id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
36151
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%8B%AC%E1%8C%8E%20%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%88%8B%E1%8A%95
ዲዬጎ ፎርላን
ዲዬጎ ፎርላን ኮራዞ (, ግንቦት ፲፩ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሴሬሶ ኦሳካ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው። ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች
3815
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8A%AE%E1%8A%AD
ባንግኮክ
ባንግኮክ (ጣይኛ፦ /ክሩንግ ጠፕ/) የታይላንድ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 6,320,174 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ባንግኮክ ከ1400 ዓ.ም. አካባቢ ጀምሮ መንደር ሆኖ «ጦንቡሪ» ተብሎ ይታወቃል። ይህ በ1769 ዓ.ም. የጦንቡሪ መንግሥት ዋና ከተማ ሆነ። በ1774 ዓ.ም. ስሙ ከጦንቡሪ ወደ ክሩንግ ጠፕ ተቀየረ፣ የአገሩም ስም ደግሞ «የራታናኮሲን መንግሥት» ሆነ። «ክሩንግ ጠፕ» እስካሁን ይፋዊ ስሙ ሆኗል፤ «ባንግኮክ» የሚለው ስያሜ እንዲያውም መጠሪያ ሲሆን በተለይ የውጭ አገር ሰዎች እንዲህ ይሉታል። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
27281
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%8C%82%E1%8A%AD%E1%8A%9B
ታጂክኛ
ታጂክኛ ( /ቶጂኪ/) በታጂኪስታን አካባቢ የሚነገር የፋርስኛ ቀበሌኛ ነው። በታጂኪስታን ውስጥ ይፋዊ ሁኔታ አለው። የተጻፈበት ጽሕፈት በይፋ እስከ 1920 ዓ.ም. ድረስ የአረብኛ ፊደል ሲሆን፣ ከ1920 እስከ 1931 ዓ.ም. ድረስ የላቲን አልፋቤት ይፋዊ ሆነ። በ1931 ዓ.ም. እስካሁንም ድረስ ደግሞ የቂርሎስ አልፋቤት ይፋዊ ሆነ። ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች
46518
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AC%E1%88%98%E1%8A%95
ብሬመን
ብሬመን (ጀርመንኛ፦ የጀርመን ከተሞች
17104
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8B%98%E1%8C%A0%E1%8A%93%20%E1%8C%88%E1%8B%9D%E1%89%B6%20%E1%89%A0%E1%8B%98%E1%8C%A0%E1%8A%93%20%E1%88%98%E1%88%B8%E1%8C%A5%20%E1%89%B5%E1%88%AD%E1%8D%89%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%98%E1%8C%A5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%98%E1%8C%A5
በዘጠና ገዝቶ በዘጠና መሸጥ ትርፉ እንዘጥ እንዘጥ
በዘጠና ገዝቶ በዘጠና መሸጥ ትርፉ እንዘጥ እንዘጥ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያለትርፍ መግዛትና መለወጥ የቱን ያክል ዋጋ እንደሌለው የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ
45990
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8A%A6
ማሪኦ
ማሪኦ (በእንግሊዝኛ: ፣ በጃፓንኛ: ) ወይም “ሱፐር ማሪኦ” (በእንግሊዝኛ: ፣ በጃፓንኛ: ) የኒንቴንዶ ልብ ወለድ ባለታሪክ ነው። የርሱ ታናሽ ወንድም ሉኢጂ (በእንግሊዝኛ: ፣ በጃፓንኛ: ) ነው። ማሪዮ በቅርቡ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በፈጸመው ወንጀል ታስሯል። የዋስትና መብቱ በ 800000 ብር ተይዞ ነበር ነገርግን ሉዊጂ በቅርቡ ከክራግሊስት ውጪ የሆነ መኖሪያ በመግዛቱ ምክንያት ማስያዝ አልቻለም።
16365
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%88%8D%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8D%8B%E1%88%8D%20%E1%89%82%E1%8C%A5%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%8D
ሽልም እንደሆን ይገፋል ቂጥም እንደሆን ይጠፋል
ሽልም እንደሆን ይገፋል ቂጥም እንደሆን ይጠፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። በርግዝና ወቅት የሽልን ሆድ ማሳበጥ ያጠቅሳል አጠቃላይ የተረትና ምሳሌው ትርጉም ግን መደብ : ተረትና ምሳሌ
14286
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8D%8D%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8A%A8%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%8A%90%E1%88%9D%E1%8A%93%E1%88%8D
ሀፍረት ያከሳል ያመነምናል
ሀፍረት ያከሳል ያመነምናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሀፍረት ያከሳል ያመነምናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። እፍረት ጥሩ አይደለም። ሌላው ትርጉሙ ደግሞ የሚያሳፍር ስራ አትስራ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21322
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%BD%E1%88%9B%E1%8C%8D%E1%88%8C%20%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%20%E1%8B%A8%E1%8A%AD%E1%88%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የሽማግሌ ፍቅር እና የክረምት አበባ አንድ ነው
የሽማግሌ ፍቅር እና የክረምት አበባ አንድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሽማግሌ ፍቅር እና የክረምት አበባ አንድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20660
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%8C%A0%E1%88%BD%20%E1%88%B5%E1%8C%AA%E1%8A%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8D%88%E1%88%88%E1%8C%8D%E1%88%BD%20%E1%8D%88%E1%8C%8D%E1%8C%AA%E1%8B%8D%20%E1%89%B0%E1%89%80%E1%88%9D%E1%8C%A0%E1%88%BD%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%8B%B0%E1%8D%88%E1%8C%A5%E1%8C%AA%E1%8B%8D
ከሰጠሽ ስጪኝ ካልፈለግሽ ፈግጪው ተቀምጠሽበት ከምትደፈጥጪው
ከሰጠሽ ስጪኝ ካልፈለግሽ ፈግጪው ተቀምጠሽበት ከምትደፈጥጪው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከሰጠሽ ስጪኝ ካልፈለግሽ ፈግጪው ተቀምጠሽበት ከምትደፈጥጪው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44231
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%8C%89%E1%88%B5%E1%89%B6%20%E1%8B%B4%20%E1%88%89%E1%8A%AB
አውጉስቶ ዴ ሉካ
አውጉስቶ ዴ ሉካ () (1፣ጁላይ 1955 እ.አ.አ.) የጣልያን ፎቶ አንሺ ነው። ዋቢ ምንጭ የጣልያን ሰዎች ኪነ ጥበብ
14444
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%89%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%89%A3%E1%8B%B6%20%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AB%E1%88%8D
ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። == ትርጉም ብሶትን ለመግለፅ ነው መደብ : ተረትና ምሳሌ
19200
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8B%9B%E1%8A%93%E1%8B%8A%20%E1%8B%8D%E1%8C%AD%20%E1%88%B5%E1%89%A5%E1%88%B5%E1%89%A5
ሚዛናዊ ውጭ ስብስብ
የእና የ ሚዛናዊ ውጭ ስብስብ እንዲህ ይተረጎማል። ለምሳሌ የ እና ሚዛናዊ ውጭ ስብስብ ነው። ሥነ ስብስብ
16839
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B2%E1%89%B3%E1%8A%92%E1%8B%A8%E1%88%9D
ቲታኒየም
ቲታኒየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 22 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
20456
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%8B%8B%E1%88%88%E1%88%81%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%82%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%8A%9B%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%89%A0%E1%88%8D
እወደዋለሁ እንጂ ይወደኛል አትበል
እወደዋለሁ እንጂ ይወደኛል አትበል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
16932
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%AA%20%E1%88%88%E1%8A%93%E1%89%B1%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%88%8D
ፈሪ ለናቱ ይገባል
ፈሪ ለናቱ ይገባል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
17952
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%89%85%E1%88%B6%20%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%89%82%E1%88%9D%20%E1%8C%A0%E1%89%A3%E1%88%B3%20%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%89%B5
ተዋቅሶ ወዳጅነት የቂም ጠባሳ ባንገት
ተዋቅሶ ወዳጅነት የቂም ጠባሳ ባንገት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
50518
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D%20%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%B4%20%E1%8C%88%E1%8D%85%20%E1%8D%AD
የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፭
፳፬ ፤ እናስተውል ። ፳፭ ፤ አንቺን የወደደ እግዚአብሔር አብ ቅዱስነው ፣ በመኀፀንሽ ያደረ ወልድ ዋህድም ቅዱስ ነው ፣ ያጸናሽም የጽድቅ መንፈስ ጰራቅሊጦስ ቅዱስ ነው ። ፳፮ ፤ ተሰጥዎውን መልሱ ። ፳፯ ፤ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ፍጹም አሸናፊ እግዚአብሔር የጌትነትህ ምስጋና በሰማይና በምድር የመላ ነው ። ፳፰ ፤ ምስጋናን የተመላሽ ድንግል ሆይ በማንና በማንስ ምሳሌ እንመስልሻለን ። አማኑኤልየማይተረጎም የሥጋን ልብስነት ከአንቺ የለበሳት መሣሪያ ነሽ ። ዝሐውን ከአዳም ጥንተ ሥጋ አደረገ ማጉም ያንቺ ሥጋ ነው ። መወርወሪያውም ቃል እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። መሕኑም ከልዕልና የወረደ የልዑል እግዚአብሔር አምሳል ነው ሠሪውም መንፈስ ቅዱስ ነው ። ፳፱ ፤ ወዮ ይህ ነገር ዕፁብ ድንቅ ነው የቀደሙ አባቶች ከሞት ወደ ሕይወት የተሸጋገሩባሽ ድልድይ ሆይ ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርሽ መሰላል ሆይ የፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ ባንቺ ታደሰ ። ፴ ፤ ከገነት በተሰደደ ጊዜ ለአዳም ተስፋው አንቺ ነሽ ። በግፍ የተገደለ የአቤል የውሃቱ አንቺ ነሽ ። የሴት ቸርነት አንቺ ነሽ ። የሄኖክም ሥራዎቹ ከክፉ ጥፋት የዳነባት ። የኖህ መርከብ ፣ የሴም ቡራኬ ዕድል ፈንታውም አንቺ ነሽ ። ፴፩ ፤ የአብርሃም እንግድነት የያዕቆብ መሰላል አንቺ ነሽ ። ዮሴፍን የምታረጋጊው አንቺ ነሽ ። ←ወደ ገፅ ፬ ወደ ገፅ ፮→
16573
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%E1%8A%93%20%E1%8C%A8%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%83%E1%88%8D%20%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%88%85%20%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%89%83%E1%88%8D
ቀንና ጨርቅ ያልቃል ብልህ ያውቃል
ቀንና ጨርቅ ያልቃል ብልህ ያውቃል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
2782
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%B3%E1%8C%89%E1%88%9C%20%E1%8D%AE
ጳጉሜ ፮
ጳጉሜ ፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በወንጌላዊው ሉቃስ ስም በተሠየሙት እና በየአራት ዓመቱ በሚደገሙት ሰግር ዓመታት ብቻ የሚውል የዓመቱ የመጨረሻውና ፫፻፷፮ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፸፩ኛው ቀን ነው። በቅርብ ዘመናት ጳጉሜ ፮ ከዋለባቸውና ወደፊትም ከሚውልባቸው ሰግር ዓመታት፤ ፲፱፻፷፫፣ ፲፱፻፷፯፣ ፲፱፻፸፩፣ ፲፱፻፸፭፣ ፲፱፻፸፱፣ ፲፱፻፹፫፣ ፲፱፻፹፯፣ ፲፱፻፺፩፣ ፲፱፻፺፭፣ ፲፱፻፺፱፣ ፳፻፫፣ ፳፻፯፣ ፳፻፲፩፣፳፻፲፭እና ፳፻፲፱ ዓመታተ ምሕረት ይቆጠራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - በሰሌዳ ቁጥር ኢቲ-ኤቢ ኤክስ የተመዘገበው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዲ-ሲ ፫ () አየር ዠበብ ከባሕር-ዳር ወደ ደብረ ማርቆስ ሲበር ከጮቄ ተራራ ላይ ተላትሞ ወደቀ። ከተሳፈሩትም ዘጠኝ ሰዎች መኻል አንድ መንገደኛ ብቻ ሲሞት ሌሎቹ ተርፈዋል። ፲፱፻፺፱ ዓ/ም - ሩሲያ በዓለም አቀፍ ረገድ ‘የፈንጂዎች አባት’ () ተብሎ የተሠየመውን ወደር-የለሽ ትልቅ ቦምብ በሙከራ አፈነዳች። ዕለተ ሞት ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - የሶቪዬት ኅብረት መሪ የነበሩት የዮሴፍ ስታሊን ተከታይ፣ ኒኪታ ክሩስቾቭ በዚህ ዕለት በ፸፯ ዓመት ዕድሜያቸው አረፉ። ፲፱፻፸፱ ዓ/ም - በአምሣዎቹና ስድሳዎቹ አሥርተ ዓመታት ‘ቦናንዛ’ በተባለው የትይዕንተ መስኮት (ቴሌቪዥን) ትርዒት ‘ቤን ካርትራይት’ የነበረው ካናዳዊው ተዋናይ፣ ሎርን ግሪን በተወለደ በ፸፪ ዓመቱ አረፈ። ፲፱፻፸፱ ዓ/ም - ፒተር ቶሽ፣ ጃማይካዊው የ’ሬጌ’ ሙዚቀኛ፣ በኪንግስተን ጃማይካ መኖሪያ ቤቱ ሊዘርፉት በገቡ ሌቦች እጅ ተገደለ። ዋቢ ምንጮች
16578
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8A%A5%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8C%85%E1%88%AB%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD%E1%88%9D
ቀንድ እገባበት ጅራት አይቀርም
ቀንድ እገባበት ጅራት አይቀርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትንሽ ክፍተትን ተክትሎ ብዙ ነገር ይደርሳል መደብ : ተረትና ምሳሌ
20372
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%9B%E1%88%9B%E1%89%BD%20%E1%89%B0%E1%89%A0%E1%8B%B3%E1%8B%B0%E1%88%A9%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%89%A3%E1%8A%A5%E1%8B%B6%E1%89%BD%20%E1%89%B0%E1%89%86%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%A9
እንደ ወንድማማች ተበዳደሩ እንደ ባእዶች ተቆጣጠሩ
እንደ ወንድማማች ተበዳደሩ እንደ ባእዶች ተቆጣጠሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
19429
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%8A%95%E1%8B%9D%E1%8A%9B
ገንዝኛ
ገንዝኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኦሟዊ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። ኦሞቲክ ቋንቋዎች
12691
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%B1%E1%88%9D%20%E1%88%90%E1%8B%8D%E1%88%8D%E1%89%B5
የአክሱም ሐውልት
የአክሱም ሃውልት (እንግሊዝኛ: ) ወይም እየተባለ በተለምዶ የሚጠራው በኢትዮጲያ በአክሱም ከተማ የሚገኝ የአለማችን ረጅሙ ትክል ድንጋይ ሃውልት ነው። ይህ ሀውልት 1700 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን የ24 ሜትር (78 ጫማ) ርዝመት አለው። 160 ቶን የሚመዝነው ይህ ግዙፍ ድንጋይ መሠረቱ አከባቢ ሁለት የሀሠት በር መሣይ ፍልፍሎች አሉት። የዚህ ሀውልት ጌጥ ይህ ብቻም አይደለም በያንዳንዱ ጎን የመስኮት ቅርጽ የያዙ ፍልፍሎች ሲኖሩት በመጨረሻው ጫፍ ላይ ደግሞ በብረት ፍሬም የታገዘ የግማሽ ክብ ነው::በወቅቱ የሚመለክ ጣዖት ነበር። በአክሱም ዘመነ መንግስት እንዲገነባ የተደረገው ይህ ሀውልት ወይም በእንግሊዝኛው "" የሚባለው በአክሱም ከተማ ከሌሎች መሠል ሀውልቶች ጋር ኢንዲቆም የተደረገው በ4ኛው ምዕተ አመት አካባቢ ሲሆን። ይህም የጥንታዊ አክሱም ምን ያህል ስልጣኔ እንደነበራት ጠቋሚ ነው። ከኩሻይቲክ የሜሮይ አገዛዝ የተወሰደ እንደሆነ የሚነገርለት ይህ ሀውልቶችን የማቆም ስራ አሁንም ድረስ በአከባቢው ተመሳሳይ ስራዎችን መመልከት ይቻላል። እነዚህ ሀውልትኦች የሚቆሙት በመሠረታቸው ለሚቀበሩ ንጉሳዊ ቤተሠቦች እንደሆነም ታውቋል። በዚህም ከፍተኛ ስልጣን የነበራቸው መሳፍንቶች መቃብር ላይ የሚቆሙት ሀውልቶች በብዛት በተፈለፈሉ የሀሰት በር እና መስኮቶች ያጌጡ ናቸው። እንዲሁም የሟቹ ንጉሳዊነት በቀነሠ ቁጥር በመቃብሩ ላይ የሚቆሙት ሀውልቶችም ውበት (የሚፈለፈሉት የሀሰት በር እና መስኮት መሠል ቅርጾች ብዛት) በዚያው ልክ ይቀንሳል። ለዚህም ነው ብዛት ያላቸው ቅርጽ አልባ ሀውሎቶችን በየቦታው መመልከት የሚቻለው። ትልልቅ የሚባሉት ደግሞ አነስተኛ ቁጥር አላቸው። ከሀውልቶች ሁሉ በመጨረሻ አክሱም ላይ ማለትም በ4ኛው ክፍለ ዘመን እንደቆመ የሚታወቀው የንጉስ ኢዛና ሀውልት ነው። ኢዛና ይህን ጣኦታዊ የሆነ ሀውልቶችን የማቆም ስራ እንዲቆም እና ክርስቲያናዊነት በኢትዮጵያ እንዲስፋፋ በግሉ ክርስቲያን በመሆን ጥሯል። አብዛሀኛዎቹ ትክል ድንጋዮች በመሰረት ጥንካሬ ማነስ የወደቁ ሲሆን ከነዚህም መካከል ተጠቃሽ የሚሆነው በእርዝመቱ ተወዳዳሪ የሌለው (የ33 ሜትር ርዝማኔ ያለው) ታላቁ ሀውልት በመሬት ላይ መውደቁ ነው። በሀውልቶቹ ላይ የደረሱት ችግሮች ብዙ ናቸው። ከነዚህም ውስጥ በተደጋጋሚ የሚከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ (የአክሱም ከተማ ለመሬት መንቀጥቀጥ በአንፃራዊ ሁኔታ የተጋለጠች ነች። በ19ኛው ምዕተ-አመት ከዋና ዋናዎቹ የንጉስ ሀውልቶች መካከል የንጉስ ኢዛና ሀውልት ብቻ ሳይወድቅ ተገኝቷል። በ1928 ዓ.ም ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ጊዜ ይህን ሀውልት በጊዜው በነበረው የፋሽስት ኢጣሊያ ገዝ ትዕዛዝ መሰረት የጣልያን ወታደሮች የኣክሱምን ሓውልት ከወደቀበት ኣንስተው ወደ ሮም ወሰዱት። በዚህ ጊዜ የፋሺስት አገዛዝ እንደ ጦር ምርኮ እና የሮም ግዛት መስፋፋት ምልክት አድርጎ በመውሰድ በሮም አደባባይ ላይ እንዲተከል አድርጓል (ምንም እንኳን አገዛዙ በአምስት አመታት ወስጥ የነበረ ቢሆንም ይህም እ.ኤ.አ. ከ1935 በ1941 ንጉሠ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ወደ ኢትዮጵያ እስከተመለሱበት ጊዜ ያለው ማለት ነው)። ሁለተኛው የዓለም ጦርነት እንዳለቀ ጣልያን የዘረፈችውን የኣክሱም ሃውልት ለኢትዮጵያ እንድትመልስ በተስማማችው መሠረት ላለመፈጸም እስከ የካቲት ፲፱፻፷፮ ዓ.ም. ብዙ ግለሰቦች ቢማጸኑም ኣሻፈረኝ ኣለች። የመጨረሻውም ምክንያት ጣልያን ገንዘብ፣ ኣሜሪካ ኣውሮፕላን ስለከለከሉ ነበር። በእነዚህ ምክንያቶች ያልተደሰቱት ዶ/ር ኣበራ ሞላ ኢንተርኔትን በመጠቀም የመላኪያ ገንዘብ ለማስባስብና ሐውልቱንም በትናንሹ ኣስቆርጦ መላክ እንደሚቻል ለጣሊያኖች ካሳወቁ በኋላ ኣጣብቂኝ ውስጥ የገቡት ጣልያኖች እራሳቸው ወጪውን ከፍለው ከወሰዱበት እንደሚመልሱት ተስማሙ። በእዚሁ መሠረት የጣልያን መንግሥት ወደ ኣሥር ሚሊዮን ዶላር ኣውጥቶ ሐውልቱ ኣክሱም ከተማ ተመልሶ ተተክሎ ነሓሴ ፳፱ ቀን ፳፻ ዓ.ም. ተመርቋል። የውጭ መያያዣዎች የሓውልቱ ከሮም ወደ ኢትዮጵያ ኣመላለስ ሥነ ቅርስ
12429
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%89%83
ጨረቃ
ጨረቃ (ምልክት፦) የመሬት ብቸኛዋ ሳተላይት ስትሆን በሥርዓተ-ፀሐይ ውስጥ አምስተኛ ትልቅ ሳተላይት ናት። ከመሬት መሀል እስከ ጨረቃ መሀል ድረስ ያለው አማካይ ርቀት 384,403 ኪ.ሜ. (238,857 ማይል) ያህል ነው። ይህ ርቀት ከመሬት አንድ ጫፍ እስከ ሌላኛው ተቃራኒ ጫፍ () ያለውን ርቀት ሰላሳ ይበልጣል። ሁለቱ አካላት ሥርዓታቸውን የሚጠብቁበት ማዕከላዊ ነጥብ 1,700 ኪ.ሜ. (1,100 ማይል) ማለትም የመሬትን ራዲየስ አንድ አራተኛ ከመሬት ጠለል ዝቅ ብሎ ይገኛል። ጨረቃ በመሬት ዙሪያ በየ27.3 ቀናት አንድ ሙሉ ዙር ታጠናቅቃለች። ይህም መዞር ለጨረቃ በየ29.5 ቀናት የሞላና የጎደለ መመልክ መያዝ ዋና ምክንያት ነው። የጨረቃ ከአንድ ጫፍ እስከ ሌላኛው ተቃራኒ ጫፍ () ያለው ርቀት 3,474 ኪሜ (2,159 ማይል) ሲሆን ከመሬት ተመሳሳይ አንድ አራተኛ (1/4 የመሬት ዲያሜትር) በትንሽ ይበልጣል። የመሬትን አንድ አራተኛ ስፋት ሲኖራት ይዘቷ () ግን የመሬትን ሁለት በመቶ ብቻ ነው። የጨረቃ ስበት የመሬት ስበትን አስራ ሰባት በመቶ ጋር ይነጻፀራል። ጨረቃ የሰው ልጅ ያረፈባት ብቸኛዋ የጠፈር አካል ናት። በ2011 የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ሳይንቲስቶች ሮቦቶችን ወደ ጨረቃ ልከው የጎመንዘር አይነት ()፣ የድንችና የጥጥ ዘሮችን በጨረቃ ላይ በመያያዣ ውስጥ ማብቀል እንደተቻለ አስረዱ። ወደፊት ሰዎች ወደ ጨረቃ ቢመልሱ ኖሮ፣ በነዚህ ሦስት ምርቶች፦ ጎመንዘር ለዘይት፣ ድንች ለምግብ፣ ጥጥም ለልብስ፦ እንደሚረዷቸው አሉ። እንዲሁም የድንጋይ ፌጦ ()፣ እርሾና የፍራፍሬ ዝንብ በሙከራው ውስጥ እየታደጉ ነበር። ሆኖም ከ፫ ቀን በኋላ ናሙናዎቹ ሁሉ ከጨረቃ አየር ሙቀት የተነሣ በርደው አርፈው ነበር። የቃል ትርጉም እና የስያሜ ታሪክ ይህች የመሬት ብቸኛ ሳተላይት በአማርኛ ጨረቃ ስትሆን በእንግሊዝኛው ደግሞ ትባላላለች። የጀርመንኛ ቃል ሲሆን ከላቲን እና ከጥንታዊ ግሪክ ተመሳሳይ የሆነ ወር የሚል ትርጉም አላቸው። ለቃሉ መፈጠር ከወር በተጨማሪ እንደ ሰኞ እና የወር አበባ የመሰሉ ቃላት አንድም በእንግሊዝኛው ትርጉማቸው ከቃሉ ጋር ተመሳሳይ አጀማመር በመኖሩ አልያም በሂደታቸው ርዝማኔ ከጨረቃ ጋር ስለሚገናኙ አስተዋጽዖ አላቸው። አካላዊ ባህሪያት ጨረቃ ከመሬት አንፃር ስትትታይ ግዙፍ አካል ናት። ይህም ከላይ ለማነፃፅእር እንደተሞከረው የመሬትን አንድ አራተኛ ዲያሜትር መኖሯ እና የመሬትን አንድ ሰማኒያኛ (1/80 የመሬት ክብደት) መመዘኗ ያረጋግጣል። እህ እንግዲህ ሳተላይቷ ከባለቤት ፕላኔቷ ጋር ምን ያህል የመጠን ቅርርብ እንዳላት ያሳያል (ምንም እንኳን ቻሮን የተባለችው የፕሉቶ ሳተላይት በንፅፅር ግዙፍ ብትሆንም)። ምህዋር እና ከመሬት ጋት ያላት ትሥሥር ከላይ እንደተገለፅእው ጨረቃ በመሬት ዙሪያ አንድ ሙሉ ዙር ለመዞር 27.3 ቀናት ይፈጅባታል። ነገር ግንመሬትም ከፀሐይ አንፃር በራሷ ምህዋር በተመሳሳይ ጊዜ ስለምትጓዝ የጨረቃን ገጽታ በየ29.5 ቀናት ሲቀያየር እናየዋለን። ጨረቃ በመሬት ዙሪያ እንድትሽከረከር የሚያደርጋትን ኃይል የምታገኘው ከመሬት ስበት እና ከፀሐያዊ የስበት ሥርዓት ነው። በጨረቃ ገፅ ላይ የወቅቶች መፈራረቅ በጥቂቱም ቢሆን ይከሰታል። ይህም ለመለየት በሚያስቸግር መልኩ የተከፋፈሉ የበጋ እና የክረምት ወቅቶችን መታዘብ ተችሏል። ለዚህም ምክንያቱ በጨረቃ እና በፀሐይ መካከል ያለው የመፋጠጫ አንግል ትንሽ ስለሆነ (1.54 ዲግሪ) ነው። ግርዶሽ የሚፈጠረው ፀሐይ፣ መሬት እና ጨረቃ በአንድ መስመር ላይ ሲሆኑ ነው። በተለይም የጨረቃ ግርዶሽ የሚባለው የሚከሰተው ጨረቃ በመሬት እና በፀሐይ መካከል እትሆን ብቻ ነው። በተቃራኒው የመሬት ግርዶሽ የሚፈጠረው መረት በፀሐይ እና በጨረቃ መካከል ስትሆን ነው።
3538
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%88%B8%E1%88%98%E1%8A%94
ሻሸመኔ
ሻሸመኔ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በሻሸመኔ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ93,156 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 46,882 ወንዶችና 46,274 ሴቶች ይገኙበታል። በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ85,219 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ ላይ ነው። የኢትዮጵያ ከተሞች ሻሸመኔ (ወረዳ)
40782
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AA%E1%88%8D%E1%89%85%E1%8B%AB
ኪልቅያ
ኪልቅያ (ግሪክኛ፡- /ኪሊኪያ/፣ አሦርኛ፡- ሒላኩ፣ ሒሊኩ) በጥንት ደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ። በኬጢያውያን መንግሥት ዘመን አገሩ «ኪዙዋትና» ይባል ነበር። ከዚያ በኋላ ሆሜር የኪልቅያ ሰዎች የትሮያ ጓደኞች እንደ ነበሩ ይጽፋል። ታሪካዊ አናቶሊያ
19539
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%88%86%E1%8B%B4%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8B%B4
ነገር በሆዴ መንገድ በአመዴ
ነገር በሆዴ መንገድ በአመዴ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
17393
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%89%B0%E1%8B%AB%E1%8B%99%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%89%84%E1%88%B5%20%E1%8C%A5%E1%88%A9%E1%88%8D%E1%8A%9D%20%E1%88%9B%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%88%8B%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%8B%B5%E1%88%89%20%E1%89%A0%E1%88%BA%20%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%8C%AD%E1%8A%90%E1%89%B5
ተተያዙ ወዲያ ቄስ ጥሩልኝ ማለት ላያደላድሉ በሺ ብር ጭነት
ተተያዙ ወዲያ ቄስ ጥሩልኝ ማለት ላያደላድሉ በሺ ብር ጭነት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
14868
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B4%E1%89%B5%20F%20%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%88%B0%E1%8B%8D
ለሰው እንዴት F አነሰው
ለሰው እንዴት አነሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለሰው ሞት አነሰው ከሚለው አባባል የተወሰደ መደብ : ተረትና ምሳሌ
17374
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%89%80%E1%88%9B%E1%8C%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%89%B0%E1%88%9F%E1%8C%8B%E1%89%BD%20%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%89%BB%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%89%A7%E1%8C%8B%E1%89%BD
ተቀማጭ የሌለው ተሟጋች ስልቻ የሌለው ቧጋች
ተቀማጭ የሌለው ተሟጋች ስልቻ የሌለው ቧጋች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
14226
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%88%8A%E1%88%B0%E1%8C%A5%20%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%80%20%E1%89%82%E1%8C%A5%20%E1%8B%AB%E1%89%A5%E1%8C%A5
ሀብታም ሊሰጥ የደሀ ቂጥ ያብጥ
ሀብታም ሊሰጥ የደሀ ቂጥ ያብጥ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቅናትን የሚያስተባብብል አባባል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
8774
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%8A%92%20%E1%89%BC%E1%89%B5%E1%8B%8A%E1%8A%95%E1%8B%B5
ኮርትኒ ቼትዊንድ
ኮርትኒ ቼትዊንድ (እንግሊዝኛ፡ ) በደራሲው ዲጀይ መክሄይል ልቦለድ ፔንድራጎን ውስጥ አንዲት ወጣት ሴት ልጅ ናት። ኮርትኒ ቼትዊንድ ናት የከንፍር ወዳጅ ለቦቢ ፔንድራጎን፣ የቀዳሚነቱ መንገደኛ በፐንድራጎኑ ልቦለድ ናት። በአንደኛው መፅሐፉ ልቦለድ (ሻጩ የሞት) ኮርትኒ የዐሥራ አራት ዓመት አሮጊት ናት፣ በሰባተኛ መፅሐፍ (የኲለኑ ጨዋታዎች) ዐሥራ ሰባት ናት። ሥነ ጽሁፍ
44224
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9B%E1%88%AA%E1%89%81%E1%88%9D
ዛሪቁም
ዛሪቁም በኡር መንግሥት ዘመን አገረ ገዥ ነበር። ከኡር ንጉሥ ሹልጊ ፵ኛው ዓመት (1926 ዓክልበ.) ጀምሮ የሱስን ኤንሲ (ከንቲባ ወይም ገዥ) ነበረ። በተከታዩ አማር-ሲን ዘመን (1918 ዓክልበ.) የአሹር ኤንሲ ሆነ። በአማር-ሲን ፭ኛው ዓመት ግን (1914 ዓክልበ.) ዛሪቁም እንደገና የሱስን ኤንሲ ወደመሆን ተዛወረ፤ በዚያ እስከ ሹ-ሲን ፬ኛው ዓመት (1906 ዓክልበ.) ቆየ። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር የሚባል ሰነድ ስሙን የለውም። ከ1 ፑዙር-አሹር አስቀድሞና ምናልባት ከአኪያ ቀጥሎ እንዲሳክ ይታስባል።
3707
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8D%96%E1%88%8A
ትሪፖሊ
ትሪፖሊ የሊቢያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጭምር 2,357,800 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,269,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
52575
https://am.wikipedia.org/wiki/3%E1%8A%9B%20%E1%8D%94%E1%8B%B5%E1%88%AE
3ኛ ፔድሮ
ጴጥሮስ የፖርቹጋል ንጉስ ነበር ከእህቱ ልጅ "ማሪያ" ጋር በመጋባት ለብራጋንቻ ቤተሰብ ዘሮችን ለመስጠት አገባት። በ 1786 በሰላም አረፈ, በፖለቲካ ውስጥ አልተሳተፈም. የፖርቹጋላዊው የዶም ጆዋ ቪ ልጅ እና የዶም ሆሴ ወንድም ነበር።
21935
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%8B%8D%E1%8B%B0%E1%8B%B0%E1%8A%9D%20%E1%8B%A8%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%89%A3%E1%8B%AA%20%E1%89%85%E1%88%9B%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B7
ይውደደኝ የጀርባዪ ቅማል አለች አንዷ
ይውደደኝ የጀርባዪ ቅማል አለች አንዷ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይውደደኝ የጀርባዪ ቅማል አለች አንዷ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
33675
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%85%E1%89%A5%20%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD
የጅብ ፍቅር
የጅብ ፍቅር በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ነገሮች እስከተሳኩ ድርስ ብቻ የሚዘልቅ ፍቅር። ቀን ሲበላሽ የሚጠፋ። ፈሊጣዊ አነጋገር
13692
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%88%81%E1%8A%94%20%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%AD
ይሁኔ በላይ
ይሁኔ በላይ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። በተጨማሪ ከባለቤቱ ከወ/ሮ የሺእመቤት ጋራ «ባውዛ» የተባለውን መጽሔት ያዘጋጃል። የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
18021
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8C%A0%E1%8A%95%E1%89%80%E1%89%85%20%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%89%B5%E1%8C%88%E1%89%A3%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8D
ተጠንቀቅ ወደል እንዳትገባ ገደል
ማስጠንቀቂያ አደም አትበል ቀደም ቀደም እንዳትሆን ደም በደም መደብ :ተረትና ምሳሌ
22412
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%8A%A4%E1%8A%95%20%2C%E1%88%B1%E1%88%AA%20%2C%E1%88%99%E1%88%AD%E1%88%B2
ሜኤን ,ሱሪ ,ሙርሲ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ሜኤን ,ሱሪ ,ሙርሲ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
8559
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AC%E1%89%AE%E1%88%AD%E1%8A%AD%20%E1%8A%93%E1%88%8D%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8B%AB%E1%8A%95
ኬቮርክ ናልባንድያን
ኬቮርክ ናልባንድያን ትውልዳቸው አርመናዊ ሲሆን አርባ ልጆች ከሚባሉት እና ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ወደ ኢትዮጵያ ካመጡዋቸው ልጆች ጋር የሙዚቃ ጓዱ መሪ በመሆን የመጡ ናቸው። የድርሰት ሥራዎች ጎንደሬው ገብረማርያም እሺ ነገ አቶ ማናለ እረኛው ተፈሪ ማስታወሻዎች እና ዋቢ ምንጮች " በዮናስ ሃይለመስቀል. ፌብሩዋሪ 20 ቀን 2007 ታይቷል።
47869
https://am.wikipedia.org/wiki/V
V
በላቲን አልፋቤት 22ኛው ፊደል ነው። የ መነሻ ከጎረቤቱ ከ «» ነበር። ስለዚህ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዋው» ከደረሱት 5 ፊደላት () አንድ ነው። በሮማይስጥ አንድላይ ተነባቢውን «ው» ወይም አናባቢውን «ኡ» አመለከተ። እንዲሁም ከዘመናት በኋላ ተነባቢውን «ቭ» ድግሞ ለማመልከት ቻለ። ቅርጹም ከ«» ጋር ይለዋወጥ ነበር። ከ1378 ዓም በታየ በአንድ አልፋቤት ለመጀመርያው ጊዜ «» (/ኡ/) እና «» (/ቭ/) እንደ ልዩ ልዩ ፊደላት ተቆጠሩ። በ1754 ዓም የፈረንሳይ አካደሚ በይፋ «» እና «» እንደ ልዩ ልዩ ፊደላት ይቆጥራቸው ጀመር። የላቲን አልፋቤት
31163
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%B3%E1%8C%89
ኦሳጉ
ኦሳጉ (ኮሪይኛ፦ ) ወይም ኦሳ በኮርያ ልማዳዊ አፈ ታሪክ በጥንታዊ ኮርያ (ጎጆሰን) የነገሠ ንጉሥ ወይም «ዳንጉን» ነበር። እርሱ ከአባቱ ዳንጉን ካርግ መንግሥት ቀጥሎ ገዛ። በጠቅላላ ለ፴፰ ዓመታት (ምናልባት 1919-1881 ዓክልበ.) እንደ ነገሠ ይጻፋል። ከዚያ በኋላ ሚኒስትሩ ጉዕል ተከተለው። በኋንዳን ጎጊ በ1903 ዓም. በኮሪይኛ የተዘጋጀው ዜና መዋዕል ኋንዳን ጎጊ ስለዚሁ አፈታሪካዊ ዘመን መረጃ ይሰጣል፤ ሆኖም በብዙ የኮርያ መምህሮች ዘንድ ይህ መጽሐፍ እንደ ትክክለኛ ታሪክ አይሆንም። ኦሳጉ ካደረጋቸው ሥራዎች መካከል ዋና ዋናዎቹ እንዲህ ናቸው፦ በ1919 ዓክልበ. ግድም ዳንጉን ካርግ ዓረፈ፤ አልጋ ወራሹም ኦሳጉ ወደ ዙፋኑ ተከተለው። በ1918 ዓክልበ. ግድም ኦሳጉ ወንድሙን «ኦሳዳል» የ«ሞልጎሊ» ንጉሥ ሆኖ ሾመው፤ ይህ የሞንጎላውያን ወላጅ ይባላል። በተጨማሪ በዚህ ዓመት ኦሳጉ የሕክምና ዕፅ ጊንሰንግ በቴቤክ ተራሮች አገኘ። በ1914 ዓክልበ. ግድም ቅርጹ እንደ ዛጎል አሣ ቀዳዳ ያለበት መሐልቅ (ሳንቲም) ተመሠረተ። በተጨማሪ በዚህ ዓመት አንድ ተልእኮ ከሥያ ስርወ መንግሥት (ቻይና) ለግቢው ደርሶ አዳዲስ መጻሕፍት አቀረበ። በዚህ ጊዜ የዋና ከተማ ክልል ወሰን ደግሞ በድንጋይ ጽሑፍ ተመለከተ። በ1912 ዓክልበ. ግድም የመርከብ መሥራት ሠፈር በላይኛ ሳልሱ ወንዝ (አሁን በቻይና ያለው ሏን ወንዝ) ተመሠረተ። በ1900 ዓክልበ. ግድም «የሥያ የንጉሥ ሥያንግ መንግሥት ሞገስ ከሕዝቡ ዘንድ ጠፍቶ ዳንጉን (ኦሳጉ) አለቃውን ሺክዳል ከነሦስት ሠራዊት አገሩ እንዲያስገዛለት አዘዘው» ሲል በዚህ ዘመን የሥያንግ ልጅ ሻውካንግ እንደ ነገሠ ይመስላል። በ1881 ዓክልበ. ግድም ዳንጉን ኦሳጉ ዓረፈ፤ ሚኒስትሩም ጉዕል ተከተለው ዋቢ ምንጭ ኋንዳን ጎጊ በእንግሊዝኛ ትርጉም
17394
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%89%B3%E1%88%98%E1%88%99%20%E1%88%98%E1%8A%AD%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%AB%E1%8C%A1%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%A3%E1%89%B5
ተታመሙ መክሳት ካጡ መንጣት
ተቀመጥ በወንበሬ ተናገር በከንፈሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። እማይቀር ነው።
41035
https://am.wikipedia.org/wiki/18%20February
18 February
በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ የካቲት 11 ቀን ማለት ነው። በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) ቀን ላይ ነው። ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል። የፈረንጅ ቀኖች
21328
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%80%E1%89%A0%E1%8C%A0%E1%89%BD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A5%20%E1%89%A0%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%8C%AD%E1%88%AB%20%E1%8B%98%E1%8D%88%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%8B%98%E1%8D%8D%E1%8A%93%E1%88%88%E1%89%BD
የቀበጠች አይጥ በድመት ጭራ ዘፈን ትዘፍናለች
የቀበጠች አይጥ በድመት ጭራ ዘፈን ትዘፍናለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። የቀበጠች አይጥ በድመት ጭራ ዘፈን ትዘፍናለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16783
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%83%E1%8A%92%E1%89%B5
መድኃኒት
መድሃኒት ወይም ዕፅ ጠቅለል ባለ አነጋገር በሰውነት አካል ውስጥ ሲገባ መደበኛውን የሰውነት ተግባር የሚቀይር ውህድ ነው። ደግሞ ይዩ ባሕላዊ መድኃኒት
34865
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%89%B5%E1%8B%9D
መትዝ
መትዝ (ፈረንሳይኛ፦ የፈረንሣይ ከተሞች
13780
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8C%8D%E1%8C%8C%20%E1%8A%A0%E1%89%A3%E1%88%B5%E1%8A%A9%E1%89%B5
መልግጌ አባስኩት
መልግጌ አባስኩት አለቃ ለቅሶ ሂደው ራት ከተበላ በኋላ ተጎዝጉዞ ከለቀስተኛ ጋር በመደዳ ይተኛሉ። ትንሽ ቆይቶ ፈሳቸው ይመጣባቸውና ቀስ ብለው ያለ ድምጽ ሊፈሱ አስበው ቂጣቸውን በጃቸው ከፍተው ቢለቁት ጠርር ብሎ ያሳፍራቸዋል። አለቃም አዝነው «አዬ መልግጌ አባስኩት» አሉ ይባላል። የኢትዮጵያ ቀልዶች
17228
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%88%BD%20%E1%89%86%E1%88%8B%20%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%8B%B6%20%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD%20%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8B%AA%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%BA%20%E1%8A%A8%E1%8A%94%20%E1%8C%8B%E1%88%AB%20%E1%88%B0%E1%89%A0%E1%88%AD%20%E1%88%B0%E1%8A%AB%20%E1%89%A0%E1%8B%AA
ባልሽ ቆላ ወርዶ ሰማይ ሰማይ ሲያዪ አንቺ ከኔ ጋራ ሰበር ሰካ በዪ
ባልሽ ቆላ ወርዶ ሰማይ ሰማይ ሲያዪ አንቺ ከኔ ጋራ ሰበር ሰካ በዪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
48134
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8B%95%E1%88%AB%E1%89%A5%20%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8A%AB
ምዕራብ አፍሪካ
ምዕራብ አፍሪካ በአፍሪካ ምዕራብ ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ 18 አገራት ይጥቅልላል እነርሱም ቤኒን፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ካቦ ቬርዴ፣ ጋምቢያ፣ ጋና፣ ጊኔ፣ ጊኔ-ቢሳው፣ ኮት ዲቯር፣ ላይቤሪያ፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ናይጄሪያ፣ ሴይንት ህሊና ደሴት፣ ሴኔጋል፣ ሴየራ ሌዎን፣ ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ እና ቶጎ ናቸው።
22526
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
16386
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%8A%95%E1%8A%A9%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%AA%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%88%B8%E1%89%B3%E1%88%8D
ሽንኩርት የባህሪውን ይሸታል
ሽንኩርት የባህሪውን ይሸታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የተፈጥሮ ባህርይን መቀየር አይቻልም መደብ : ተረትና ምሳሌ
49142
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%83%E1%8B%AD%E1%8A%93%E1%8A%95
ሃይናን
ሃይናን (ቻይንኛ፦ ወይም /ሓይናም/) በደቡብ ቻይና ባሕር የሚገኝ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ታላቅ ደሴትና ክፍላገር ነው። የሃይናን ትርጉም «ከባሕር ደቡብ» ነው። የሃን ቻይናውያን ሰዎች ከ118 ዓክልበ. ጀመሮ ሠፈሩበት። አሁን 84% ይቆጠራሉ። ከነርሱ ቀድሞ የኖሩበት ኗሪዎች ሊ ብሔር ወደ ደቡብ ይገኛሉ፣ 15% ናቸው። የሁላቸው መደበኛ ቋንቋ ፑቶንግኋ ቻይንኛ ሲሆን፣ ቻይናውያን ደግሞ ሚንኛ (ሃይናንኛ)፣ ሊ ብሔርም ደግሞ ሕላይኛ ይናገራሉ። ባብዛኛው የደሴት ኗሪዎች የቡዲስም ምዕመናን ሲሆኑ፣ አንዳንድ እስላም ወይም ክርስቲያን ይገኛሉ። ዋናው ሰብል ሩዝ፣ ከዚያም ኮኮነት ዘምባባ፣ ቃጫ፣ አናናስ፣ ቁንዶ በርበሬ፣ ሻይ፣ ቡና፣ ሸንኮራ አገዳ፣ ጎማ ዛፍ ሁሉ ይታረሳሉ። የሃይናን ቢጫ ፋኖስ ሚጥሚጣ ለሃይናን ደሴት ብርቅዬ የቻይና ሚጥሚጣ አይነት ነው። ለማዳ እንስሶች በተለይ ፍየል፣ በሬ፣ የውሃ ጎሽ፣ ዶሮ፣ ዚዪ፣ ዳክዬ አላቸው። ሃይናን በጣም ትልቅ የቱሪስም መድረሻ ሆኗል፤ በቅርብም የቻይና መንግሥት መላው ክፍላገሩ «ዓለም አቀፍ ነጻ ንግድ ክልል» እንዲሆን ለማድረግ እያቀደ ነው። የሃይናን ባህል ስለ አበሳሰሉ ይታወቃል፤ በተለይ የበግ፣ ሠርጣን፣ ዳክዬ፣ ዶሮ፣ ዚዪ፣ አሳ፣ አሳማ አሠራሮች አላቸው። «የሃይናን ዶሮ በሩዝ» የሚል አሠራር በመላው ደቡብ-ምሥራቅ እስያ በተለይም በሲንጋፖር የተወደደ ሆኗል። በሃይናን ደሴት ብቻ የሚገኙ ብርቅዬ አትክልትና እንስሳት ዝርዮች አሉበት። በተለይም የሃይናን ቢጫ ፋኖስ ሚጥሚጣ የ አይነት የሃይናን ነጭ ጥድ የሃይናን ዝግባ የሃይናን ጸጉራም ትድግ የሃይናን ቆቅ የሃይናን ጣዎስ የሃይናን ጥቁር-ጉትያ ጊቦን ጦጣ የሃይናን መንትሌ የሃይናን ነብር-ድመት የነብር-ድመት ንዑስ ዝርያ ነው። የሃይናን ቅጠል ተንጫጪ ወፍ
14168
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BD%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%8C%8C%E1%89%B5%E1%8A%90%E1%89%B5
ችግር ነው ጌትነት
ትርጉሙ፦ ጌታ መሆን (ስልጣን ማግኘት) እራሱን የቻለ ውጣ ውረድ ያለው ነው። ጌታ በመሆን ጥቅም ብቻ አይገኝም። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21677
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8B%B0%20%E1%8A%A0%E1%8C%8B%E1%8B%B5%E1%88%9E%20%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%8B%B0
ያልወለደ አጋድሞ አረደ
ያልወለደ አጋድሞ አረደ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልወለደ አጋድሞ አረደ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
51195
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8B%AB%E1%88%B5%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AB
አልያስ መልካ
ኤልያስ መልካ ገረሱ ታህሳስ 10 ቀን 1977 – ጥቅምት 4 ቀን 2019 የኢትዮጵያ ሪከርድ አዘጋጅ እና ግጥም ደራሲ ነበር። በ 1993 ዓ.ም የወጣውን የቴዲ አፍሮ የመጀመሪያ አልበም አቡጊዳ በተሳካ ሁኔታ በማቀናበር ኤልያስ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ኤልያስ ከአርባ በላይ የስቱዲዮ አልበሞችን ያቀናበረ ሲሆን በዘመናዊ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ከብዙ እና አስተዋይ ዘፋኞች ጋር ሰርቷል። እ.ኤ.አ. 4 ቀን 2019 እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል።
23200
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%89%B0%20%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%83%E1%8A%94%20%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D
ቤተ መድኃኔ ዓለም
ላሊበላ በስፋቱ ኤትዮጵያ ውስጥ ካሉ ማናቸውም የአለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ትልቁ ነው። ቤተ ክርስቲያኑን ደግፈው የሚገኙ የአለት ምሶሶወች ቁጥር 72ሲሆን ከነዚህ በውጭ በኩል 34 አምዶች ሲገኙ ሌሎቹ 38ቱ በውስጥ ይገኛሉ። አለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት
44543
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B3%E1%8B%91%E1%8B%B2%20%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%89%A2%E1%8B%AB%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8D%8C%E1%8B%B4%E1%88%AC%E1%88%BD%E1%8A%95
የሳዑዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
የሳዑዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሳዑዲ አረቢያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1956 እ.ኤ.አ. ሲሆን የሳዑዲ አረቢያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። ሳዑዲ አረቢያ
21472
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8C%8D%E1%88%9B%E1%88%B9%20%E1%8A%A0%E1%8D%8D%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የጉልበት ግማሹ አፍ ነው
የጉልበት ግማሹ አፍ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የጉልበት ግማሹ አፍ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
1518
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%89%A2%E1%89%B5
ዋዝንቢት
ዋዝንቢት የሦስት አጽቄ አይነት ነው። የፌንጣና የአንበጣ ዘመድ ነው። ሁለንተናው ትንሽ ለጥ ይላል፤ ረጃጅም አንቴኖችም አሉት። ዋዝንቢት የሚታወቀው በሚያሰማው ድምጽ ነው። ድምጽ ማውጣትና ማሰማት የሚችለው አውራው ዋዝንቢት ብቻ ነው። የተባዕቱ ዋዝንቢት ክንፍ እንደ "ሚዶና ሞረድ" የሚመስል ፍርግርግ ነው። ክንፎቹን በማፋተግ ድምጽ ይፈጥራል፤ የድምጹ ቅላፄ እንደየ ዋዝንቢቱ ወገን ይለያያል። ሁለት ዓይነት የዋዝንቢት ዘፈኖች አሉ፤ የጥሪ ዘፈንና የመርቢያ ዘፈን ናቸው። የጥሪ ዘፈን ዓላማ አንስት ዋዝንቢ ለመሳብ ሲሆን ረጅምና ከፍተኛ ድምፅ ነው። ለመራባት ሲባል የሚዘፈነው ድምፅ አንስቲቱ እንስቲቱን ለማቅረብ ስለሆነ ቀስ ያለና ለስላሳ ነው። አንስት ዋዝንቢት መርፌ የሚመስል ረጅም የዕንቁላል መጣያ አላት። በምድር ላይ 900 የሚያሕሉ የዋዝንቢት ዝርያዎች ይገኛሉ። አንዳንድ ዝርያ ሣርና ተክል ብቻ ሲበላ፣ ሌሎች ዝርዮች ደግሞ ነፍሳት ያድናሉ። ዋዝንቢት ሌሊት የሚነቃ ፍጥረት ነው። ብዙ ጊዜ ከፌንጣ ጋር ይመሳሰላል፣ በተለይ የመዝለያ እግሮቹ ከፊንጣ እግሮች አይለዩም። በ1963 ዓ.ም. ዶ/ር ዊሊያም ከይድ ምርመራ አድርጎ አንዲት ተባይ ዝንብ ደግሞ በተባዕቱ ዘፈን እንደምትሳብ፤ ዕጯንም እንድታስቀምጥበት ቦታውን ለማወቅ እንደሚጠቅማት አገኘ። የመርባትን ድምጽ በመጠቀም የአስተናጋጇን ቦታ ለምታገኝ የተፈጥሮ ጠላት ይህች መጀመርያ ምሳሌ ሆነች። ከዚያ በኋላ ብዙ የዋዝንቢት ወገኖች ይህችን ተባይ ዝንብ ሲሸክሙ በምድር ላይ ተገኝተዋል። በእስያ በተላይም በቻይና ዋዝንቢት ዝነኛ ለማዳ እንስሳ ሆኖ መያዙ እንደ መልካም እድል ይቈጠራል። የተያዘ ዋዝንቢት ሁሉ ማናቸውም አትክልት ወይም ሥጋ ቢሰጥ ይበላል። በአንዳንድ ባሕል ደግሞ ዋዝንቢት እንደ ምግብ ሊበላ ይችላል። ከዕውነተኛው ዋዝንቢት አይነቶች መካከል አንዳንዶቹ እንዲህ ናቸው፦ የቊጥቋጦ ዋዝንቢት ተራ ወይም የሜዳ ዋዝንቢት፤ ቡናማ ወይም ጥቁር፤ ስሙም "የሜዳ" ምንም ቢሆንም፣ አንዳንድ ወደ ቤት ይገባል። ባለቅርፊት ዋዝንቢት የጉንዳን ዋዝንቢት የመሬት ዋዝንቢት የዛፍ ዋዝንቢት ፦ አብዛኛው አረንጓዴ ናቸው ክንፉም በውስጡ የሚያሳይና ሰፊ ነው፣ በዛፍና በቊጥቋጦ ይበዛል። እንግዳ ዋዝንቢት ባለሠይፍ ጅራት ዋዝንቢት ከዕውነተኛው ዋዝንቢት ጭምር፣ ከነዚሁ ውጭ አያሌ ሌላ የተዛመዱ ተሐዋስያን ወገኖች "ዋዝንቢት" ሊባሉ ይችላሉ፦ የፍልፈል ዋዝንቢት ባለ ረጅም ክንድ ፌንጦ የዋሻ ዋዝንቢት (ደግሞ የግመል ዋዝንቢት ይባላል) የአሸዋ ዋዝንቢት የዊታ ዋዝንቢት - በኒው ዚላንድ የሚገኝ የየሩሳሌም ዋዝንቢት - በሜክሲኮ አካባቢ የሚገኝ የፓርክታውን ፕራውን - ከደቡብ አፍሪቃ የሚገኝ ወገን ነው። ሦስት አጽቄ
20993
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%88%9D%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D
የሌለው ልብም የለው
የሌለው ልብም የለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሌለው ልብም የለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
45951
https://am.wikipedia.org/wiki/2009
2009
2009 አመተ ምኅረት፦ የካቲት 14 - ዕውቅና ያልተሰጠው ሀገር ናጎርኖ-ካራብቅ ስሙን ወደ «አርጻኽ ሪፐብሊክ» በይፋ ቀየረው።
47227
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AE%E1%8C%88%E1%88%AD
ፍሮገር
ፍሮገር (ጃፓንኛ: ፣ እንግሊዝኛ: ) የ1981 እ.ኤ.አ አርኬድ ጌም ከኮናሚ ነው ቪዲዮ ጌም
13058
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8C%E1%89%A5%E1%88%A9%E1%8B%8B%E1%88%AA
ፌብሩዋሪ
ፌብሩዋሪ (እንግሊዝኛ: ) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ ሁለተኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የጥር መጨረቫና የየካቲት መጀመርያ ነው። የጎርጎርያን ወሮች
22282
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%88%89%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%B0%E1%8C%80%20%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D%20%E1%8A%A8%E1%89%A0%E1%88%89%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ካልበሉበት ደጀ ሰላም ከበሉበት ቤት ነው
ካልበሉበት ደጀ ሰላም ከበሉበት ቤት ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ካልበሉበት ደጀ ሰላም ከበሉበት ቤት ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21768
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%8B%AD%20%E1%88%9D%E1%88%8D%E1%8A%AD%E1%89%B1%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%89%A0%E1%89%B1%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%8B%AD%20%E1%88%9D%E1%88%8D%E1%8A%AD%E1%89%B1%20%E1%88%BD%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%89%B1
ያባይ ምልክቱ አንደበቱ የገዳይ ምልክቱ ሽልማቱ
ያባይ ምልክቱ አንደበቱ የገዳይ ምልክቱ ሽልማቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያባይ ምልክቱ አንደበቱ የገዳይ ምልክቱ ሽልማቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50527
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D%20%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%B4%20%E1%8C%88%E1%8D%85%20%E1%8D%B2%E1%8D%AA
የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፪
፸፯ ፤ እንዲህም እናምናለን እንዲህም እንታመናለን የሃይማኖትም ጸሎት እንበል ። ፸፰ ፤ ጸሎተ ሃይማኖት (የሃይማኖት ጸሎት) በል ። ፸፱ ፤ ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ ። ቅድስት ድንግልንም ለሁሉድንቅ የሚሆን የፅንሷን ነገር እንዲህ እያልን እንመርምራት ድንግል ሆይ እሳተ መለኮት በሆድሽ ባደረ ጊዜ ፊቱ እሳት ልብሱ እሳት ቀሚሱ እሳት ነው እንደምን አላቃጠለሽም ? ። ፹ ፤ ሰባት የእሳት ነበልባል መጋረጃ በሆድሽ ውስጥ ወዴት ተዘጋጀ ወዴትስ ተጋረደ ከጎንሽ በቀኝ ነውን ወይስ ከጎንሽ በግራ ነውን ትንሽ አካል ስትሆኚ ? ። ፹፩ ፤ የሚያንፀባርቅ ነደ እሳት የሚከበው ኪሩቤል የተሸከሙትን ዙፋን በሆድሽ ውስጥ በወዴት ተዘጋጀ ወዴትስ ተተከለ ታናሽ ሙሽራ ስትሆኚ ? ። ፹፪ ፤ ከአገልጋይነት ጋራ እናትነት እንደምን ያለ ነው ። ከስፋት ጋራ የሆድ መጥበብ እንደ ንብ ያለ ሩካቤ ከቃል ድምፅ የተገኘ ፅንስ ከድንግልና ጋር አንድ የሆነ ሐሊብ ። ፹፫ ፤ ይህንንም ባሰብኩ ጊዜ ኅሊናዬ የልጅሽን የባሕሩን ጥልቅነት ሊዋኝ ይወዳል የወዳጅሽ የመሠወሪያው ማዕበልም ያማታዋል ። ፹፬ ፤ ዳግመኛም ባሰብኩ ጊዜ ኅሊናዬ ተሠውሮ ወደላይ ወጥቶ የሕያው መሠወሪያ የሆነውን ሊገልጥ ይወዳል ። ከነደ እሳትነቱ የተነሣ ይፈራል ከዐየራት ከእርቧቸው እርቦ አይደርስም ። ፹፭ ፤ ይህንንም ባሰብኩ ጊዜ ኅሊናዬ በነፋስ ትከሻ ተጭኖ በምሥራቅና በምዕራብ በሰሜንና በደቡብ በዳርቻዎችም ሁሉ ሊበር ይወዳል ። የፍጡራንን አኗኗር ያይ ዘንድ የአብርሕትንም ጥልቅነታቸውን ይለካ ዘንድ የሰማይን ርዝመቱን ያውቅ ዘንድ በሁሉ ዘንድ በሁሉም ይዞራል ። አቅቶት ወደ ቀደመ አኗኗሩ ይመለሳል ። ፹፮ ፤ አሁንም ገናናነቱን እንመርምር ጥልቅነቱንም እንጠናቀቅ ። የገናናነቱንም መጠን ለማመስገን የነብያትና የሐዋርያት አንደበት የማይቻለው ነው ። ፹፯ ፤ የማይደፈር ግሩም ነው ። በኛ ዘንድ ግን ትሑት ነው ። የማይገኝ ልዑል ነው ። በኛ ዘንድ ግን አርአያ ግብርን ነሣ ። የማይዳሰስ እሳት ነው ። እኛ ግን አየነው ዳሰስነውም ከእርሱም ጋራ በላን ጠጣን ። አሁንም እንዲህ እያልን እናመስግነው ። ፹፰ ፤ ቅዱስ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ። ፹፱ ፤ ድንግል ሆይ የሚበላውን ያፈራሽልን የሚጠጣውን ያስገኘሽልን ። ፺ ፤ ወዮ ካንቺ የተገኘ ኅብስት በማመን ከርሱ የሚቀበሉ ሕይወትንና ደኅንነት የሚሰጥ ነው ። ፺፩ ፤ ወዮ ካንቺ የተገኘ ኅብስት በማመን ከርሱ ለማይቀበሉ ሰዎች የማይላመጥ ጽኑ ነው ። ይኸውም ኃያል የሚሆን የአድማስ ድንጋይ ነው ። ←ወደ ገፅ ፲፩ ወደ ገፅ ፲፫→
22619
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%88%98%E1%88%8D
ሽመል
ሽመል ወይም አርቃይ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። ይህ በወገኑ «» አንድያው ዝርያ ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
15424
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%8B%9C
ተከዜ
ተከዜ ወንዝ ከላስታ ተራሮች በተለይ ቀጭን ተራራ ፈልቆ ወደ ምዕራብ በመፍሰስ አቅጣጫውን ቀይሮ ወደ ሰሜን ከሄደ በኋላ እንደገና ወደ ምዕራብ በመመለስ ከአጥባራ ወንዝ ጋር ሱዳን ውስጥ ተገናኝቶ በመጨረሻ ከአባይ (ናይል) ጋር ይደባቃል። በአጠቃላይ 608 ኪሎ ሜትር ርዝመት ሲኖረው የተወሰነው ክፍሉ የአሁኑ ኤርትራንና ኢትዮጵያን ድንበር ይከልላል። የኢትዮጵያ ወንዞች ነጭ አባይ
12149
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%8A%95%E1%8C%83%E1%88%9A%E1%8A%95%20%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8A%AD%E1%88%8A%E1%8A%95
ቤንጃሚን ፍራንክሊን
ቤንጃሚን ፍራንክሊን ጃንዋሪ 17 1706 እ.ኤ.አ. - አፕሪል 17 1790 እ.ኤ.አ.፦ ከአሜሪካዊ አብዮት ጀምሮ ዜግነቱ አሜሪካዊ ሲሆን የአሜሪካ 100 ዶላር ኖት ላይ በሚገኘው ምስሉ ይታወቃል። የአሜሪካ መስራች አባቶች ከሆኑ እውቅ የሃገሪቱ ሰዎች አንዱ ነው። እኚህ ሰው ለአሜሪካ ጸሃፊ፣ ፖለቲከኛ፣ ዲፕሎማት፣ ወታደር፣ ተመራማሪ፣ ፍጥረት ፈልሳፊ ወዘተ. ነበሩ። ፍራንክሊን ስለ ኅሊና ነጻነትና ስለ ግብረ ገብ ማስተማር የነበራቸው ፍቅር ከፍተኛ ነበረ። የአሜሪካን ሕገ መንግሥት ከነደፉት ዋና ሰዎች አንዱ ነበሩ። ካስፋፉት ምሳሌዎች መሃል «የክርስቶስን አራያ ምሰል» አንዱ ነው። የአሜሪካ ጸሓፊዎች
13224
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%85%E1%8B%8B
ኅዋ
ኅዋ ቁስ አካል ያለን ሁሉ ተንጣለን የምንኖርበት ማብቂያ የሌለው፣ መዳሰስም ሆነ መታየት የማይችል፣ ነገር ግን አቅጣጫና አቀማመጥ ያለው፣ ቁሶችንና ክንዋኔያቸውን አቃፊ፣ ባለ 3 ቅጥ ነገር ነው። ምንም እንኳ የውኑን አለም ለመረዳት የኅዋን ጽንሰ ሓሳብ መረዳት አስፈላጊ ቢሆንም እራሱ ኅዋ እንደ ጽንሰ ሓሳብ ጥያቄ በፍልስፍና ተመራማሪወች ዘንድ የወደቀብ ጊዜ ላይ ነው ያለነው። የኅዋ ምንነት ባሁኑ ጊዜ በ3 ተፎካካሪ አስተሳሰቦች ውስጥ ይገኛል እነሱም ኅዋ በራሱ እራሱን የቻለ ነገር ነው ብለው የሚያምኑ ኅዋ ማለት በነገሮች ዝምድና/ግንኙነት ምክንያት የሚፈጠር ሥፍራ ነው ብለው የሚያምኑ ኅዋ ማለት አዕምሮዓችን የፈጠረው ጽንሰ ሃስብ ነው ብለው በሚያምኑ የፍልስፍና ፈርጆች ተከፍሎ ይገኛል። የትኞቹ ትክክል ናቸው የትኞቹ ስህተት ናቸውን እስካሁን አውቆ የሚያስረዳ የለም። ሥነ ቅጥ
12044
https://am.wikipedia.org/wiki/18%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8B%95%E1%89%B0%20%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B5
18ኛው ምዕተ ዓመት
18ኛው ምዕጤ ዓመት ከ1701 እስከ 1800 ዓም ድረስ የነበረው ክፍለ ዘመን ነበረ። ክፍለ ዘመናት
42917
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%88%AD%E1%8B%A5
ቡርዥ
ቡርዥ (ፈረንሳይኛ፦ ) የፈረንሳይ ከተማ ነው። የፈረንሣይ ከተሞች
21044
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%90%E1%8A%90%20%E1%8A%A8%E1%8B%B1%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%9E%E1%89%B0%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%89%83%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%88%9D
የመነነ ከዱር የሞተ ከመቃብር አይወጣም
የመነነ ከዱር የሞተ ከመቃብር አይወጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመነነ ከዱር የሞተ ከመቃብር አይወጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48655
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BA%20%E1%8C%82%E1%8A%95%E1%8D%92%E1%8A%95%E1%8C%8D
ሺ ጂንፒንግ
ሺ ጂንፒንግ ከ2012 ጀምሮ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ (ሲሲፒ) ዋና ጸሐፊና የመካከለኛው ወታደራዊ ኮሚሽን () ፕሬዘዳንት እንዲሁም ከ2013 ጀምሮ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ () ፕሬዚዳንት ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩ የቻይና ፖለቲከኛ ናቸው። ሺ ከ2012 ጀምሮ በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ ታዋቂ የፖለቲካ መሪ የሆነው የቻይና ቀዳሚ መሪ ነው። የቻይናዊው የኮሚኒስት ሽማግሌ ዢ ዦንግሱን ልጅ፣ በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ እያለ አባቱ በባህል አብዮት ወቅት ካጸዳ በኋላ ወደ ያንቹዋን ካውንቲ ገጠራማ አካባቢ በግዞት ተወሰደ፣ እናም በሊያንግጂያህ መንደር ያኦዶንግ ውስጥ ይኖር ነበር፣ በዚያም ከሲሲፒ ጋር ተቀላቀለ እና የአካባቢው ፓርቲ ጸሐፊ ሆኖ ሠራ። ዢ በሲንጓ ዩኒቨርስቲ የኬሚካል ኢንጂነሪንግን እንደ "ሰራተኛ-ፒዛንት-ሶልት ተማሪ" ካጠና በኋላ በቻይና የባህር ዳርቻ ክፍለ ሀገሮች ውስጥ በፖለቲካ ደረጃውን አሻግረዋል። ሲ ከ1999 እስከ 2002 ድረስ የፉጂያን አገረ ገዢ የነበረ ሲሆን ከ2002 እስከ 2007 ድረስ የጎረቤት ሀገር የዣዣንግ አገረ ገዥና የፓርቲ ሚኒስትር ከመሆኑ በፊት ነበር። የሻንጋይ ፓርቲ ሚኒስትር የሆኑት ቼን ሊያንዩ ከሥራ ከተባረሩ በኋላ ሲ በ2007 ለአጭር ጊዜ እንዲተካው ተደረገ ። ከጊዜ በኋላ የፖሊትበሮ ቋሚ ኮሚቴ (ፒ ኤስ ሲ) አባል በመሆን በጥቅምት 2007 በማዕከላዊ ጸሐፊነት አገልግሏል። በ2008 እ.ኤ.አ. የሁ ጂንታኦ ተተኪ ተብሎ የተሰየመ ሲሆን፣ እንደ ዋነኛው መሪ፤ ለዚህም ሲባል ሲ ፒ አር ሲ ምክትል ፕሬዘደንት እና የሲ ኤም ሲ ምክትል ፕሬዘዳንት ሆኖ ተሾመ። በ 2016 ውስጥ ከ ሲሲፒ "አመራር ኮር" የሚለውን ርዕስ በይፋ ተቀብሏል. ሺም ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ የፒኤስሲ አባል ሆናለች። እ.ኤ.አ በ2018 የፕሬዚዳንቱን የጊዜ ገደብ አስወገደ። ሲ ፒ አር ሲ ከተቋቋመ በኋላ የተወለደው የመጀመሪያው የሲሲፒ ጠቅላይ ሚኒስትር ነው። ሲ ስልጣን ከነበበ ጀምሮ የፓርቲዎችን ዲሲፕሊን ለማስፈፀምና ውስጣዊ አንድነትን ለመጫን የሚያስችሉ ርምጃዎችን አስተዋውቋል። የፀረ ሙስና ዘመቻው የቀድሞውን የፒኤስሲ አባል ጨምሮ በስልጣን ላይ ያሉና ጡረታ የወጡ የሲሲፒ ባለስልጣናት እንዲወድቁ ምክንያት ሆኗል። በተጨማሪም በተለይ ከቻይና-ጃፓን ግንኙነቶች፣ ቻይና በደቡብ ቻይና ባሕር ውስጥ ስለምትለው ነገር፣ እና ለነፃ ንግድ እና ግሎባላይዜሽን ጥብቅና በመሰለፍ ረገድ ይበልጥ ጥብቅ የሆነ የውጭ ፖሊሲ አጽድቀዋል ወይም አበረታተዋል። በቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ አማካኝነት የቻይና የአፍሪካ እና ዩሬዥያን ተፅዕኖ ለማስፋት ጥረት አድርገዋል። ሺ ብዙ ጊዜ የፖለቲካና የትምህርት ታዛቢዎች አምባገነን መሪ ወይም አምባገነን መሪ እንደሆነ ሲገለጽ ቆይቷል። የሳንሱር ና የጅምላ ክትትል መበራከት፣ በዢንጃንግ ኡይገሮች መተሳሰርን፣ በዙሪያው እየዳበረ ያለውን የግላዊነት መናፍቅና በስልጣን ስር ላለው አመራር የጊዜ ገደብ ማስወገድን ጨምሮ የሰብዓዊ መብቶች መበላሸትን በመጥቀስ ነው። የሺ ፖለቲካዊ ሃሳቦች በፓርቲው እና በሀገር ሕገ-መንግስቱ ውስጥ ተካተዋል። እ.ኤ.አ. ኅዳር 11 ቀን 2021 ዓ.ም. ሲሲፒ የሺ ርዕዮተ ዓለም "የቻይና ባህል ፍሬስ" በማለት አውጇል። ይህ ሲሲፒ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ሦስተኛው መሠረታዊ የአቋም መግለጫ ሲሆን በምሳሌያዊ ሁኔታ ማኦ ዜዶንግ እና ዴንግ ዛዮፒንግ ከሚባሉት መሪዎች ጋር እኩል ክብር እንዲኖረው ያደርገዋል። የልጅነት ሕይወት እና ትምህርት ሺ ጂንፒንግ ሰኔ 15 ቀን 1953 ዓ.ም. ቤጂንግ ውስጥ ተወለዱ። የዢ ዦንግሱን ና እናቱ ኪ ዢን ሁለተኛ ልጅ ናቸው። በ1949 ፒ አር ሲ ከተመሰረተ በኋላ የሺ አባተ የፓርቲ ፕሮፖጋንዳ ሃላፊ፣ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የብሄራዊ ህዝብ ኮንግረስ ምክትል ፕሬዝዳንት ጨምሮ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎችን አከናውነው ነበር። ሲ በ1949 የተወለዱት ኪያኦኪያኦ የተባሉ ሁለት ታላላቅ እህቶች የነበሯቸው ሲሆን በ1952 ደግሞ አናን ተወለዱ። የሺ አባት ከፉፒንግ ካውንቲ፣ ሻንሲ የመጣ ሲሆን ሲ ደግሞ በዴንግዙ፣ ሄናን ከሚገኘው ከሺይንግ የዘር ሐረግ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችል ነበር። የቻይና መሪዎች
17635
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8C%BB%E1%88%95%E1%8D%8D%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%A8%E1%8C%83%20%E1%8C%A5%E1%8A%93%E1%89%B5
የመጻሕፍት ቤትና የመረጃ ጥናት
የመጻሕፍት ቤትና የመረጃ ጥናት () የሚባለው የጥናት መስክ የተለያዩ እንደ አመራር፣ የመረጃ ጥናት እና ትምህርት የመሳሰሉ የጥናት ዘርፎችን ከ[[በተ መጻሕፍት ጥናት ጋር የሚያዛምድ ሳይንስ ነው።
1987
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%8A%90%20%E1%89%85%E1%88%AD%E1%88%B5
ሥነ ቅርስ
አርኬዮሎጂ ወይም ሥነ-ቅርስ የሰው ልጆች ባሕል ጥናት ነው። ይህም የድሮ ሰዎችን አንደ ቁሳቁሶች ፣ ስዕሎች እና ጌጦች የመሳሰሉ ቅሪቶችን በመፈለግ፣ መሰብሰብ፣ እና ማጥናት ይከናወናል። «አርኬዮሎጂ» የሚለው ቃል የወጣ ከ2 ግሪክ ቃላት፣ (አርቃዮስ) = «አሮጌ» እና (ሎጎስ) = «ጥናት» (ወይም «ቃል») ሆኗል። ሥነ ቅርስ
44423
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5
እርካብ
እርካብ (ወይም ርካብ፣ ረካብ) ፈረስን የሚጋለብ ሰው እግሩን ያኖረበት፣ ለኮርቻ በጥብጣብ የሚያያዝ ቀለብቶ መዋቅር ነው። ይሄ ፈጠራ ለፈረሰኞች እጅግ ጠቃሚ የመጋለብ ዘዴ አስቻለ። እርካቡ በእስያ በ200 ዓክልበ አካባቢ ከተለማ ጀምሮ ጥቅሙ እየተስፋፋ፣ እርካቦችን የጠቀሟቸው ፈረሰኞችና ሥራዊቶቹ እርካብ በሌላቸው ኃያላት ላይ የሚለታሪ ጥቅም ነበራቸው። ምክንያቱም የሚጋለበው ሰው ኮርቻ ውስጥ ሲቀመጥ በይበልጥ ወደ ጎን ማዘንበል ስለሚችል፣ እንዲሁም በይበልጥ በጦሩ (ወይም በሰይፉ) ኃይለኛ ምታት ማቅረብ ስለሚቻለው ነው። በተጨማሪ ከፈረሱ ጀርባ መውደቁ ወይም መጣሉ እንዳይደርስበት በመርዳቱ ጥቅም ይሰጠዋል። ስለዚህ በአንዳንድ የታሪክ መምኅር አስተሳሰብ ይሄ ፈጠራ አይነተኛ ወይም አብዮታዊ ሚና አጫውቷል። የቃሉ መንስኤ ከአረብኛ ሪካብ ሲሆን ይህ ከጋራ ጥንታዊ የሴማዊ ቋንቋዎች ሥር «ረ ከ በ» («መሳፈር») ነው። ይህም ሥር አሁንም በ«መርከብ» እንዲሁም በ«ሩካቤ» ይታያል። የእርካብ መነሻ በሕንድ አገር ይመስላል። በዚያ አገር የፈረሰኞች ልማድ ባዶ እግር ለመጋለብ ነበር። ምናልባት በ200 አክልበ. አካባቢ አንዳንድ ፈረሰኛ አውራ እግር ጣቱን በቆዳ ቅንዲላ ውስጥ አድርጎ ጥብጣቡ ለኮርቻው ይታሥር ነበር። ደንበኛ እርካብ በእርግጥ ከሥነ ቅርስ ምስሎች የታወቀው በቻይና ከ314 ዓ.ም. ነው። በ470 ዓ.ም. እርካብ በቻይና ውስጥ በሰፊው ይጠቀም ነበር። ከ550-600 ዓ.ም. ግድም ጀምሮ ከእስያ ወደ አውሮፓ የወረሩት ብሔሮች እንደ አቫሮች የእርካብ ጥቅም ወደ አውሮጳ አስገቡ። በቅርብ ከዚህ በኋላ የቢዛንታይን መንግሥት ፈረሰኞች ፈጠራውን ከአቫሮች ተምረውት ለሥራዊታቸው አስገቡት። ከቢዛንታይኖችም ዘዴው ለዓረቦች ተላለፈ። ከአቫሮችም የእርካብ እውቀት ለመካከለኛና ምዕራብ አውሮፓ ተስፋፋ። አቫሮች ከወረሩ በፊት የአውሮፓ ሥራዊቶች በጥቂት ፈረሰኞች ቢጠቀሙ፣ ወታደሮች በተለይ እግረኞች ነበሩ። የእርካብ ጥቅም በአውሮፓ ከተስፋፋ በኋላ፣ ሥራዊቶቹ በብዛታቸው ከፈረሰኞች ተሠሩ። በኢንግላንድ ግን እስከ 1058 ዓም. ድረስ አብዛኛው ሥራዊት እግረኞች ሲሆኑ በሄስቲንግስ ውግያ ከኖርማንዲ በደረሱት በፈረሰኞች ሥራዊት ተሸነፉ።
12668
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%AD%20%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2
ጎንደር ዩኒቨርስቲ
የጎንደር የጤና ኮሌጅ የቀድሞው ስሙ ሲሆን የተመሰረተው በ1954 እ.ኤ.አ. ነው። በዚህም የኢትዮጵያ ቀደምቱ የጤና ትምህርት ተቋም ነው። ኮሌጁ በ2003 እ.ኤ.አ. ወደ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅነት ያደገ ሲሆን በአምስት ትላልቅ ፋኩሊቲዎች እና ከ30 በላይ የትምህርት ክፍሎች (ዲፓርትመንቶች) እያሠለጠነ ያስመርቃል። ዩኒቨርስቲው በቀድሞዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ጎንደር የሚገኝ ሲሆን ማራኪ ካምፓስ፣ ቴዎድሮስ ካምፓስ እና ሳይንስ አምባ የሚባሉ ሶስት ግቢዎች በዚሁ ከተማ ውስጥ አሉት። የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች
16967
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%8C%A5%E1%8A%96%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8C%A0%E1%89%B5%20%E1%89%B6%E1%88%8E%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8C%B8%E1%8C%B8%E1%89%B5
ፈጥኖ መስጠት ቶሎ ለመጸጸት
ፈጥኖ መስጠት ቶሎ ለመጸጸት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ግልብ ውሳኔ አትወስን መደብ :ተረትና ምሳሌ
14284
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8C%A2%E1%8A%A0%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%88%80%20%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%8A%AB%E1%88%B3
ሀጢአት በንስሀ በደል በካሳ
ሀጢአት በንስሀ በደል በካሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሀጢአት በንስሀ በደል በካሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የፍርድን ሚዛን የሚያስገነዝብ ነው። በርግጥም የተበደለ ወግን ካሳ እንደሚያስፈልገው የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
3667
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%84%E1%88%8D%E1%88%B2%E1%8A%95%E1%8A%AA
ሄልሲንኪ
ሄልሲንኪ የፊንላንድ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,162,900 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 582,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
18520
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A1%E1%88%8D%E1%89%B5%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%8C%AD%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%89%86%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%AD
ኡልትራ አጭር አቆጣጠር
ኡልትራ አጭር አቆጣጠር (አብልጦ አጭር አቆጣጠር) ማለት በታሪክ ሊቃውንት ከተገመቱት የጥንት (ከ1000 ዓክልበ. በፊት) ዘመን አቅጣጠሮች መካከል አንዱ ነው። ከ1000 ዓክልበ. ያሕል በኋላ ለሆነው ታሪክ፣ በተወሰነ አመት ይህ ድርጊት ሆነ ለማለት በጣም አጠያያቂ አይደለም። ከዚያ አስቀድሞ ግን መዝገቦች በካሳውያን ዘመን ጥቂት ስለ ነበሩ፣ ትንሽ 'ጨለማ ዘመን' ተብሏል። በ«ኡልትራ አጭር አቆጣጠር» ዘንድ፣ በ1507 ዓክልበ. የሐቲ (የኬጥያውያን) ንጉስ 1 ሙርሲሊ ባቢሎንን ዘረፈ፤ ከዚያ ካሳውያን ከተማውን ይዘው ስሙን ካራንዱንያሽ አሉት። የባቢሎን ውድቀት ዓመት መወሰን የባቢሎን መጨረሻ ንጉሥ ሳምሱ-ዲታና ለ31 ዓመታት የነገሠ ቢታወቅም፣ የባቢሎን (ካርንዱንያሽ) መጀመርያ ካሳውያን ነገሥታት (እስከ 1 ካዳሽማን-ኤንሊል ድረስ፣ 1383-1368) ግን ስንት አመታት እንደ ነገሡ በትክክል ስላልተገኘ፣ የባቢሎን ውድቀት አመት በትክክል ለመወሰን ለረጅም ጊዜ አልተቻለም ነበር። ዳሩ ግን በንጉሥ አሚ-ሳዱቃ ዘመን በ8ኛው ዓመት የዘሃራ ሁኔታና አቀማመጥ በደንብ ስለ ተመዘገበ፣ ይህ የታሪክ ሊቃውንት ዘመኑን ለመወሰን ረድቷል። ስለዚሁ የሥነ ፈለክ ቁጠራ፣ የአሚ-ሳዱቃ 8ኛው አመት ወይም በ1702፣ በ1646፣ በ1582፣ ወይም በ1550 ዓክልበ. እንደ ተከሠተ ታወቀ። ዛሬ የብዙ አገራት ታሪክ ሊቃውንት «መካከለኛ አቆጣጠር» የተባለውን ሲቀበሉ፣ የአሚሳዱቃ 8ኛው አመት በ1646 እና የባቢሎን ውድቀት በ1603 ዓክልበ. የሚወስኑት ናቸው። አለዚያ «አጭር አቆጣጠር» ተከትለው የአሚሳዱቃ 8ኛው አመት በ1582፣ የባቢሎንም ውድቀት በ1539 ዓክልበ. ያደርጉታል። ባለፈው ቅርብ ጊዜ ግን በሥነ ቅርስ እርምጃ ሳቢያ የአሦር ነገሥታት ዘመናት ቁጥር ለማወቅ ስለ ተቻለ፣ የፈረንሳይ ሊቅ ዤራርድ ዠርቱ «ከሁሉ አጭሩ» ('ኡልትራ' ወይም 'አብልጦ አጭር') አቆጣጠር በትክክል እንደሚስማማው አስረድቷል። የአሚሳዱቃ 8ኛው አመት በ1550፣ የባቢሎንም ውድቀት በ1507 ዓክልበ. ሆነ (ወይም ክ.በ. በ1499 እንደ ኤውሮጳውያን አቆጣጠር) ለማለት እንችላለን ማለት ነው።
14391
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8A%93%E1%8D%8D%E1%89%85
መናፍቅ
መንፈቅ ከሚለው ቃል የተገኘ ሲሆን፣ መንፈቅ ማለትም ግማሽ ማለት ነው። መናፍቅ ማለት ከፍሎ የሚያምን ሙሉ እምነት የሌለው ማለት ነው። በክርስትና ትምህርት የማያምን ሰው መናፍቅ አይባልም። ከሀዲ ወይም አህዛብ ይባላል እንጂ። በክርስትና ትምህርት አምናለሁ ብሎ ነገር ግን ሙሉ የክርስቶስንና የአባቶች ውሳኔዎችን የማይቀበል አካል መናፍቅ ይባላል። መጽሐፍ ቅዱስ ስለአምላክ ማንነት የሚናገረውን የማይቀበል፡ የአምላክን ፈቃዳትና ትእዛዛት በተዛባ መልኩ የሚያስተምር መናፍቅ ይባላል። 1. መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ በአንድነት በሦስትነት ይኖራል እያለ አምላክ አንድ አካል ብቻ አለው የሚሉ መናፍቃን ይባላሉ፡፡ 2. መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው እያለ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት የማይቀበሉ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ ሳይሆን የአብ ፍጡር ነው የሚሉት መናፍቃን ይባላሉ። 3. የእግዚአብሔር ቃል ሰው ለመዳን እምነትና ሥራ ያስፈልገዋል እያለ ድህነት በእምነት ብቻ ነው የሚሉ እንደ ቃሉ መናፍቃን ይባላሉ ነገር ግን መዳን በ እምነት እንደሆነ ሀዎርያ ፓውሎስ ይናገራል 4. በቅዱስ ቃሉ (በመጽሃፍ ቅዱስ)ያልተጻፈውን አይነት የሚያመልኩ፣ በቃሉ ላይ የሚጨምሩና የሚቀንሱ፥ እንዲሁም የቃሉን ትርጉም የሚያንሻፍፉ መናፍቅ ይባላሉ፠
9321
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%AD%E1%89%B6%E1%8B%B6%E1%8A%AD%E1%88%B5%20%E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%88%95%E1%8B%B6%20%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%AB%E1%89%B0%20%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእስክንድርያ ቅብት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የአርሜኒያ ሐዋርያዊ ቤተ ክርስቲያን የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሕንድ (ማላንካራ) ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን
18896
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
እንዳ ማርያም
እንዳ ማርያም (ቅድስት ማርያም) በቀደመው አርባዕተ አሥመራ ተብሎ በሚታውቀው መንደር አማካይ ቦታ ላይ የተሰራ ቤተክርስቲያን ነው። አርባዕተ አሥመራ በተራው የድሮውም ሆነ የአሁኑ አስመራ አማካይ ቦታ ነው። የቀደመው እንዳ ማርያም የሂድሞ ቅርጽ የያዘ የነበር ሲሆን ግድግዳውም የደብረ ዳሞን አሰራር በሚያስታውስ-መልኩ ከድንጋይና እንጨት ንብብር የታነጸ ነበር። ይህ የጥንቱ ቤተክርስቲያን ሁለት ጊዜ የተቃጠለ ሲሆን በሁለተኛው ጊዜ ያቃጠለው ግራኝ አህመድ ነበር። በዚህ በድሮው ቤተክርስቲያን ፈንታ አዲስ ቤተክርስቲያን በጣሊያኑ አርክቴክት ኢ ጋሎ አቅድ መሰረት 1920 ላይ ተሰራ። 1938 ላይ ከእንደገና በመታነጽ ቤተክርስቲያኑ አሁን የያዘውን ቅርጽ አገኘ።
15388
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%89%B3%E1%8B%8D%E1%8A%B3
ሻታውኳ
ሻታውኳ በአሜሪካ አገር በ1866 ዓ.ም. የተመሰረተ የትምህርት እንቅስቃሴ ነው። በተለይ የታወቀው በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻና በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ ሲሆን፣ አንዳንድ የሻታውኳ ተቋም እስከ ዛሬው ድረስ ስብስባ ያደርጋል። ሻታውኳ ከማስተማር በላይ ብዙ አይነት ባህላዊ መዝናናት፣ ንግግር፣ ሙዚቃ፣ ስብከት፣ ወዘተ. በማቅረቡ በተለይ ይታወቅ ነበር። «ሻታውኳ» በክረምት ወራት (ጁን፣ ጁላይና ኦገስት) የተሰበሰበ ማኅበር ነበር። መጀመርያው ማኅበር በሻታውኳ ሐይቅ፣ ኒው ዮርክ ክፍላገር ነበረ። (የሐይቁ መሃል ከጫፎቹ ይልቅ ጠባብ ስለሆነ፣ የሻታውኳ ትርጉም በኗሪዎች ቋንቋ «የታሰረ ከረጢት» ነው።) ይኸው ሻታውኳ ማኅበር «የእሁድ ትምህርት ቤት» (የክርስትና ትምህርት) አስተማሪዎች መልመጃ እንዲያገኙ የታሰበ «የክረምት ሠፈር» (ካምፕ) ነበር። መጀመርያው የሻታውኳ ተቋም የተመሠረተው በሜቶዲስት ሰባኪው ጆን ሄይል ቪንሰንት እና በንግድ ሽሪኩ ሉዊስ ሚለር ነበር። ይህም ተቋም በኒው ዮርክ እስካሁን ይገኛል። ለቤተሠብ ሁሉ ያገለገለ የትምህርት ክረምት ሠፈር ዕጅግ የተወደደ ሀሣብ ሆኖ፣ በአስር አመታት ውስጥ የሻታውኳ ማኅበሮች በአኅጉሩ በሙሉ ቶሎ ይስፋፋ ጀመር። በአገር ቤት በባቡር በሚደርሰው ሥፍራ አጠገብ ይገኙ ነበር። በቋሚ ሥፍራዎች ከተሰበሰቡት ሻታውኳዎች በላይ፣ በየመንደሩ በድንኳኖች የሚዛወሩ ሻታውኳዎች ነበሩ። ምንም ማእከላዊ ሥልጣን አልነበራቸውም፤ ስለዚህ «ነፃ ሻታውኳዎች» ተባሉ። አብዛኞቹ ሃይማኖታዊ ወይም የክርስቲያን መርሃግብር ቢኖራቸውም፣ ሌሎች ደግሞ በተለይ አለማዊ ዕውቀትና መዝናናት ያቅርቡ ነበር። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መኪና፣ ራዲዮን፣ ፊልም፣ ቴሌቪዥንም ስለ ተፈጠሩ፤ ሕዝቡም በቀላሉ መዝናናትና ትምህርት ለማግኘት ስለ ቻሉ፣ በየጥቂቱ የዚህ አይነት መኅበር አስፈላጊነቱን ተወ። አሁን የሻታውኳ ታዋቂነት እጅግ ቀንሶ፣ ቢታወስ ለታሪካዊ ትዝታ ብቻ ይሆናል። የአሜሪካ ታሪክ
38844
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%8C%20%28%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%B3%29
በደሌ (ወረዳ)
በኦሮሚያ ክልል የሚገኝ የቡኖ በደሌ ዞን መቀመጫ ወረዳ ነው። ህዝብ ቆጠራ በኦሮሚያ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው። ህዝብ ቆጠራ ኦሮሚያ ክልል የኢትዮጵያ ወረዳዎች
52507
https://am.wikipedia.org/wiki/The%20Defenders
The Defenders
(የተከሳሽ ጠበቃዎች) ከ1961 እስከ 1965 እ.ኤ.አ. ድረስ የተሠራ አሜሪካዊ የፍርድ ቤት ድራማ ነው። የተከሳሽ ተበቃዎቹ ቡድን አባትዬው ሎረንስ ፕረስቶን እና ልጁ ኬኔስ ፕረሥቶን ሲሆኑ በፍርድ ቤት አጥር ግቢ ውስጥ በተለይ ውስብስብ በኾኑት ጉዳዮች ልዩ ሙያ አላቸው። 132 ክፍሎች ተሠሩ። ተከታታይ ፊልሞች የቴሌቪዥን ትርዒት የአሜሪካ ፊልሞች
19136
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%9C%E1%89%A5%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8D%8D%E1%8A%95
አዜብ መስፍን
ወ/ሮ አዜብ መስፍን የህወሃት ነባር ታጋይና የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ናቸው። ቀዳማዊ እመቤት በነበሩበት ወቅት በኢትዮጵያ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ተቋሞች ስብስብ የሆነውን የትግራይ መልሶ ማቋቋሚያ ማህበር (ት.እ.ም.ት) መሪ ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባ እና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች ወይዘሮዋን በተለያዩ ከባድ የሙስና ቅሌቶች ይፈርጁዋቿል፡፡ ወይዘሮ አዜብ የባለቤታቸው መታሰቢያ የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን መስራች እና የቦርድ ሰብሳቢ ናቸው፡፡ ከመለስ ዜናዊ ጋር ትዳር ከመመስረታቸው በፊት የአርከበ እቁባይ የፍቅር ጓደኛ እንደነበሩ የህዋህት ታጋይ የነበሩት ገብረመድህን አርአያ መስክረዋል። የኢትዮጵያ ሰዎች
44476
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%BD%E1%8A%91%E1%8A%93
ኤሽኑና
ኤሽኑና የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው ተል አስማር ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ በዲያላ ወንዝ ሸለቆ ይገኛል። ኤሽኑና ከስሜኑ ተራሮች ወደ መስጴጦምያ በደረሰው መንገድ ላይ ስለተቀመጠ የብርቅ ሸቀጦች (ፈረስ፣ ሰንፔር፣ ዕንቁዎች ወዘተ.) ንግድ ማዕከል ሆነና በለጸገ። የአካድ መንግሥት እየደከመ (በሹዱሩል ዘመን 2001-1986 ዓክልበ. ግ.) ኤሽኑና በአካድ ቅሬታ ግዛት ውስጥ እንደ ቀረ ይታወቃል። ከዚያ የኤላም ንጉሥ ኩቲክ-ኢንሹሺናክ ያዘው። ከዚህ በኋላ ለዑር መንግሥት ተገዥ ሆነ፤ ከዚያ በተራው ለኢሲንና ለላርሳ ተገዛ። አንዳንድ የኤሽኑና ገዢ ግን እንደ ነጻ ንጉሥ ይገዛ ነበር። 2 ኢፒቅ-አዳድ 1771-1729 ዓክልበ. በተለይ ለኤሽኑና ሰፊ ግዛት አሸነፈ። በመጨረሻ በ1674 ዓክልበ. ኤሽኑና ለባቢሎን ንጉሥ ሃሙራቢ ወደቀ። የኤሽኑና ሕግጋት ደግሞ ለሥነ ቅርስ ታውቀዋል፤ የትኛው ንጉሥ እንዳወጣቸው ግን እርግጥኛ አይደለም። የኤሽኑና ነገሥታት (ኡልትራ አጭር) - ኢቱሪያ - ገዥ (ኤንሲ) ለዑር-፫ መንግሥት 1910-1904 - ሹ-ኢሊያ 1904-1896 - ኑራኹም - ገዥ ለዑር 1896-1886 - ኪሪኪሪ - ገዥ 1886-1872 - ቢላላማ - ገዥ ለኢሲን - ኢሻር-ራማሹ - ገዥ - ኡሹር-አዋሱ - ገዥ - አዙዙ - ገዥ - ኡር-ኒንማርኪ - ገዥ - ኡር-ኒንጊዚዳ - ገዥ 1806-1793 - 1 ኢፒቅ-አዳድ 1793-1791 - ሳሪያ - ገዥ 1784-1778 - ዋራሣ - ገዥ 1791-1784 - በላኩም - ገዥ 1778-1771 - 1 ኢባልፒኤል 1771-1729 - 2 ኢፒቅ-አዳድ 1729-1719 - ናራም-ሲን 1719-1718 - ኢብኒ-ኤራ 1718-1716 - ኢቂሽ-ቲሽፓክ 1716-1712 - ዳኑም-ታሃዝ 1712-1692 - ዳዱሻ 1692-1680 - 2 ኢባልፒእል 1680-1674 - ሲሊ-ሲን የሱመር ከተሞች
43866
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A8%E1%8C%A8%E1%88%86%20%28%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%88%9D%29
ጨጨሆ (አልበም)
ጨጨሆ በ፳፻፫ ዓ.ም. የወጣ የአስቴር አወቀ አልበም ነው። አልበሙ የአስቴር ፳፫ኛ ሲሆን መጠሪያው የተወሰደው በጎንደር፣ ኢትዮጵያ ከምትገኝ መንደር ናት። የዜማዎች ዝርዝር
22691
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%88%A9%E1%8B%B5
ኣምባሩድ
ኣምባሩድ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት የኣውጥ ወገን
3712
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%B3%E1%8A%93%E1%8A%93%E1%88%AA%E1%89%AE
አንታናናሪቮ
አንታናናሪቮ የማዳጋስካር ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1,390,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
27877
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AC%E1%8A%94%E1%89%B5%E1%8A%9B
ቬኔትኛ
ቬኔትኛ በስሜን-ምሥራቅ ጣልያን አገር በቬኒስ ከተማ አቅራቢያ የሚነገር የጣልያንኛ ቀበሌኛ ወይም ዘመድ ነው። ከ2 ሚሊዮን ተናጋሪዎች በላይ አሉ። ሮማንስ ቋንቋዎች
16053
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B9%E1%88%9D%E1%8A%93%20%E1%88%9B%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%AD%20%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%8B%B3%E1%88%8D
ሹምና ማር እያደር ይከብዳል
ሹምና ማር እያደር ይከብዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
46917
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%8B%E1%89%A5%E1%88%AA%E1%8B%AB
ካላብሪያ
ካላብሪያ የጣልያን ክፍላገር ነው። ዋና ከተማው ካታንዛሮ ነው። የጣልያን ክፍላገራት
14885
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B9%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%83%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D
ለሹመት ያደለው የለማኝ አለቃ ይሆናል
ለሹመት ያደለው የለማኝ አለቃ ይሆናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ