tweet
stringlengths
1
146
label
stringclasses
3 values
ጀግና ኢትዮጵያዊ ሁሌም ከእናንተ ጋር ነን
positive
ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከነማ - ቀጥታ የውጤት መግለጫ
positive
ካሰብኩት ይልቅ እያደረክልኛ ያለው ይበልጣል አመሰግንሃለሁ
positive
አቤት ጥርስህ እንዴት እንደሚያምር እኮ
positive
ይቅርታ ይደረግልኝ አይለመደኝም ????
positive
ሰው ስንደክም ይጥላልእግዚአብሔር ግን ይሸከማል።
positive
Gods Word ትንቢተ ኢሳይያስ 43 18፤ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። 19፤ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለህ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በ…
positive
የከፍተኛ ሊግ አራተኛ ሳምንት ውጤቶች ምድብ ሀ እሁድ ታኅሳስ 26 ቀን 2012 ለገጣፎ ለገዳዲ 3-0 ወልዲያ ደሴ ከተማ 1-0 ኤሌክትሪክ ሰ/ሸ/ደ/ብርሀን 0-1 ደደቢት አክሱም…
positive
በርታ መሪያችን አብቹ ሁልጊዜም ከአንተ አመራር ጋር በመሆን በኢኮኖሚውም ይሁን በሳይንሱ እንዲሁም ከአካባቢ ወንድሞችና እህት አገሮች ጋር በመሆን አስተማማኝ ሰላም…
positive
እንኳን ተሳሳትክ የሚያስብል ነው ?? ቆንጆ አድርጋ ነው የተጫወተችው ?????? ዩቱብ ላይ ሲጭኑት ደግሜ አየዋለሁ እያልኩ ነበር ያየኋት ያቀረባት ጊዜ
positive
ቢያንስ መናገር ይችላሉ
positive
በPDF ማግኘት ቢቻል ቆንጆ ነው
positive
አስደናቂ መስህቦች!!! አባያና ጫሞ ሀይቆች በመካከላቸው የእግዜር ድልድይ በደኝነት አስቀምጣው በደርና ደር የእግር ኳስ ተመልካች የሚመስሉት በተፈጥሮ የተቻሩት የመልካዓምድር አቀማመጥ…
positive
ለመላው የሀገራችን ህዝህብ መልካም ገና ይሁን።
positive
ታሪክ ሰርቶ መለፍ ጥሩ ነው አንቺ ዳግም ፀሀይቱ ነሺ ጀግና
positive
ይድረስ: ለተከበሩ ወሮ ዳግማዊት ሞገስ ተጣፈ ፡ ተመንዝ ሰዎች ጉዳዪ : መንገዳችን ወይ በጋችንን
positive
አሜን አሜን ሚኪ እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ??
positive
FA cup ላይ ያለን ልምድ ግን ለውህደቱ ቡድን ይጠቅማል
positive
እንዲህ ጤናማ እና ትክክለኛ ነገር ስትናገር ያምራል። ሁላችንም ዩኒቨርሲቲ እያለን ዘር ጠይቀን የልብ ጓደና አላፈራንም ዶርም ዲፖርትመንት ወይም ኳስ አገናኝቶን ተዋደ…
positive
መልስ 1. እ/ር ፍቅር ስለሆነ አስገድዶ እሚገዛ አምላክ አደለም። ነገር ግን በጎ ስለሆነ መጥፎውን እንድንተው ደጉን እንድንይዝ በተለያየ ግዜ ያስተምራል። ስለዚህ ክፉ ነገር ቢያገ…
positive
ታህሳስ 29፣2012 በርካታ ወጣቶች የተለያዩ የሳይንስና የፈጠራ ውጤቶችን እያበረከቱ ነው፡፡ ከወዳደቁ እቃዎች የ3ዲ ህትመት ማሽንና የቴሌስኮፕ መሳሪያ ያዘጋጁ ወጣት የፈጠራ ባለ…
positive
ኅዳር 21-አክሱም ጽዮን የእመቤታችን ጽላት የገባችበት ዓመታዊ ታላቅ በዓል ነው በዚህች ዕለት ታቦተ ጽዮን ከነበረችበት ድንኳን ወጥታ ማንም ካህን ሳይሸከማት በተአምራት አብርሃና አጽብሓ ወዳሠሩላት ቤ…
positive
ከሌባ ዘራፊ: ሰዶማዊ: ዘረኛ ወያኔ ጋር መኖር ቀረ ቢባል.... ፀሐይ ወጣለን ማለት ነው
positive
የቅዱሳን ፣ የጠቢባን ምድር ቅዱስ ላሊበላ ጦቢያ ????❤??
positive
ብያለው ልጀ። ኣትፍራ። ኣይዞክ። ምንልክ ከጎንህ ስለሆነ ምንም ኣትሆንም።??????????
positive
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎ የአገልግሎት ቁጥርዎን በመልዕክት ይላኩልን፤ እናይልዎታለን፡፡ እናመሰግናለን!
positive
የእውነት... ፍቃድ ምናምን ተሰጥቶትታል ጥር ላይ ያቀርባል ??
positive
የታማኝ ልጆች አባት አባት ለደስታ ምክንያት አለው።     ጥበበኛ ልጆች መኖራቸው እንዴት ደስ ይላል ፡፡ ስለዚህ አባትህን እና እናትህን ደስታን ስጠው!     የወለደች ሴት ደስ ይበላት። ምሳሌ 23.24-25
positive
እውነት ነው ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ! ??????❤????
positive
ከተቀላቀለኮ ቆየ የሚለየውን ፈጣሪ ይላክልን ። አሪፍ እይታ ነው።
positive
አላህ ሆይ ላላገቡት ጥሩ ትዳርን ለተጋቡት ጥሩ ፍቅርን ና ጥሩ ልጆችን ለታመሙ መፈወስን መዳንን ለተቸገሩ ለተራቡ ሀላል እርዝቅ ማግኘትን ደስታን ላጡ ደስታን ሰላም ለተነፈጉ ሰላምን እንለምንሀለን አላሁመ አሚንንንን
positive
ፕላስ ደሞ የሚገርም ስነ ጽሁፍሁፋዊ ውበትም አለው አንብቢው ሲስ??
positive
መደመር ከሀገራችን ኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካ ላለችበት ችግር ፈዋሽ መድሃኒት ነው!
positive
አንተ ራስህ ደህና እደር ...ፈተና ደርሷል አጥና ደሞ??
positive
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት
positive
የኢቲሳ እንበሳ ፣የወንጌል ገበሬ፣ሐዋርያው መነኩሴ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከት ረድኤታቸው በምናምነው ላይ ይደርብን! አሜን!
positive
ሁሌም አላህ ከ ሀቅ ጋር ነዉ።
positive
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ♥?? ቃለሂወት ያሰማልን??????
positive
በእውነት ሆነን ያአገራችንን
positive
ቢመችህ ባይመችህ ===ሀብታም ብትሆን ባትሆን ሰላትን አላህ ካገራልህ ከዚውጭ ትልቅ ደስታ ሰላም የምታገኝበት ነገር የለም!!
positive
እድሉን ባገኘህበት ሰዓት እና አጋጣሚ ሁሉ አዳዲስ ሰዎችን አፍራበት በእርግጠኝነት አንድ ቀን ይጠቅሙሃል
positive
እንዲህ ያሉ መልካም ምግባር ያላቸዉ ሰዎች በስግብቦች ተሸፍነዉ ተከለሉ እንጂ አልጠፉም። ??????
positive
እስኪ እንደዛ የተናገሩበትን ቪዲዮ አጋራን። የሚገርም እኮ ነው
positive
““ምንም ተስፋ በሌለበት፣ አብርሃም በተስፋ አምኖ የብዙ ሕዝብ አባት ሆነ።” — ሮሜ 4፥18 (አዲሱ መ.ት)
positive
ፈጣሪን መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ በተካተቱት የእስራኤላውና ታሪክ ለመበየን መሞከሩ ትንሽ አይሸግርም? መንሻ ከሆነ መች አነሰው።
positive
ሸገርን በማስዋብ ፕሮጀት ስር፣ ወንዞችን ማፅዳት ወንዞችን ማከም የሚለው አገላለፅ በጣም ተመችቶኛል። በሺዎች የሚቆጣሩ የስራ ዕድል መፈጣሩን መስማት ያስደስታል። ይህ ከፕሚ አቢይ…
positive
አቶ አባይ ጊላማሪያም የተባሉት ግለሰብ ድጋፉን ያደረጉት ሰሞኑን የትግራይ ልማት ማህበር ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ላይ ነው። ቴሌቶኑም በክልሉ የዳስ ትምህርት ቤቶችን ወደ ህ…
positive
ስብሰባ!! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ጥር 3/5/2012 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የፓርቲዉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ህዝባዊ ውይይት 6ኪሎ በሚገኘዉ ስብሰባ መዕከል ያካሔዳል። ስለ…
positive
ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይሄ ነገር እውን መሆኑ አይቀርም ።
positive
አብይ አባገነን አይደለም
positive
እናት አገር መመለስ
positive
የተከበራችሁ የፊስ ቡክ ወዳጆቼ እንኳን ለፍርንጆቹ አዲስ አመት በሰላም አደርሳችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የአንድነት የፍቅር ከሁሉ በላይ የብልፅግና ይሁንላችሁ!!!
positive
እንዳልክ ሲሳይ እንግሊዝ ሀገር ይገኛል። የውጭ ሀገር ወዳጆቹን አሰተባብሮ ስለ ታገቱት አማራዎች ድምፁን አሰምቷል።
positive
ጠቅላይ ሚንስትሩ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር ጋር ቦረና ዘልቀዋል... እንደተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል ሁሉ ከህዝቡ ጋር በሚገባ ተገናኝተው እና ተወያይተው እንደሚመለ…
positive
የደረቅ ወደቡ የመጀመሪያ ምዕራፍ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ
positive
ሰው መሆን ይቅደም! እኔ ሰው ነኝ ብሔሬ የመጣው በምርጫዬ አይደለም
positive
በጣም ቆንጆ
positive
ይሄ ጅማሬው ነው-ገና ድንቅ ታሪክ ትሰራለህ።
positive
ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን ይመልሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕጻናትን ጠቢባን ያደርጋል።” /መዝ ፲፱:፯/ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ????❤??…
positive
እንኳን አደረሰህ ታላቁ መታዘዝ ከምጽዋት ይበልጣል የኛ ብርቱ
positive
ብልጽግና ፓርቲ ከባዶ ሞኞትና ተስፋ ይልቅ በእውነትና እውቀት ላይ የተመሰረተ መሆኑ ጠሚር ዶ/ር አብይ ገለጹ
positive
አመሰግናለሁ!
positive
እርሱ የእኛ ጀግና ጀግና ነበር ሱነይሳ ምንም ቀጥሎ መሞከር የሚፈልገው ማን ነው ይላ ጥበልገመበ ንላፕሮውአ ንህይ
positive
የካስዬን መወለድ እንደ የድል በዓል ማክበር አያቅተንም??????
positive
3ኛ እ/ር በበሀሪው ረቂቅ ነው መንፈስ ነው አይታይም፣ ረቂቅነቱ ወደር የለውም። ከንፋስ፣ ከመለአክት፣ ከነብሳችንም ይበልጥ የረቀቀ ነው መልአክት ከረቂቅነታቸው አንዱ ባንዱ ውስጥ ሲያ…
positive
ለህዝባችንና ለሀገራችን ህልውና ሲባል ፋኖና የአማራ ልዩ ሀይል በዓስቸካይ መልሶ መቃቃም አለበት::እኔ ለዚህ አላማ እረዳለሁ እርሶስ.. ይህ ካልሆነ ግን ከላይ በ TPLF ከታች በ O…
positive
ኬር ይሁን ሀገረኛ????❤ ????❤ ሰላም ይሁን ሀገራችን
positive
ታህሳስ 22፣2012/ ወደ ሐገር ውስጥ የገባን ነዳጅ ስርጭት የሚቆጣጠር በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ኮሚቴ መቋቋሙ ተሰማ
positive
አቦ እግዚአብሔር ይርዳህ ዶ/ር አብይ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ፡፡ ለዚህች ሃገር ያለኸን የመጨረሻ ተስፋ ይህ ብልጽግና ፓርቲ ነው፡፡ ልንደግፈው ይገባል፡፡
positive
ክህደት ና ጎሳ ከሃገር ሲበልጥ አዎን እንደዚያ ያደርጋል
positive
ድል ለእውነተኛ ዲሞክራሲ
positive
የከፍታውን ተረት ወዲያ ትተን ለማይጨበረበር እውነተኛ ምርጫ መዘጋጀትና መተግበር ዝግጁ ሆነን እንደሚገባ ብናከናውን ከፍታ እሱ ነው፡፡
positive
ዘረኛ መሆንን ማመን ጥሩ ነው.
positive
እንኳን አደረሳችሁ ስለ ጽዮን ዝም አልልም (ኢሳ 62:1) ድንግል ማርያም የህያዋን ሁሉ ደስታ ናት የምድር ሁሉ ደስታ የጽዮን ተራራ ነው (መዝ 47:2) ተብሎ ተጽፏልና
positive
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ ምንም አይነት ችግር ውስጥ ብትሆኑም በተለያየ መልኩ ተበላሽቶ ቆሽሾ የነበረውን ግንባር በአዲሱ ብልፅግና ፓርቲ እንደምታድሱት ትል…
positive
የዩክሬን አውሮፕላን በስህተት በሚሳይል መመታቱን ኢራን አመነች። ጉዳዩ የተነገራቸው አያቶላ አሊ ኻሚኒ ከጸጥታ ጥበቃ ባለሥልጣናት ካደረጉት ውይይት በኋላ መረጃው ይፋ እንዲሆን መወሰና…
positive
የመንግስት ዋነኛ ስራ የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ነዉ! ከዛሬ በሁዋላ አንድም ተማሪ መሞት የለበትም! የኛ የምትሉ…
positive
ሳንጅዬ ህይወታችንና ኑሯችን! መሆኑን የምናረጋግጥበት ዕለት እሁድ ታህሳስ 26 ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ! በፍፁም ሊያመልጦት የማይገባ ታሪካዊ ጨዋታ! እኔ ትኬቷን ቆርጫለሁ እርሶስ?
positive
እንኳዕ ናብ ኣክሱም ፅዬን (ሕዳር ፅዬን ) ብሰላም ኣብፀሓና:: ናይ ኣዴና ቕድስቲ ድንግል ማርያም ፀሎትን በረከትን ምሳና ይኹን::ኣሜን!
positive
የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ??
positive
ስድቡ ግን ልክ አይደለም ትኬት የገዛ ሰው ሁሉ መግባት አለበት 90 ደቂቃም ላይ ቢሆን፡ ከእስክንድር በኃላ ሰወች ገብተዋል
positive
አስርት ስንጀምር የፊቱን ነበርን። ከፈረንጅ አገር ትምህርት መልስ አዲስ ሥራ። ከዛ ጥሩ የሥራ አለም ጉዞ! 6ተኛ ሥራዬ ላይ፣ ከሁለት ቆጃንጅዬ ልጆች በኋላ! ይመስገን! ግን እንዴት ነኝ? h…
positive
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንጽህተ ንጽኋን ለጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን ። የእመቤታችን ፍቅር ና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አክሱም ጽዮን ማ…
positive
.... ሌሎች የሙስሊሙን ህ/ሰብ ጥያቄዎች ያነገቡ ( የበዓላት ማክበሪያ ቦታ፣ የመቃብር ቦታ ....) መፈክሮች እያደመቁት መዳረሻዉ ቀበሌ 04 መስጊድ ሆነ! ኢትዮጵያም ስሟ ከፍ ተ…
positive
ደስ ይላል። የራሳቸውን ጉዳይ እራሳቸው ይወያዩ
positive
በነገራችን ላይ እኔም ጌታ ቢፈቅድ ለአዲስ ዓመት ከች ወደ አገር ቤት ????❤
positive
እውነትም ጥበብ
positive
የሴራውን በዓል ምክንያት በማድረግ ትውልደ ሀላባዎች ከአጋሮቿ ጋር በሀዋሳ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡
positive
ዛሬ አልተግባባንም ማለት መግባባት አንችልም ማለት ኣይደለም 4
positive
አንተ ልዩ መሪ እወድሃለሁ እውነት አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነክ
positive
ያ የሚሳካው ትክክለኛ እና ሐቀኛ መሪ ሲገኝ ብቻ ነዉ። ከሕዝብ በመደበቅ ከሩቅ እና ቅርብ ባሉት አገራት ምስጥራዊ ግንኝነት እና ስምምነት ማድረግ መቆም አለበት
positive
Hahaha በፍቄ! ትርጉሙ ምንሼ ነው ግን? አመሰግናለሁ ሞቅ አድርጎኛል ኮምፕሊመንቱ
positive
እባ ኮራን: እኛ እኮ ሞራላችን ላቅ ያለ ንው ከሌላው አለም: ብዙ ሰው አያውቀውም እንጂ ነጮች ከኛ የሰረቁት ሞራል ቫሉ ነው እነሱ ያበለፀጉት:: ኢትዮጵያዊነት እራሱን የጠበቀ ዝልቀት እና ክብር ነው::
positive
እሱ በጣም ጥሩ አልነበረም ፅምድ ሽሳፍየ መልካም እንኳን ደስ አለዎት ውነ ምመህ ድባከ ምጣበ
positive
ለጌታችን ለአምላካችን ለብርሃኑ ልደቱ በሰላም በጤ አደረሰን/ረሳችሁ! [፮ትንቢት ኢሳያስ] ሕንፃ ተወልዶልናልና፤ወንድ ልጅም ተስጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፤…
positive
ባለስልጣኑ 16 የመንገድና 7 የድልድይ ፕሮጀክቶች ዛሬ አስመርቋል፡፡ የመንገዶቹ አጠቃላይ ርዝመት 25 ኪ.ሜ. ሲሆን ለግንባቸው ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡
positive
ትልቅ ሰው ነዎት
positive
ልዩነቱ ሰርግና ምላሽ የሆነላቸው ከመከፋፈል ጥቅም የሚመኙ ናቸው:: አናሳ አስተሳሰብ ያላቸው ጎልተው የሚታዩት ትንሽ ስብስብ ውስጥ ስለሆነ የሀገር ማነስ የነሱ መግዘፍ…
positive
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥኝ :: የስድብ ጥቅም አይታየኝም ::በሀሳብ መሞገት ይሻላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ????❤️??
positive
የጀግናው የገብርዬ ክርስቲያን ታደለ ልደት ነገ ነው። ገብርዬን እንኳን ተወለድክልን እያልን በነገው ዕለት ሁላችንም ገብርዬን እያስብን እንድንውል ይሁን። የዕለቱ መልዕክታችን ነው።…
positive