": [
"ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም፡፡"
],
"incorrect_answers": [
"ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ፡፡",
"ነጋሪ የሌለው ይታማ አይመስለው ",
"ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው፡፡"
],
"best_answer": [
"ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም፡፡"
],
"type": "Reading comprehension",
"question": "ህመሙን የደበቅ መድሐኒት የለውም፡፡ለሚለው አባባል ሊመሳሳል የሚችለው ከሚከተሉት የትኛው ነው?",
"source": "",
"category": ""
},
{
"correct_answers": [
"ነጻነቱና ጭቆናው "
],
"incorrect_answers": [
"አመለካከቱና አስተሳሰቡ",
"ትክክለኛ እምነት የመያዝ ፍላጎቱ ",
"ትክክለኛ አስተሳሰብ የመያዝ ፍላጎቱ"
],
"best_answer": [
"ነጻነቱና ጭቆናው "
],
"type": "Reading comprehension",
"question": "ከዚህ በታች የቀረበውን ምንባብ መሰረት አድርጋችሁ ለሚከተለው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡\n\nማህበረሰቡ በረጅም ዘመን ዕድሜ ከልማዱ፣ ከወጉና ከህጉ አዋህዶና አስማምቶ የሰራው ምኑን ነው?\n\nምንባብ:\nሰው በተፈጥሮው የረሃብና የጥም ፣የበቀልና የመሳሰለው ፍልጎቱ ሁሉ እንዲፈጸምለት ይፈልጋል፤ነገርግን ማህበሩ እያንዳንዱ ሰው የተፈጥሮ ፍላጎቱን ለመፈጸም ሲል ሌሎቹን ሰዎች እንዳይጎዳ የሚወስንበት የጽህፈትና የልማድ ሕግ ሠራ፡፡ስለዚህ የተፈጥሮ ፍልጎቱን ለመፈጸም የማህበበሩን የጽህፈትና የልማድ ሕግ የተላለፈ ነውረኛ ተብሎ ይፈረድበታል፡፡\nአንድ ሰው ከሌላው የሚያስቆጣ ነገር ቢደርስበትና ለቁጣው ምክንያት የሆነውን ሰው ለማጥፋት ቢወድ፣ በማህበሩ ህግ ቅጣት እንደሚያስከትል ስለሚያውቅ ቁጣውን ለማብረድ ፣ሌላ የሚበቀልበት አማራጭ መንገድ መመፈለግ አለበት፡፡ስለዚህ የሰው ሰውነት የነጻነትና የጭቆና ውጤት ነው ማለት ይቻላል፡፡ይህ ነጻነትና ጭቆና ማህበሩ በረጅም ዘመን ዕድሜው ከልማዱ፣ከወጉ፣ከህጉ አዋህዶና አስማምቶ የሰራው ነው፡፡ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ተወልዶ ውስጡ ሲገባ በሱ ተመርቶ መኖር አለበት፤ከማህበሩ ስርዓት አንድ ነቁጥ እንኳን አይተላለፍም፡፡\nበጠቅላላው የማህበር ትምህርት እያንዳንዱ ሰው ሲወለድ ይዟቸው የሚወለደውን ጠቃሚ ውጥኖች ነጻነት በመስጠትና በልዩልዩ መንገድ በመርዳት ጎጂዎቹነንም እንዲሁ በልዩልዩ መንገድ በመጠቆምና በማረም ሰውዬውን ማህበራዊ እንዲሆን ያደርገዋል",
"source": "",
"category": ""
},
{
"correct_answers": [
"ልጁ አርፈዶ ስለመጣ አስተማሪው አላስገቡትም፡፡ "
],
"incorrect_answers": [
"የት/ቤታችን ህንጻ ግንባታ እየተፋጠነ ነው፡፡ ",
"መቼ መጣህ",
"እንኳን ደስ ያለህ"
],
"best_answer": [
"ልጁ አርፈዶ ስለመጣ አስተማሪው አላስገቡትም፡፡ "
],
"type": "Reading comprehension",
"question": "ከሚከተሉት መካከል አሉታዊ ዓረፍተነገር የሆነው የትኛው ነው?",
"source": "",
"category": ""
},
{
"correct_answers": [
"ግነት"
],
"incorrect_answers": [
"እንቶኔ",
"አያዎ",
"ተምሳሌት"
],
"best_answer": [
"ግነት"
],
"type": "Reading comprehension",
"question": "ሰማይን የሚያክል ብራና ተጽፎ ፣\nዐባይን የሚያክል ቀለም ተበጥብጦ፣\nውድህና ውዴ እዚያ ላይ ተጽፎ ፣\nያንን የሚያነበው የተማረ ጠፍቶ፣\nጎጃም ተሻገረ የብር ሳንቃ ገዝቶ፡፡ ይህ ግጥም የተጻፈበት የዘይቤ ዓይነት ከሚከተሉት የትኛው ነው?",
"source": "",
"category": ""
},
{
"correct_answers": [
"ባለፈው በጎርፍ ተራቁቶ የነበረው መሬት አሁን ተራራ ሀኗል፡፡"
],
"incorrect_answers": [
"ልጅቷ መሬት ስለሆነች ለሰው ሁሉ ትመቻለች፡፡",
"ልጃቸው አድጎ ሲጣሉ ሽማግሌ ሆኖ ያስታርቃቸውዋል፡፡",
"የእህቴ ያገባችው ባል መልዓክ ነው፡፡"
],
"best_answer": [
"ባለፈው በጎርፍ ተራቁቶ የነበረው መሬት አሁን ተራራ ሀኗል፡፡"
],
"type": "Reading comprehension",
"question": "ከሚከተሉት ቃላት መካከል በእማሬያዊ ፍችው የገባው ቃል የቱ?",
"source": "",
"category": ""
},
{
"correct_answers": [
"የወልቤት"
],
"incorrect_answers": [
"የጸጋዬ ቤት",
"የቡሄ በሉ ቤት",
"የሰንጎ መገን ቤት"
],
"best_answer": [
"የወልቤት"
],
"type": "Reading comprehension",
"question": "ቀጥሎ የቀረበውን ግጥም መሰረት አድርጋችሁ ለሚከተለው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡\n\nግጥሙ የተጻፈው በየትኛው የግጥም ዓይነት ነው?\n\nግጥም:\n\nየሞተው ወዳጄ እኔ የማልናፍቀው፣\nያነሳኛል አሉ ሲጨንቀው ሲጠበው፣\nመቆያው ማደሪያው ከቤቴ ከደጄ\nምንድን ይሻ ይሆን ትልቁ ወዳጄ?\nታዲያ ምን ይሉታል እንዲህ ያለውን\nከመቃብር በታች ነፍስ የዘራውን፡፡\nምናልባት ሲቀበር ዐፈር አልባሾቹ፣\nኮረትና ድንጋይ አልጫኑት ከታቹ፡፡\nነፍስ እንዳለው ፍጡር እንዳልተቀበረ፣\nምነዋ ወዳጄ ብዙ ቀባጠረ?\nመኖርም መሞትም አንዴ ጥርስን ነክሶ፣\nወይ በምግባር ከብሮ ወይ በምግባር ረክሶ፣\nእንጅ እንደ ወዳጄ መች መቃብር ምሶ፣\nእንጅ እንደ ወዳጄ መች ለራስ አልቅሶ፣\nየቁም ሞትን ሙቶ በተንኮል ጨንብሶ፣\nካልሆነ በስተቀር የ‹‹ደንቆሮ››ለቅሶ፣\nመልሶ መልሶ መልሶ መላልሶ፡፡",
"source": "",
"category": ""
},
{
"correct_answers": [
"ሁሉም"
],
"incorrect_answers": [
"ከሐይማኖት አገባብ ጋር የተዋረሱ መሆናቸውን",
"በንግድ አማካኝነት የተገኙ መሆናውን",
"በጦርነት የገቡ መሆናቸውን"
],
"best_answer": [
"ሁሉም"
],
"type": "Reading comprehension",
"question": "በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ የሚገኙትን የውሰት ቃላት በተመለከተ ምን ማለት ይቻላል?",
"source": "",
"category": ""
}
] |