id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
47155
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%8A%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%E1%8B%8E%E1%89%BD%20%E1%89%A4%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%89%A5
የአልጎንኲያን ቋንቋዎች ቤተሰብ
የአልጎንኲያን ቋንቋዎች ቤተሠብ በስሜን አሜሪካ የሚገኝ ኗሪ ቋንቋዎች ቤተሠብ ነው። ምስራቅ አልጎንኲያን ዋባናክኛ (አበናኪ) ስክጅኑውኛ (ማለሲት-ፓሣማኰዲ) ዎፓናክኛ (ማሣቹሰት፣ ናቲክ) ናረገንሰትኛ * ሞሂጋንኛ (ፔኰት) * መሂከንኛ * ምንሲ ለናፔኛ ኡናሚ ለናፔኛ * ነንተጎኛ (ናንቲኮክ) * ፓዋተንኛ * ፓምሊኮኛ * መካከለኛ አልጎንኲያን ኔሂያውኛ (ክሪ) ኦማዕኖምኛ (መኖሚኒ) አንሽናብኛ (ኦጂብዌ) ቦዴዋድምኛ (ፖተዋቶሚ) መስኳክኛ (ፎክስ) ሻዋኖኛ (ሻውኒ) ምያምኛ (ማያሚ-ኢለኖህ) * ምዕራብ አልጎንኲያን ሲክሲክኛ (ብላክፉት) ሂኖኖኤኛ (አራፓሆ) ጺጺስትኛ (ሻየን) :ምሥራቅ አልጎንኲያን ልሳናት ሷዴሽ :ምዕራብ አልጎንኲያን ልሳናት ሷዴሽ የስሜን አሜሪካ ኗሪ ብሔሮች
14840
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%88%9D%E1%89%B3%E1%89%B5%20%E1%8C%A9%E1%88%85%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%89%81%E1%88%AD%E1%8C%A0%E1%89%B5%20%E1%89%A5%E1%88%8B%E1%89%A0%E1%89%B5
ለራስ ምታት ጩህበት ለሆድ ቁርጠት ብላበት
ለራስ ምታት ጩህበት ለሆድ ቁርጠት ብላበት የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20245
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%89%80%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%B3%20%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%8B%8D
ንጉስ የሰቀለው አንበሳ የሰበረው
ንጉስ የሰቀለው አንበሳ የሰበረው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
19510
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%89%A3%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%95%20%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%89%B3%E1%88%8D
ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይበረታል
ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይበረታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22015
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%89%86%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%8B%98%E1%8D%88%E1%8A%90%20%E1%8D%8D%E1%8B%A8%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%89%80%E1%8B%98%E1%8A%90%20%E1%88%98%E1%8B%B3%E1%8A%9B%E1%88%9D%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D
ዲያቆን ከዘፈነ ፍየል ከቀዘነ መዳኛም የለው
ዲያቆን ከዘፈነ ፍየል ከቀዘነ መዳኛም የለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዲያቆን ከዘፈነ ፍየል ከቀዘነ መዳኛም የለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20991
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8B%E1%8C%AD%E1%8A%95%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%89%85%E1%88%9B%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%8B%AB%E1%8A%93%E1%8C%A2%E1%8A%95%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8C%85%E1%89%A5%20%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D
የላጭን ልጅ ቅማል በላው ያናጢን ልጅ ጅብ በላው
የላጭን ልጅ ቅማል በላው ያናጢን ልጅ ጅብ በላው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የላጭን ልጅ ቅማል በላው ያናጢን ልጅ ጅብ በላው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
3523
https://am.wikipedia.org/wiki/1963
1963
1963 አመተ ምኅረት መስከረም 25 - የብሩነይ ዋና ከተማ ባንዳር ብሩነይ ስም ወደ ባንዳር ሰሪ ቤጋዋን ተቀየረ። ሚያዝያ 11 - ሴየራ ሌዎን ነጻነት ከእንግሊዝ አገኘ። ጳጉሜ 4 - በአቲካ እስር ቤት ኒው ዮርክ ሁከት ተደረገ።
14432
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%89%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%88%8D%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%8C%8D%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%95%E1%88%9D
ሁሉም አካል ነው ግን እንደአይን አይሆንም
ሁሉም አካል ነው ግን እንደአይን አይሆንም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም አካል ነው ግን እንደአይን አይሆንም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለየት ያለ ጠቃሚነትን/ፍቅርን የሚያሳይ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14179
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%88%A8%E1%8C%89%E1%8A%95%20%E1%88%B3%E1%89%A5%20%E1%8B%9B%E1%8D%89%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%88%B3%E1%88%B3%E1%89%A5
ሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብ
ሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብ የአማርኛ ምሳሌ ነው። - ከባድ ነገርን ለመስራት የግዴታ ከከባዱ ነገር ጋር መጋፈጥ አያስፈልግም። ይልቁኑ ከነገሩ ጋር የተያያዘውን ሃረግ/ቀላል ነገር በመጠቀም ከባዱን ማንቀሳቀስ ይቻላል። ምናልባትም የዘምድናን ስራን የሚያበረታታ ተረትና ምሳሌ ሊሆን ይችላል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22712
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%8B%B0%E1%88%B5
ኣደስ
ኣደስ ወይም ባርሰነት () በዓለምና በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ሁሌ ለምለም ዛፍ ወገን ነው። ==የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም በባሕላዊ መድኃኒት፦ ለፎረፎር፣ በቅጠሉ ዱቄት ይታጠብ። ለተቅማጥ ወይም ለሆድ ቁርጠት፣ የቅጠሉ ጭማቂ በጧት ይጠጣል። የኢትዮጵያ እጽዋት
21976
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%89%86%E1%88%AE%20%E1%8A%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8C%AB%E1%8B%8D%E1%89%B0%E1%8A%9D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%B0%E1%88%9B%20%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%8C%8B%E1%8A%9D
ደንቆሮ ከሚያጫውተኝ የሚሰማ ያውጋኝ
ደንቆሮ ከሚያጫውተኝ የሚሰማ ያውጋኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደንቆሮ ከሚያጫውተኝ የሚሰማ ያውጋኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
45277
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%B1%E1%89%A3%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8B%AD%E1%88%81%E1%8A%95
እሱባለው ይሁን
ስነቃል በመነገር በመተረት ወይም በመዘም በተወሰኑ ማህበራዊ አጋጣሚዎች ላይ የሚከወን ቃላዌ ፈጠራ ሲሆን የአንድን ማህበረሰብ ወግ ልማ እንዲሁም ታሪክ ማስተላለፊያና ልዩ ልዩ ክስተቶችን እና የሕይወት መልኮችን መግለጫ ኪነ-ጥበብ ነዉ።
31936
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%B9%E1%88%AD
አሹር
አሦር (አሹር በዕብራይስጥ) ፦ የሴም ልጅ አሦር (አሹር በዕብራይስጥና በአካድኛ))፦ ታሪካዊ አገር፣ ግዛትና መንግሥት አሹር፣ የአሦር ዋና ከተማ አሹር፣ የአሦር ሃይማኖት ጣኦት ወይም አምላክ
38661
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%89%86%E1%8C%A3%20%28%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%B3%29
ሰቆጣ (ወረዳ)
በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው። ህዝብ ቆጠራ ሰቆጣ (ወረዳ)
46559
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%88%A5%E1%88%AB%E1%89%85%20%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95
ምሥራቅ ጀርመን
ምሥራቅ ጀርመን ከ1942 ዓም እስከ 1983 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ አገር ነበር። በ1983 ዓም የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ በተከሠተበት ወቅት፣ ከምዕራብ ጀርመን ጋራ ዘመናዊው አገር ጀርመን ተፈጠረ። የአውሮፓ ታሪካዊ አገሮች የጀርመን ታሪክ
14413
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%8C%8B%20%E1%8A%A0%E1%8C%8B%E1%8B%98%E1%8A%95
የደጋ አጋዘን
የደጋ አጋዘን ወይም የተራራ ኒያላ ወይም በሳይንሳዊ ስሙ ተብሎ ሲጠራ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኝ የኒያላ ዘመድ ነው። ይህን እንስሳ ከሌሎች አጋዘኖች ለየት የሚያደርገው በተራራ መኖሩ ነው። በአሁኑ ጊዜ በአለም ላይ 2፣500 ብቻ ደጋ አጋዘኖች ሲኖሩ የሚኖሩበትም ቦታ በባሌ ተራራዎች ነው። የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት የቶራ አስተኔ
44006
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%91%E1%8A%95%E1%89%B5
ፑንት
ፑንት (ፕወነት) ከጥንታዊ ግብጽ ጋራ ንግድ ያካሄድ የነበረ ሀገር ነበር። ግብጻዊ ተጓዦችና መርከበኞች ከዚያ ወርቅ፣ ሙጫ፣ ቆጲ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ባርያዎችና አውሬዎች ያመጡ ነበር። ፑንት ደግሞ አንዳንዴ «ታ ነጨር» (ሀገረ አምላክ) ይባላል። ፑንት በቀይ ባሕር ዳርቻ ወይም በአፍሪቃ ወገን ወይም በአረቢያ ወገንወይም ምናልባት በሁለቱም እንደ ተገኘ ይታሰባል። በአንዳንድ ዘመናዊ መምህሮች ዘንድ ፑንት ከፉጥ (የካም ልጅ) ጋር መታወቂያ ሊኖረው ይችላል።በተለመደው ልማድ ግን ይህ ፉጥ በቀይ ባሕር አካባቢ ሳይሆን በሊብያ ነበር የሠፈረው። የግብጽ ግንኙነት ከፑንት ጋር 2950 ዓክልበ. ግድም - በፈርዖን ኁፉ ዘመን የፑንት ወርቅ ይጠቀሳል። 2900 ዓክልበ. ግድም - ፈርዖን ሳሁሬ ጉዞ ወደ ፑንት ላከ። 2003 ዓክልበ. ግድም - የ3 መንቱሆተፕ አለቃ ሃኑ የፑንት ጉዞ መራ። በ1 ሰኑስረትና 2 አመነምሃት ዘመኖች (1972-1905 ዓክልበ.) ደግሞ ጉዞዎች ወደ ፑንት ሄዱ። በዚህ ዘመን ሥነ ጽሑፍ መርከቡ የጠፋበት መርከበኛ ተረት ፑንትን ይጠቅሳል። 1478 ዓክልበ. ግድም - ንግሥት ሃትሸፕሱት ቋሚ የንግድ መርከቦች ኃይል አሠራች። በመቃብርዋ ግድግዳ የአምሥት መርከቦች ጉዞ ይዘገባል። የሃትሸፕሱት ተልእኮ ኔህሲ በፑንት ሲደርስ የፑንት መሪዎች ንጉሥ ፓራሁ እና ንግሥት አቲ ሰላምታ ሰጡት።«ፑንት» የሚለው ሥያሜ በግብጽኛ ከጥንታዊ መንግሥት መዝገቦች ከ1500 ዓመታት በፊት የተወረሰ ነበር እንጂ ኗሪዎቹ ያንጊዜ አገራቸውን «ፑንት» እንዳሉት አይሆንም። ግብጻውያን ዕጣን፣ ቆጲ፣ ከብት፣ ዝሆን ጥርስ ወዘተ. ከፑንት ገዙ። የሃትሸፕሱት ተከታዮች 3 ቱትሞሲስና 3 አመንሆተፕ ደግሞ የፑንት ንግድ አከታተሉ። እስከ 1150 ዓክልበ. ግድም ድረስ በ3 ራሜሰስ ዘመን የፑንት ጉዞ ይዘገባል። ከፑንት የተገኙት አውሬዎች ቀጭኔ፣ አንኮ፣ ጉማሬ እና ነብር ስለ ሆኑ፣ ከዚያም በላይ የንግድ ዕቃ ዞጲ እና የዝሆን ጥርስ ሆኖ፣ አብዛኛው ሊቃውንት ፑንት በተለይ በአፍሪቃዊው ዳርቻ ላይ መሆኑን ያስቡታል። ከፑንት የደረሰ አንድ የአንኮ አስካሬን ቅርስ በግብጽ ተገኝቶ፣ በ2002 ዓ.ም. ሊቃውንት የጄኔቲክ ምርመራ አድርገው አንኮው በተለይ ከኤርትራና ኢትዮጵያ አንኮዎች ጋራ እንደ ተዘመደ አስታወቁ። ዋቢ ምንጮች የአፍሪካ ታሪክ ጥንታዊ ግብፅ ታሪካዊ አገሮች
20772
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%89%A0%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%88%B0%E1%88%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%B3%E1%8C%88%E1%89%B5
ውሀ በእሳት ሰስ በዳገት
ውሀ በእሳት ሰስ በዳገት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀ በእሳት ሰስ በዳገት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14713
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%8B%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%88%BD%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8D%8B%E1%8A%95
ኋንግ ሽያንፋን
ኋንግ ሽያንፋን (ቻይንኛ፦ ፣ ) የቻይና ታሪክ ጸሓፊ ነበሩ። ከ13 ኖቬምበር 1899 እ.ኤ.አ. እስከ 18 ጃንዩዌሪ 1982 እ.ኤ.አ. ድረስ ኖሩ። ፣ 1936 ዋቢ ምንጮች / ኋንግ ሽያንፋን የቻይና ሰዎች
52317
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%A0%E1%89%83%20%E1%89%B5%E1%8B%95%E1%8B%9B%E1%8B%9D
ጥበቃ ትዕዛዝ
የጥበቃ ትዕዛዝ በለንደን የሜትሮፖሊታን ፖሊስ አገልግሎት የስፔሻሊስት ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት ውስጥ ካሉት ትዕዛዞች አንዱ ነው። ትዕዛዙ በመከላከያ ደህንነት ላይ የተካነ ሲሆን ሁለት ቅርንጫፎች አሉት እነሱም የሮያልቲ እና የስፔሻሊስት ጥበቃ (ራኤስፒ) ፣ ለንጉሣዊ ቤተሰብ ጥበቃ እና ለመንግስት ባለስልጣናት የቅርብ ጥበቃ ፣ እና የፓርላማ እና የዲፕሎማቲክ ጥበቃ (ፓዲፒ) ፣ የመንግስት ህንፃዎች ፣ ባለስልጣናት እና አንድ ወጥ የሆነ ጥበቃን ይሰጣል ። ዲፕሎማቶች።ከአብዛኞቹ የብሪታንያ የፖሊስ መኮንኖች በተቃራኒ፣ ብዙ የጥበቃ አዛዥ አባላት በተግባራቸው ጊዜ የጦር መሳሪያ ይይዛሉ እና ሁሉም የተፈቀዱ የጦር መሳሪያ መኮንኖች ናቸው። በኤፕሪል 2015 (የአውሮፓ የቀን መቁጠሪያ) የጥበቃ ትእዛዝ ቅርንጫፎች እና የደህንነት ትዕዛዝ አካላት በሁለት የተለያዩ ቅርንጫፎች በመከላከያ ትእዛዝ ቁጥጥር ስር ተዋህደዋል-የሮያልቲ እና የስፔሻሊስት ጥበቃ (ራኤስፒ; የሮያልቲ ጥበቃ እና የልዩ ባለሙያ ጥበቃ ውህደት) እና የፓርላማ እና የዲፕሎማቲክ ጥበቃ (ፓዲፒ; የዲፕሎማቲክ ጥበቃ ቡድን እና የዌስትሚኒስተር የደኅንነት ትዕዛዝ ቤተ መንግሥት ውህደት)። የንጉሣዊ ቤተሰብ እና የልዩ ባለሙያ ጥበቃ የሮያሊቲ እና የስፔሻሊስት ጥበቃ (ራኤስፒ) የተመሰረተው የሮያልቲ ጥበቃ ትእዛዝ ከልዩ ጥበቃ ትእዛዝ ጋር በሚያዝያ 2015 ውህደትን ተከትሎ ነው። መምሪያው ሶስት የስራ ቦታዎች አሉት ለንጉሣዊ ቤተሰብ አባላት፣ የመንግስት ሚኒስትሮች (ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ) እና የጎበኘ የሀገር መሪዎች ጥብቅ ጥበቃ። ለንጉሣዊ ቤተሰብ አባላት እና የመንግስት ሚኒስትሮች የሞባይል የታጠቁ ጥበቃን የሚያቀርበው የልዩ አጃቢ ቡድን በለንደን፣ ዊንዘር እና ስኮትላንድ ውስጥ ባሉ የንጉሣዊ መኖሪያ ቤቶች የታጠቁ ጥበቃ። በመጀመሪያ፣[መቼ?] የሮያሊቲ ጥበቃ መኮንኖች በረዳት ኮሚሽነር “ሀ” ትዕዛዝ በቀጥታ ቢመጡም ለአስተዳደራዊ ዓላማ ከ “” ክፍል ጋር ተያይዘዋል። የሮያሊቲ ጥበቃ ቅርንጫፍ እንደ የተለየ ልዩ ባለሙያተኛ ክፍል በ1978 ተመሠረተ። የፓርላማ እና የዲፕሎማሲ ጥበቃ የፓርላማ እና የዲፕሎማቲክ ጥበቃ (ፓዲፒ) የተመሰረተው የዲፕሎማቲክ ጥበቃ ቡድን ከዌስትሚኒስተር ዲቪዥን ቤተ መንግስት ጋር በሚያዝያ 2015 ውህደትን ተከትሎ ነው። ፓዲፒ የታጠቁ እና ያልታጠቁ ኤምባሲዎችን፣ ሚሲዮኖችን እና የፓርላማ እስቴትን ጥበቃ ያደርጋል። እንዲሁም ለከፍተኛ የመንግስት ሚኒስትሮች የመኖሪያ ቤት ጥበቃን ይሰጣሉ እና በዳውኒንግ ስትሪት እና በኒው ስኮትላንድ ያርድ የመዳረሻ ቁጥጥር እና ደህንነት ሃላፊነት አለባቸው። ፓዲፒ በ2017 በዌስትሚኒስተር በተፈጸመ ጥቃት የተገደለው የፖሊስ ኮንስታብል ኪት ፓልመር ጂኤም የሚሰራበት ትእዛዝ ነበር።
20265
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%89%B4%20%E1%8A%A8%E1%88%86%E1%8A%95%E1%88%BD%20%E1%8A%AB%E1%88%88%E1%88%B5%E1%88%9C%20%E1%8A%A0%E1%89%B3%E1%88%8D%E1%89%85%E1%88%BD
እቴ ከሆንሽ ካለስሜ አታልቅሽ
እቴ ከሆንሽ ካለስሜ አታልቅሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
2808
https://am.wikipedia.org/wiki/1773
1773
1773 አመተ ምኅረት ጥቅምት 2-8 - ታላቅ አውሎ ነፋስ በማርቲኒክና በባርባዶስ ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ 22,000 የሚያሕሉ ሰዎች ጠፍተዋል። የካቲት 22 ቀን - እንግሊዞች የዛሬውን ጋያና ከሆላንድ ያዙትና ጆርጅታውን ከተማ መሠረቱ። ጳጉሜ 1 ቀን - ሎስ አንጅለስ የምትባል ከተማ በ44 እስፓንያዊ ሠፈረኞች ተመሰረተች።
18650
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8A%95%E1%89%B5%E1%88%A8%E1%8A%93
ኤንትረና
ኤንትሬና (እስፓንኛ፦ ) የእስፓንያ መንደር ነው። ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ሮማውያን በዙሪያው ሠፍረው ላ ዴሄሳ የተባለ መንደር ነበር። በ750 ዓ.ም. ግድም የአስቱርያስ ንጉሥ 1 አልፎንሶ መንደሩን ከእስላሞች ያዘ። በ1036 ዓ.ም. አንቴሌና ተብሎ ይመዘገባል። የእስፓንያ ከተሞች
14755
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%86%E1%8B%B3%E1%88%9D%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%89%AB%E1%89%B5%20%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%8D%88%E1%88%88
ለሆዳም በሬ ቫት ተከፈለ
ለሆዳም በሬ ቫት ተከፈለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
1812
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%8A%90%20%E1%8C%BD%E1%88%91%E1%8D%8D
ሥነ ጽሑፍ
የልብ ወለድ ድርሰት የሥነ ጽሑፍ ጠበብት ጸሐፌ ተውኔቶች ሥነ ጽሑፍ በሃገር፤ በቋንቋ ወይም በባህል የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍ የእስያ ሥነ ጽሑፍ የአውሮፓ ሥነ ጽሑፍ የሰሜን አሜሪካ ሥነ ጽሑፍ የላቲን አሜሪካ ሥነ ጽሑፍ ሥነፅሁፋዊ ሂስ
21239
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%88%88%E1%89%A5%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%88%BB%E1%8A%95%E1%8C%A3%20%E1%89%86%E1%88%88%E1%8D%88%E1%89%BD
የምትለብሰው የላት ሻንጣ ቆለፈች
የምትለብሰው የላት ሻንጣ ቆለፈች የአማርኛ ምሳሌ ነው። የምትለብሰው የላት ሻንጣ ቆለፈች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22361
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8C%A6
ወይጦ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ወይጦ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
15569
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%E1%88%B5%E1%88%9F%E1%89%B5%20%E1%89%B5%E1%89%B3%20%E1%88%B2%E1%88%B5%E1%89%A7%E1%89%B5
ሲስሟት ትታ ሲስቧት
ሲስሟት ትታ ሲስቧት የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22125
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%9D%E1%8C%BD%E1%8A%93%20%E1%89%81%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%89%A3%E1%8B%B6%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%88%8D
ድምጽና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል
ድምጽና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድምጽና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
46253
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%8A%AD-%E1%88%9B%E1%8A%95
ፓክ-ማን
ፓክ-ማን የናምኮ አርኬድ ጌም ነው። በ1972 ዓም. ተጀመረ። ፓክ-ማን ( ምዝ ፓክ-ማን ( መናፍስት፦ ብሊንኪ () ኢንኪ () ክላይድ () ፒንኪ ( የቴሌቪዥን ትርዒት ቪዲዮ ጌም
1582
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%8A%93%E1%8B%B3%20%E1%8C%A5%E1%8A%95%E1%89%B3%E1%8B%8A%20%E1%8A%97%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD
የካናዳ ጥንታዊ ኗሪዎች
የካናዳ ጥንታዊ ኗሪዎች በካናዳ አገር 1974 ዓ.ም. ሕገ መንግስት ሥር ኢንዲያን ("መጀመሪያ አገሮች" የተባሉ)፤ ሜቲ (ክልሶች)፤ እና እኑዊት (ወይም "ኤስኪሞ") ናቸው። እነዚህ 3 ክፍሎች አንድ ላይ ደግሞ "መጀመርያ ሕዝቦች" ይባላሉ። በካናዳ በተደረገው 1993 ቆጠራ ዘንድ፣ የጥንታዊ ኗሪዎች ብዛት ከ900,000 በለጠ። በዚህ ቁጥር ውስጥ 600,000 ከመጀመርያ አገሮች ዘር፤ 290,000 ሜቲ፣ እና 45,000 እኑዊት ይከተታሉ። የጥንታዊ ኗሪዎች ማህበራዊ ወኪሎች በካናዳ እንዲህ ናቸው፤ የመጀመርያ አገሮች ስብሰባ ለመጀመርያ አገሮች፤ እኑዊት ታፒሪት ካናታሚ ለእኑዊት፤ የሜቲ ብሔራዊ ጉባኤ ለሜቲ ናቸው። ባለፈው ዐሥር አመት የካናዳ መንግሥት "የዘውድ ጉባኤ ስለ ጥንታዊ ኗሪዎች" () ሰበሰበ። ይህ ጉባኤ ያለፉትን መንግስት ዐቅዶች ስለ ጥንታዊ ኗሪዎች ለምሳሌ የሚሲዮን ተማሪ ቤቶች አመዛዝኖ ብዙ የአቅዋም ምክሮች ለካናዳ መንግስት አቀረበ። ብዙ መጀመርያ አገሮች የሚኖሩት በተከለለ ቦታ ሲሆን፣ ብዙ ኗሪዎች ደግሞ ከቦታዎቹ ውጭ ይገኛሉ። የአገሮቹ ስሞች እንደሚከተለው ናቸው፦ ሚግማቅ ሕዝብ ማለሲት ሕዝብ አበናኪ ሕዝብ አንሽናቤ (ኦጂብዌ) ሕዝብ አቲካመክ ሕዝብ ኔሂዮዋ (ክሪ) ሕዝብ ወንዳት (ሁሮን) ሕዝብ ሆደናሾኔ (ኢሮኰይ) ሕዝብ ላኮታ (ሲው) ሕዝብ ሲክሲካ (ብላክፉት) ሕዝብ ሰይልሽ ሕዝቦች ንስጋ ሕዝብ ና-ዴኔ (አጣፓስካን) ሕዝቦች
47596
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B1%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%89%B5%20%E1%88%B0%E1%8A%95
ሱን ያት ሰን
ዶ/ር ሱን ያት ሰን (ቻይንኛ፦ ) የቻይና ሀኪም፣ ጸሓፊ፣ ፈላስፋ እና ከሢንኃይ አብዮት ቀጥሎ አብዮታዊ መሪ ነበሩ። ለሁለት ወር ያህል በ1904 ዓም የቻይና ሪፐብሊክ መጀመርያ ሽግግር መንግስት ፕሬዚዳንት ነበሩ። የቻይና ታሪክ የቻይና መሪዎች
15564
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%E1%88%9E%E1%89%B1%20%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%8B%AD%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%80%E1%88%8B%E1%8D%8B%E1%89%BD
ሲሞቱ ብታይ አንቀላፋች
ሲሞቱ ብታይ አንቀላፋች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
46956
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A8%E1%8B%8D%20%E1%89%A3%E1%88%95%E1%88%AD
ጨው ባሕር
ጨው ባሕር ደግሞ ሙት ባህር ወይም ይባላል። ይሄን ስያሜዉን ያገኘዉ በቅርቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ጨዉ ባህር በመባል ይታወቅ ነበር። በዮርዳኖስና በእየሩሳሌም መካከል ይገኛል። የሚገርመዉ ነገር ምንድነዉ ይህ ባህር ከተለመዱት የባህር አካላት በተቃራኒዉ ማንሳፈፍ እንጂ ማስመጥ አያዉቅም በዚህ ምክንያት በየቀኑ ብዙ ሺህ ቱሪስቶች ይጎበኙታል። እድሉን አግኝተህ ይህን አስገራሚ ባህር ለመጎብኘት ከበቃህ ዋና መቻል አይጠበቅበህም ምክንያቱም ሙት ባህር ላይ እንኳንስ መዋኘት ተኝተህ ጋዜጣ ማንበብ ትችላለህና። ሙት ባህር የሚለውን ስያሜውን ያገኘው ምንም አይነ ህይወት ያለው ነገር በውስጡ ስለማይኖር ነው ። የሙት ባህር ውሃ ለመጠጥ አይሆንም ምክንያቱ ደግሞ በጣም የሚያስጠላ ሽታ ስላለው ነው። በዚሁ ምክንያት ሙት ባህር ውስጥ ታጥበው ሲወጡ ማንም ሊጠጋዎት አይፈልግም ።
13247
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8B%B5%E1%88%AD
ውድር
ውድር () የሁለት መጠኖችን አንጻራዊ ልዩነት የምንለካበት መንገድ ነው። በበለጠ ለማስረዳት ውድር ማለት አንዱ መጠን በሌላው መጠን ስንት ጊዜ ይገኛል ብለን ለምንጠይቀው ጥያቄ የምናገኘው መልስ ነው። ለምሳሌ 3 ሜትር እንጨት በ9 ሜትር እንጨት 3 ጊዜ ይገኛል፣ ስለዚህ የትልቁ ለትንሹ ውድር 3 ነው ማለት ነው። ሥነ ቁጥር
37641
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%20%E1%8B%88%20%E1%8A%A0%E1%8D%85%E1%89%A5%E1%88%83%20%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B5
አብርሃ ወ አፅብሃ ትምህርት ቤት
አብርሃ ወ አፅብሃ ትምህርት ቤት የሚገኘው በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ከተማ መርጡለ ማርያም ነው። መርጡለ ማርያም
20563
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%85%E1%8A%93%20%E1%8A%A0%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%B0%E1%8C%A3%E1%8C%A3%E1%88%9D
እጅና አፍ አይተጣጣም
እጅና አፍ አይተጣጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። እጅና አፍ አይተጣጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49790
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%B8%E1%8B%AD%20%E1%8C%88%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%89%B5%E1%88%AD%E1%8A%A2%E1%89%B5
የራውንድኸይ ገነት ትርኢት
የራውንድኸይ ገነት ትርኢት በጥቅምት 5 ቀን 1881 ዓም የተቀረጸ የዓለም መጀመርያው ተንቀሳቃሽ ፊልም እንደ ነበር ይታመናል። ፊልሙን ያቀረጸው የፈረንሳይ ፈጠራ ፈልሳፊ ሉዊ ለ ፕረንስ ሲሆን ቦታው በራውንድኸይ ሰፈር ሊድስ፣ እንግላንድ በጆሰፍና ሳራ ውትሊ ቤት ግቢ «ኦክዉድ ግሬንጅ» ነበር። የውትሊዎች ልጅ ኤልሳቤት የሉዊ ለፕረንስ ሚስት ነበረች፣ አዶልፍም የለፕረንሶች ልጅ ሲሆን በፊልሙ ከጓደኛው አኒ ሃርትሊ አጠገብ ይታያል። እንዳጋጣሚ ወ/ሮ ሳራ ውትሊ ከተቀረጸው 10 ቀን በኋላ አረፉ። የፊልሙ ርዝመት 2.11 ሴኮንድ ብቻ ሲሆን ከ1881 ዓም ጀምሮ የሰው ልጅ እንቅስቃሴ ወይም ጭፈራ በቀጥታ መመልከት የሚያስችል በመሆኑ ግሩም ነው። ባለድምጽ ፊልም ገና ስላልኖረ ይሄ ድምጽ-የለሽ ፊልም ይባላል። ዋቢ ምንጮች የውጭ መያያዣዎች በ ዩቱብ
19315
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%AD%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%A5%E1%89%B3%E1%89%B5%20%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD
የአይርላንድ ነገሥታት ዝርዝር
ማስታወሻ፦ ከ400 ዓ.ም. አስቀድሞ የነበሩት የአይርላንድ ነገሥታት በታሪክ ሊቃውንት ዘንድ ከአፈ ታሪካዊ ሁኔታ በላይ የላቸውም። የጥንት ዘመን ዘሮች በማየ አይህ ዘመን፣ ቢጥ የሚባል የኖኅ ልጅ ከ52 ሌሎች ጋር የጥፋትን ውኃ ለማምለጥ ወደ አይርላንድ እንደ መጣ፣ ሁላቸውም ግን እንደ ተሰመጡ ይባላል። የማጎግ ተወላጅ ፓርጦሎን በ2284 ዓክልበ. በአይርላንድ ደረሰ። 30 አመት ከነገሠ በኋላ፣ ወገኑም ሁሉ ከ300 ዓመት በኋላ በጨነፈር ሞቱ። አይርላንድ ከዚያ ለ30 አመት ባድማ ነበረች። የፓርጦሎን ዘመድ ነመድ በ1954 ዓክልበ. በአይርላንድ ደረሰ። ከ9 አመት በኋላ ሞቶ ልጆቹ ለ207 አመት ለፎሞራውያን ሲገዙ ቆይተው አንዱ ነገድ ወደ ግሪክ አገር ሸሽተው ከሌላ 200 ዓመት በኋላ ፊር ቦልግ ተብለው ወደ አይርላንድ ተመለሡ ። የፊር ቦልግ ነገድ የቱዋጣ ዴ ዳናን ነገድ (1501-1305 ዓክልበ.) ሚሌሲያን ነገድ (1305 ዓክልበ.-118 ዓ.ም. የጎይደል ነገድ (118-832 ዓ.ም.) ቱዋጣ ተቅትማር 118-148 ዓ.ም. ግድም ማል ማክ ሮክራይድ 148-151 ዓ.ም. ግድም ፈድሊሚድ ረቅትማር 151-159 ዓ.ም. ግድም ካጣይር ሞር 159 ዓ.ም. ግድም ኮን ኬትቃታቅ 159-178 ዓ.ም. ግድም ኮናይር ኮኤም 178-179 ዓ.ም. ግድም አርት ማክ ኩዊን 179-210 ዓ.ም. ግድም ሉጋይድ ማክ ኮን 210-240 ዓ.ም. ግድም ፌርጉስ ዱብዴታቅ 240-241 ዓ.ም. ግድም ኮርማክ ማክ አይርት 241-252 ዓ.ም. ግድም ዮቃይድ ጎናት 252-253 ዓ.ም. ግድም ካይርብሬ ሊፌቃይር 253-279 ዓ.ም. ግድም ፎጣድ ካይርፕተቅ እና ፎጣድ አይርግጠቅ 279-280 ዓ.ም. ግድም ፍያቃ ስሮይፕቲኔ 280-316 ዓ.ም. ግድም ኮላ ኡዋይስ 316-320 ዓ.ም. ግድም ሙይረዳቅ ቲረቅ 320-343 ዓ.ም. ግድም ካኤልባድ 343-344 ዓ.ም. ግድም ዮቃይድ ሙግሜዶን 344-354 ዓ.ም. ግድም ክሪቨን ማክ ፊዳግ 354-370 ዓ.ም. ግድም በሊቃውንት ስምምነት ታሪካዊ ሆነው የተቆጠሩት ነገሥታት ኒያል ኖይጊያላቅ 370-397 ዓ.ም. ናጥ ኢ 397-420 ዓ.ም. ሎጋይር ማክ ኒል 420-454 ዓ.ም. አይሊል ሞልት 454-476 ዓ.ም. ሉጋይድ ማክ ሎጋይሪ 476-502 ዓ.ም. ሙይርቀርታቅ ማክ ኤርካይ 502-526 ዓ.ም. ቱዋጣል ማኤልጋርብ 526-536 ዓ.ም. ዲያርማይት ማክ ኬርባይል 536-557 ዓ.ም. ዶምናል ኢልገልጣቅ እና ፎርጉስ ማክ ሙይርቀርታይግ 557-558 ዓ.ም. አይንሙይሬ ማክ ሴትናይ 558-561 ዓ.ም. ዮቃይድ ማክ ዶምናይል እና ባይታን ማክ ሙይርቀርትታይግ 561-564 ዓ.ም. ባይታን ማክ ኒኔዳ 564-565 ዓ.ም. አይድ ማክ አይሙይረቅ 565-590 ዓ.ም. አይድ ስላይን እና ኮልማን ሪሚድ 590-596 ዓ.ም. አይድ ዋሪድናቅ 596-604 ዓ.ም. ማይል ኮባ ማክ አይዶ 604-607 ዓ.ም. ሱይብኔ መን 607-620 ዓ.ም. ዶምናል ማክ አይዶ 620-634 ዓ.ም. ኬላቅ ማክ ማይሌ ኮባ እና ኮናል ኮኤል 634-650 ዓ.ም. ዲያርማይት ማክ አይዶ ስላይን እና ብላጥማክ ማክ አይዶ ስላይን 650-657 ዓ.ም. ሰቅናሳቅ - 657-664 ዓ.ም. ከንፋይላድ 663-667 ዓ.ም. ፊንስነቅታ ፍሌዳቅ 667-687 ዓ.ም. ሎይንግሰቅ ማክ ኤንጉሶ 687-695 ዓ.ም. ኮንጋል ከንማጋይር 695-702 ዓ.ም. ፌርጋል ማክ ማይሌ ዱይን 702-714 ዓ.ም. ፎጋርታቅ ማክ ኔል 714-716 ዓ.ም. ኪናይድ ማክ ኢርጋላይግ 716-720 ዓ.ም. ፍላይትበርታቅ ማክ ሎይንግሲግ 720-726 ዓ.ም. አይድ አላን 726-735 ዓ.ም. ዶምናል ሚዲ 735-755 ዓ.ም. ኒያል ፍሮሳቅ 755-763 ዓ.ም. ዶንቃድ ሚዲ 763-789 ዓ.ም. አይድ ኦይርድኒዴ 789-811 ዓ.ም. ኮንቆባር ማክ ዶንቃዳ 811-825 ዓ.ም. ኒያል ካይሌ 825-838 ዓ.ም. ማይል ሰቅናይል ማክ ማይሌ ሯናይድ 838-854 ዓ.ም. አይድ ፊንድሊያጥ 854-871 ዓ.ም. ፍላን ሲና 871-908 ዓ.ም. ኒያል ግሉንዱብ 908-911 ዓ.ም. ዶንቃድ ዶን 911-936 ዓ.ም. ኮንጋላቅ ክኖግባ 936-948 ዓ.ም. ዶምናል ዋ ኔል 948-972 ዓ.ም. ማይል ሰቅናይል ማክ ዶምናይል 972-994 ዓ.ም. ብሪያን ቦሩማ 994-1006 ዓ.ም ዋቢ መጻሕፍት የአይርላንድ ነገስታት ልማዶችን ስለ ማስማማት የአውሮፓ ታሪክ የነገሥታት ዝርዝሮች
22832
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%86%E1%88%AD%E1%8A%AC
ቆርኬ
ለጨዋታው፣ ቆርኪን ይዩ። ቆርኬ (ሮማይስጥ፦ ) ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ ቆርኬ አንድ ዝርያ ብቻ ሲሆን በዚህ ዝርያ ፰ ያህል ንዑስ ዝርያዎች አሉ፤ በስሜን ኢትዮጵያና ኤርትራ የተገኘው ንዑስ ዝርያ የቶራ ቆርኬ () ሊጠፋ እንደ ሆነ ይታስባል፤ 250 ብቻ እንደ ቀሩ ተብሏል። ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ የሚገኘው ቆርኬ ሚዳቋ ወይም ኢምፓላ () ሌላ ዝርያ ነው። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ የእንስሳው ጥቅም የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት የቶራ አስተኔጥቅሙ ብዙውን ጊዜ ለቱሪስት መስህብነት ሲውል በተለይ በብዛት በደቡብ ኦሮሚያ ይገኛል፡፡
20173
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%8A%A9%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8B%AC%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%89%A5%E1%8B%AC
ነገርኩት መስዬ እንዲመስለው ብዬ
ነገርኩት መስዬ እንዲመስለው ብዬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
45545
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%88%A3%E1%88%88%20%E1%8C%8E%E1%8A%A0%E1%88%89
አምሣለ ጎአሉ
አምሣለ ጎአሉ የአማራ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው በባህርዳር 1977 ተወለደች የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቶን በአሣይ የህዝብ ት/ቤት በመቀጠልም በቦሌ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን በማጠናቀቅ የመጀመሪያ ደግሪዋን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፋካልቲ ኦፍ ሣይንስ በአርክቴክቸር ተመርቃለች፡፡ አምሣለ በ2002 ሰምንተኛዋ የሴት ፓይለት ሆና አጠናቃለች በመቀጠልም ለተከታታይ ስምንት አመታት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት ……በኢትዮጵያ ታሪክ ወሰጥ የመጀመሪያዉ ሴት ካፒቴን የሚያስብላትን ማዕረግ በ2010 ከኢትዮጲያ አቪየሽን አካዳሚ አግኝታለች፣ የመጀመሪያውንም በረራ ከአዲስ አበባ በመነሳት ጎንደር ላይ በማረፍ ስራዋን በተግባር አስመስክራለች። የትምህርት ደረጃ ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በ አርክቴስቸር ፓይለት ከኢትዮጲያ አቬየሽን አካዳሚ በ2002 ካፒቴን ከኢትዮጲያ አቬሽን አካዳመ 2010 አምሳሉ ጎአሉ ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ነች፡፡ የኢትዮጵያ ሰዎች
20665
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%89%A0%E1%88%AE%20%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%89%B3%E1%88%9D%E1%88%AA%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%88%BD%20%E1%88%B2%E1%8B%AD%E1%8B%99%E1%88%BD%20%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%8A%93%E1%8C%8D%E1%88%AA%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%88%BD
ከበሮ በሰው ላይ ታምሪያለሽ ሲይዙሽ ታደናግሪያለሽ
ከበሮ በሰው ላይ ታምሪያለሽ ሲይዙሽ ታደናግሪያለሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከበሮ በሰው ላይ ታምሪያለሽ ሲይዙሽ ታደናግሪያለሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
17857
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%8C%88%E1%8A%9B%20%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8B%AE
ጥገኛ አምክንዮ
ጥገኛ አምክንዮ በሁለት የአምክንዮ ዋጋወች የሚተገበር ሲሆን፣ ውጤቱ ውሸት የሚሆነው ቀዳሚ አረፍተ ነገሩ እውነት ሁኖ ተከታይ አረፍተ ነገሩ (ጥገኛ አረፍተ ነገሩ) ውሸት ሲሆን ብቻና ብቻ ነው። (ቀዳሚና ተከታይ አረፍተ ነገር ምን ማለት እንደሆነ ከታች ሙሉ ማብራሪያ የሚለውን ክፍል ይመልከቱ ) ከአምክንዮ አንጻር ጥገኛ አምክንዮ ከአይደለም....ወይም... ጋር እኩል ነው። በሂሳብ አጻጻፍ፣ ቀዳሚ አረፍተ ነገር (አስጠጊ) ቢሆንና ተከታይ (ጥገኛ) ቢሆን፣ የጥገኝነት ዝምድናቸው እንዲህ ይጻፋል ፡ ሲነበብ ስለዚህ ነው። ይህ እንግዲህ ከላይ እንደተጠቀሰው ከ አይደለም ወይም ጋር ምንም ለውጥ የለውም። ይህን የመጨረሻውን ግኝት በምሳሌ እንይ፡ መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ናት፣ ስለዚህ መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ ናት ከላይ በጻፍነው ትርጓሜ አንጻር ሲተረጎም መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ አይደለችም ወይም መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ ናት ከላይ የተጻፉትን አረፍተ ነገሮች አነጻጽረው እኩለነታቸውን ያረጋግጡ ሙሉ ማብራሪያ ምሳሌ ፩፡ « ነገ ዝናብ ከዘነበ፣ ስራ አልመጣም።» ነገ ዝናብ ቢዘንብና ስራ ባልመጣ፣ እውነት ነኝ። ነገ ዝናብ ቢዘንብና ስራ ብመጣ፣ ውሸት ነኝ። ነገ ዝናብ ባይዘንብና ስራ ብመጣ -- እንዲሁም ነገ ዝናብ ባይዘንብና ስራ ብቀር፣ ዝናብ ሳይዘንብ የማደርገውን ስላልተናገርኩ በሁለቱም አቅጣጫ ውሸታም ነህ የሚለኝ አይኖርም። ዝምታ በአምክንዮ እውነት ስለሆነ፣ ቀዳሚው አረፍተ ነገር ሃሰት እስከሆነ ድረስ፣ እውነት ነኝ። ምሳሌ ፪፡ መሰረት አዲስ አበባ ከአለች፣ መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ አለች። መሰረት አዲስ አበባ ውስጥና ኢትዮጵያ ውስጥ ካለች ከላይ የሰፈረው አረፍተነገር እውነት ነው እንላለን መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ብትሆንና ኢትዮጵያ ውስጥ ባትሆን ውሸት ነው እንላለን -- ግን ይሄ በተጨባጭ ሊሆን የማይችል ነገር ነው። መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ከሌለች ከላይ የሰፈረው አረፍተ ነገር መሰረት የት እንዳለች አይነግረንም። ስለዚህ አረፍተነገሩ የማያውቀውን የማይናገር፣ የታይታነት የሌለበት ትሁት አረፍተ ነገር ነው። መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ከሌለች አረፍተ ነገሩ የት ትሁን የት፣ ጨረቃ ላይ ትውጣ ኢትዮጵያ ውስጥ ትኑር፣ ቻይና አገር ትብረር የርሱ ጉዳይ አይደለም። ስለማያውቀው አይናገርም። እንግዲህ የጥገኛ አምክንዮ ይህን መሰረታዊ እውነታ በመቀበል የሚነሳ የአምክንዮ አይነት ነው። መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ አለች የሚለው ክፍል ቀዳሚ አረፍተ ነገር ሲባል መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ አለች የሚለው ተከታይ አረፍተነገር ነው። እዚህ ላይ፣ ከላይ እንዳስተዋልነው፣ ቀዳሚው አረፍተ ነገር ውሸት ቢሆን እንኳ ሙሉው አረፍተ ነገር ምንጊዜም እውነት እንደሆነ እንረዳለን። ስለሆነም የጥገኛ አምክንዮ ዋጋ ከነባራዊው አለም እውነታ ተነጥሎ መታየት አለበት። ጥገኛ አምክንዮ፣ ቀዳሚ አረፍተ ነገሩ ውሸት ከሆነ፣ አጠቃላይ አረፍተ ነገሩ ምንጊዜም እውነት ነው። ምሳሌ ፫፡ መሰረት ሰው ካላይደለች፣ መሰረት ተራራ ናት። እዚህ ላይ መሰረት ሰው ካልሆነች ብቻ ይህ አረፍተ ነገር ስለ ተከታዩ አረፍተ ነገር ሊመረመር ይችላል። ሆኖም መሰረት ሰው አይደለችም የሚለው ውሸት ስለሆነ፣ ስለተከታዩ አረፍተ ነገር የሚናገረው ነገር አይኖርም። በአምክንዮ ዝምታ እውነት ነው። ከላይ የተጠቀሰው አረፍተ ነገር ስለማያውቀው ስለማይናገር እውነት ነው ይባላል። ይህ እንግዲህ ከለተ ተለት ንግግር ዘይቤአችን አንጻር እንግዳ ይሆናል። ምሳሌ ፬፡ መሰረት ሴት ናት፣ ስለዚህ ቢራቢሮ ፈረስ ነው። ቀዳሚው አረፍተ ነገር ምንም እንኳ ምንጊዜም እውነት ቢሆን፣ ተከታዩ ውሸት ስለሆነ፣ ይህ ጥገኝነት (አጠቃላይ አረፍተ ነገሩ) ውሸት ነው እንላለን።
52308
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8A%95
የኢትዮጵያ ወይን
በኢትዮጵያ የወይን ምርትን አጀማመር ወደኋላ ስናየው በመጀመሪያው ሺህ ዘመን መጀመሪያ አካባቢ ነው። የታሪክ ጸሃፊው ምሁሩ ሪቻርድ ፓንክረስት የአክሱማውያን ወይን ጠጅ ቀደምት ማጣቀሻዎች በ 4 ኛው ክፍለ ዘመን ገዥ ኢዛና ካቆሙት የድንጋይ ሃውልት ውስጥ በአንዱ እንደሚገኙ ተናግረዋል ። የ አክሱማውያንን የ ወይን ማልማት ጥበብ በአክሱም በ3ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የቆመው ታላቁ የአክሱም ሀውልት መሰረት ላይ የተቀረጹ ምስሎችም ይመሰክራሉ። ባህላዊው የማር ወይን ጠጅ ከጥንት ጀምሮ በሰፊው ተወዳጅነት ያገኘ ነበር። የአሁኑ የወይን ማልማት ጥበብ በኢትዮጵያ የተጀመረው በ1956 በአዋሽ ወይን ፋብሪካ በስራ ፈጣሪዎቹ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ እና ራስ መስፍን ስለሺ ነው። እ.ኤ.አ. በ 2014 የአዋሽ ወይን ፋብሪካ 10 ሚሊዮን ጠርሙሶች አመታዊ ምርት ነበረው አብዛኛዎቹ ደሞ በአገር ውስጥ ነበር የተሸጡት። እ.ኤ.አ. በ 2014 የፈረንሳይ መጠጥ ኮርፖሬሽን ካስቴል በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ዝዋይ አቅራቢያ ባለው 120 ሄክታር መሬት ላይ በርካታ የወይን ዝርያዎች ማምረት ጀመረ። እ.ኤ.አ. በ 2013 አመታዊ ምርቱ 3 ሚሊዮን ጠርሙሶች ነበር ከእነዚህም ውስጥ ግማሽ የሚሆኑት በዋናነት ወደ ቻይና ተልከዋል። በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ያለው የአየር ንብረት እና የመሬት አቀማመጥ ሁኔታዎች ለወይን ማልማት ተስማሚ ያደርጉታል። አመታዊ የዝናብ መጠን 650 ሚሜ አካባቢ ፣ የሙቀት መጠኑ በአማካይ 25 ዲግሪ ሴልሺየስ በዓመት እና ክልሉ በአሸዋማ አፈር የተሞላ ነው ይህ ደሞ ለወይን ምርት በጣም ተስማሚ ሁኔታዎች ናቸው። በተጨማሪም ኢትዮጵያ ከምድር ወገብ ጋር ባላት ቅርበት ምክንያት በአመት ሁለት ምርት መሰብሰብ ይቻላል። የኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢዎች ምዕራባዊ ተዳፋት የሜዲትራኒያን የአየር ንብረት ስላላቸው ለወይን ማብቀል በጣም ምቹ ናቸው።
17995
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A81958%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.%20%E1%8D%8A%E1%8D%8B%20%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8C%AB
የ1958 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ1958 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፮ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፩ እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፶ ዓ.ም. በስዊድን ተካሄዷል። ብራዚል ስዊድንን ፭ ለ ፪ በፍፃሜው ጨዋታ በመርታት ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል። እስከዛሬ ድረስ ይህ የዓለም ዋንጫ በአውሮፓ ተስተናግዶ የአውሮፓ ቡድን ያላሸነፈበት ብቸኛ ውድድር ነው። በዛ ጊዜ ብዙ ዕውቅና ባያገኝም ፔሌ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም ዋንጫ የተሳተፈው በዚህ ውድድር ነው። ፊፋ የዓለም ዋንጫ
21623
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8B%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%8C%89%E1%89%B5%20%E1%8B%8D%E1%88%BB%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%8C%8D%E1%89%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%A2%E1%88%98%E1%89%B1%E1%89%B5%20%E1%8B%9E%E1%88%AE%20%E1%8B%AD%E1%8A%93%E1%8A%A8%E1%88%B3%E1%88%8D
ያላስደጉት ውሻ ቤት ዘግተው ቢመቱት ዞሮ ይናከሳል
ያላስደጉት ውሻ ቤት ዘግተው ቢመቱት ዞሮ ይናከሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያላስደጉት ውሻ ቤት ዘግተው ቢመቱት ዞሮ ይናከሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
18900
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8B%9D%E1%8B%AB%20%E1%8D%B0
ሚያዝያ ፰
ሚያዝያ ፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፯ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፵፫ ዓ/ም - አንድ ሺ አንድ መቶ ሃምሣ ሦስት (፩ሺ ፻፶፫) መኮንኖችና ወታደሮች ያካተተው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የሻለቃ ጦር በተ.መ.ድ. ሥር ተሰማርቶ በኮሪያ ጦርነት ለመሳተፍ በዚህ ዕለት ከጂቡቲ ወደብ ተሣፈረ። ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በደቡብ አፍሪካ ከተማ ጆሃንስበርግ ላይ፣ ዴቪድ ፕራት የተባለ ግለሰብ የአፓርታይዳዊውን ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ሄንሪክ ቬርዎርድ ለመግደል ባደረገው ሙከራ የቁስላት ጉዳት አድርሶባቸዋል። 2008 ዓም፦ የ«ቼክ ሬፑብሊክ» አጭር ስም በይፋ «ቸኪያ» ሆነ። ዕለተ ሞት ፲፰፻፶፯ ዓ/ም ፲፮ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት አብርሀም ሊንከን በነፍሰ ገዳይ ጥይት በተመቱ በማግሥቱ አረፉ። ዋቢ ምንጮች
10417
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8C%8B
ወለጋ
ወለጋ ከኢትዮጵያ ክፍለሃገሮች በስተምዕራብ የሚገኝ አንዱ ነው። የኢትዮጵያ ታሪካዊ ክፍሎች
46580
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%BA%E1%88%8C%20%E1%8D%94%E1%88%B6
የቺሌ ፔሶ
የቺሊ ፔሶ ከ1968 ዓም ጀምሮ የቺሌ ይፋዊ /መደበኛ ገንዘብ ሆኖአል።
44149
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%8A%AD
ሚንስክ
ሚንስክ የቤላሩስ ዋና ከተማ ሲሆን ፪ ሚሊዮን ኗሪዎች አሉበት። መጀመሪያው በታሪክ የሚታወቀው («ምነስክ» ተብሎ) በ1059 ዓ.ም. ነው። ዋና ከተሞች
15528
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%E1%8A%93%20%E1%88%B0%E1%8A%9E
ሰኔና ሰኞ
ሰኔና ሰኞ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድንገተኛ አጋጣሚ ሳናስበው መገናኘታችን ሰኔና ሰኞ ሆነብኝ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22686
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%88%8D%E1%89%85%E1%88%9D
ኣልቅም
ኣልቅም () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው። ግራንግሬ () በዚህ ወገን አለ። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
45779
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%8A%95%E1%89%B6%E1%8D%8B%E1%8C%8B%E1%88%B5%E1%89%B3
ኣንቶፋጋስታ
ኣንቶፋጋስታ የቺሌ ከተማ ነው። የቺሌ ከተሞች
13838
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%8B%E1%88%9D%20%28%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%9D%20%E1%88%8D%E1%8C%85%29
ኤላም (የሴም ልጅ)
ኤላም () በብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት (የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ) 10፡22 መሠረት ከኖኅ ልጆች መካከል የሴም በኩር ልጅ ነበረ። «ኤላም» ማለት በብሉይ ኪዳን ደግሞ ጥንታዊት ሀገር ኤላምና ሕዝቧ ያመለከተ ነው። እኚህ ሕዝብ ከኤላም ሴም ኖኅ እንደ ተወለዱ ይታመናል። የአሁኑ ሊቃውንት ኤላምኛ ከሴማዊ ቋንቋዎች መካከል አለመገኘቱ ቢያወቁም፤ በኦሪት ዘፍጥረት አስተያየት የሰው ልጅ ልሳናት ሁሉ በባቢሎን ግንብ ስለ ተደበለቁ የቋንቋ አለመዛመድ ጥያቄ ምንም አያስቸግርም። የኤላም ንጉሥ ኮሎዶጎምር በአብርሃም ዘመን ጦርነት በከነዓን አገር እንዳዋጀ በዘፍጥረት 14 ይጠቀሳል። በትንቢተ እሳይያስ እና በትንቢተ ኤርምያስ ኤላም ሀገር ትጠቀሳለች። በትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 49 መጨረሻ በይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ መጀመርያ አመት (606 ዓክልበ.) ለነቢዩ ኤርምያስ የመጣው ስለ ኤላም የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል። በመጽሐፈ ኩፋሌ 9፡16 መሠረት ከጤግሮስ ወንዝ ምስራቅ በፈርናኬም ጎን ከነሕንደኬ ለኤላም ርስት ዕጣ ደረሰ። በተጨማሪ ኤርትራ (በግዮን ወንዝና በቀይ ባሕር መካከል ያለው) የኤላም ርስት ሆነ። በተጨማሪም በኩፋሌ. 8፡34 የኤላም ልጅ ሱስን ልጅ ራሱአያ አርፋክስድን እንዳገባች ይላል። ሱስን (ሹሻን) የኤላም ጥንታዊ ዋን ከተማ ስም ነበረ። የኖህ ልጆች
49737
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%8A%A0%E1%88%95%E1%88%9E%E1%88%B5
1 አሕሞስ
አሕሞስ (ግብጽኛ፦ /ያሕመስ/) በጥንታዊ ግብጽ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት መሥራች ሲሆን ምናልባት 1558-1534 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። በዘመኑ ሂክሶስን ከግብጽ አባረራቸው። የአሕሞስ ወንድም ካሞስ ካረፈ በኋላ አሕሞስ የደቡብ ግብጽ ብቸኛ ፈርዖን ሆነ። የዙፋን ስሙ ነብፐሕቲሬ ሆነ። በ1548 ዓክልበ. ገደማ በመጨረሻ አቫሪስን ከሂክሶስ ንጉሥ ኻሙዲ ያዘ። ሂክሶስ ከግብጽ ሸሽተው የዕብራውያን ነገደ ስምዖን ርስት የሆነውን ሻሩሄንን ያዙ። አሕሞስም በሻሩሄን ለ6 አመት ከብቦአቸው በ1542 ዓክልበ. ሻሩሄንን ያዘባቸው። ሻሩሄንን ከያዘ በኋላ ወደ ደቡብ ተመልሶ ቡሄንን በኖቢያ ከኩሽ መንግሥት ያዘ። የጦር አለቃው የአሕሞስ ወልደ አባና ጽሑፍ እነዚህን ዘመቻዎች ይዘርዝራል። ሌላ አለቃው አሕሞስ ፐን-ነኽበት በጽሑፉ ውስጥ ንጉሥ አሕሞስ በጃሂ (ፊንቄ) እንደ ዘመተ ይላል። በንጉሡ አሕሞስ 22ኛው አመት የተቀረጸ ጽሑፍ እንደሚል ከፊንቄ የተማረኩት በሬዎች የግንባታ ድንጋይ ለመሸከም ይጠቅሙ ነበር፤ ስለዚህ በፊንቄ የዘመተ ከ1536 ዓክልበ. ትንሽ በፊት እንደ ሆነ ይመስላል። ከፊንቄ የብርጭቆ ኢንዱስትሪ በግብጽ የተመሠረተው በዚህ ወቅት ያህል እንደ ሆነ ይታስባል። አሕሞስ እንደ አባቱ በመምሰል ሦስቱን እኅቶቹን አገባቸው። መቃብሮቻቸውና የአሕሞስ ፒራሚድ ሁሉ ለሥነ ቅርስ ታውቀዋል። ልጁም 1 አመንሆተፕ በፈርዖንነት ተከተለው። የአዲስ መንግሥት ፈርዖኖች
31251
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AC%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%89%A6-%E1%8B%B2%E1%89%A3%E1%8B%B5
ብሬሳል ቦ-ዲባድ
ብሬሳል ቦ-ዲባድ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ78 እስከ 67 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የብሬሳል ዘመን ለ11 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ78 እስከ 67 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
20895
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8C%A5%E1%88%AD%E1%88%B1%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%9D%E1%88%98%E1%88%AB%20%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%B1%E1%8A%95
ዝሆን ጥርሱን አዝመራ ገብሱን
ዝሆን ጥርሱን አዝመራ ገብሱን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝሆን ጥርሱን አዝመራ ገብሱን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12865
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%89%A5
ክብ
ክብ ማለት ከአንድ መካከለኛ ነጥብ ተነስተን፣ በጠፍጣፋ ወለል ላይ በቋሚ ርቀት የምናገኛቸው ማናቸውም ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ አንድ ቋሚ ርቀት ሬድየስ በመባል ይታወቃል። አንድን ክብ ቆርጠን በመዘርጋት መጠነኑን ስንለካ፣ ያ መጠን ሰርከምፍራንስ ይባላል። የሚገርመው፣ ማናቸውንም -- ትልቅ ሆኑ ትንሽ -- ክቦች የዙሪያቸውን ርዝመት ራዲየሳቸው ስናካፍል ምንጊዜም አንድ አይነት ቁጥር እናገኛለን፦ እሱም ነው። የክብ መጠነ ዙሪያ የክብ መጠነ ስፋት የሂሳብ ቅርጾች
49415
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8A%AA%E1%88%AD-%E1%88%83%E1%88%AD
ሳኪር-ሃር
ሳኪር-ሃር በጥንታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን የ15ኛው ሥርወ መንግሥት (ሂክሶስ) ፈርዖን ነበር። ስሙ ወይም ሕልውናው መጀመርያው በ1990 ዓም ያህል በስነ ቅርስ ተገኘ፤ ይህም «የሂክሶስ ፈርዖን ሳኪር-ሃር» በሚል ደጃፍ መቃን ላይ ነው። ከመጀመርያ ሦስቱ የሂክሶስ ፈርዖኖች አንዱ እንደ ሆነ ይታሥባል፣ የትኛው እንደ ሆነ ግን እርግጥኛ አይደለም። በማኔቶን ልማድና በተለይ በዮሴፉስ (71 ዓም) እንደ ተገለጸ፣ የሂክሶስ መጀመርያ ንጉሥ «ሳሊቲስ» (ወይም «ሳይቴስ፣ ሳላቲስ») ሲባል፣ ሂክሶስም ከእስያ በፈርዖን «ቱቲማዮስ» ወይም «ቲማዮስ» ዘመን ወርረው ታችኛ (ስሜን) ግብጽ ያዙ፤ ሳሊቲስ በሜምፊስ ይቀመጥ ነበር፣ አቫሪስ ከተማ ግን እንደ አምባ አድርጎ በዚያ የጦርነት ሠልፍ አስተማረ። ከ19 ዓመታት በኋላ ሌላ ሂክሶስ ሰው «ብኖን» ተከተለው። እነዚህ ስሞች በዘመናት ላይ ከግብጽኛ በቅብጥኛ፣ ግሪክኛና በሌሎች ልሳናት በኩል በመተረጎማቸው ቢዛቡም፣ ይህ መጀመርያ ሂክሶስ አለቃ «ሳሊቲስ» እና «ሳኪር-ሃር» አንድ ሊሆኑ ይቻላል። ስለዚህ በግምት ዘመኑ ምናልባት 1661-1642 ዓክልበ. ያህል ሊገኝ ይቻላል። ዋቢ ምንጭ የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
3816
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8E%E1%88%9C
ሎሜ
ሎሜ () የቶጎ ዋና ከተማ ነው። ከተማው በ18ኛ ክፍለ-ዘመን በኤዌ ሕዝብ ተመሠረተ። ያንግዜ ስሙ 'በይ ቢች' ነበር። በ1889 ዓ.ም. ጀርመኖች የመንግሥት መቀመጫ ወዲህ ከአኔሆ አዛወሩት። በ1907 ዓ.ም. በ1ኛ ዓለማዊ ጦርነት መጀመርያ ፈረንሳዮች ያዙት። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር ከነ አካባቢው 749,700 ሆኖ ሲገመት ከተማ ብቻውን 676,400 ሰዎች አሉበት። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
10000
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8B%8A%E1%89%B5%20%E1%8C%A6%E1%88%BC
ዳዊት ጦሼ
ቄስ ዳዊ ጦሼ ባሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ሃዋሪያዊት ቤተ/ክ []ም/አስተዳዳሪና የወላይታ ሰበካ ሃላፊ ሲሆኑ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ናቸው ሲሆኑ በትምህርት ውጤታቸው ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ልቀው በመገኘታቸው ከአጼ ኃይለስላሴ እጅ የወርቅ ሰዓት የተሸለሙ የኢትዮጵያ ሰዎች
21133
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%B3%E1%89%8B%20%E1%8C%8D%E1%88%AD%E1%8C%8D%E1%88%AD%E1%89%B3%20%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%BB%20%E1%88%B0%E1%88%AD%E1%8C%89%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የሚዳቋ ግርግርታ ለውሻ ሰርጉ ነው
የሚዳቋ ግርግርታ ለውሻ ሰርጉ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚዳቋ ግርግርታ ለውሻ ሰርጉ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49052
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%A5%E1%88%AB%20%E1%88%A6%E1%88%B5%E1%89%B5
አሥራ ሦስት
አሥራ ሦስት በተራ አቆጣጠር ከአሥራ ሁለት የሚከተለው ቁጥር ነው። ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፫ ነው፣ ይህም ከአሥር እና ሦስት ምልክቶች ነው። በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 13 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) እና 3 (ሦስት) ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ ሦስት» ምልክት «» ነበር።
44744
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%92%E1%89%B3
አኒታ
አኒታ በጥንታዊ አናቶሊያ (ሐቲ) ታሪክ የኩሻራና የካነሽ (ነሻ) ንጉሥ ነበር። አባቱ ፒጣና የኩሻራ ንጉሥ ሲሆን በ1662 ዓክልበ.. ግድም ካነሽን ያዘ። በዚያ ዓመት ልጁ አኒታ ወደ ካነሽ ዙፋን ተከተለው። ይህ ሁሉ «የአኒታ ዐዋጅ» በተባለው ጽሑፍ እንዲህ ይተርካል፦ «...የነሻ (ካነሽ) ንጉሥ በኩሻራ ንጉሥ ተማረከ። የኩሻራ ንጉሥ ፒጣና ከከተማው በብርታት ወጣ፤ ነሻ ከተማ በሌሊት በኃይል ያዘ። የነሻን ንጉሥ ማረከ፤ በነሻ ኗሪዎች ላይ ግን ክፋትን አላደረገም። ይልቁንም የሱ አባቶችና እናቶች አደረጋቸው። ከአባቴ ፒጣና በኋላ፣ በዚያም ዓመት፣ እኔ አመጽ ሰበርኩ። ወደ ጸሐይ መግቢያ የሚቀመጡት ማናቸውንም አገራት ሁላቸውንም አሸነፍኩ። «ኡላማ ከተማ<...> የሐቲ ንጉሥ ተመለሰ <...> በተሽማ ከተማ አሸነፍኩት <...> ነሻ ከተማ፣ እሳት <...> ሐርኪዩና ከተማ በመዓልት ወሰድኩ፤ ኡላማ ከተማ በሌሊት በኃይል ወሰድኩ፣ ተነንዳ ከተማ በመዓልት ወሰድኩ። ለነሻ ጣኦት ሸጠኋቸው። ዋጋው ለጣኦቱ ተሰጠ። ከኔ በኋላ የሚነግሥ ሁሉ፣ ኡላማ ከተማ፣ ተነንዳ ከተማ፣ ሃርኪዩና ከተማ፣ የነሻ ጠላቶች፣ ዳግመኛ የሚሠፍራቸው ማናቸውም ሁሉ፣ ጣኦቱ ይቃውመው! <...> «ከአባቴ አንድ አመት በኋላ <...> ወደ ዛልፑዋ ባሕር (ጥቁር ባሕር) ሄድኩ፤ ጠረፌ ሆነ። እነኚህን ቃላት ከደጄ ጽላት ቅጂ አደረግሁ። ካሁን ወዲያ ለጊዜ ሁሉ ማንም ይህን ጽላት አይሰርዝ! የሚሰርዘው ማንም ሁሉ፣ የነሻ ጠላት ይሁን። «ዳግመኛ የሐቲ ንጉሥ ፒዩሽቲ መጣ። በዛላምፓ ከተማ ያመጣቸውን ትርፍ ሥራዊቱን አሸነፍኩ። «በባሕር አጠገብ የዛልፓንም ምድር ያዝኩ። በቀድሞ፣ የዛልፓ ንጉሥ ኡሕና ጣኦታችንን ከነሻ ከተማ ወደ ዛልፓ ከተማ ወስዶ ነበር። በኋላ ግን እኔ አኒታ ታላቁ ንጉሥ ጣኦታችንን ከዛልፓ ወደ ነሻ መለስኩት። የዛልፓን ንጉሥ ሑዚያን ወደ ነሻ አመጣሁት። ሐቱሳሽ በኔ ላይ በክፋት ተባብሮ ስላልሆነ፣ ተውኩት። በኋላ ግን ረሃብ በደረሰበት ጊዘ ጣኦቷ ከተማውን ሰጠችኝ። በሌሊት በኃይል ወሰድኩት። በሥፍራው ፌጦ ዘራሁ። ከኔ በኋላ የሚነግሥ ሁሉ፣ ሀቱሳሽን ዳግመኛ የሚሠፍረው ማናቸውም ሁሉ፣ ጣኦቱ ይመታው! «ፊቴን ወደ ሻላቲዋራ ከተማ አዛወርኩ። ሻላቲዋራ እንጨት <...> እና ሥራዊቱን አመጣብኝ። ወደ ነሻ ወሰድኳችቸው።<...> «በማደን ሂጄ በአንድ ቀን ፪ አናብሥት፣ ፸ እሪያዎች፣ መቶ ሃያ አውሬዎች፣ ወይም ነብር፣ አጋዘን ወዘተ፣ ሁላቸውን ወደ ነሻ አመጣሁ። «በሚቀጥለው ዓመት ወደ ሻላቲዋራ ከተማ ለውግያ ሄድኩ። የሻላቲዋራ ሰው ከነልጆቹ ተነሡ። በኔ ላይ መጣ። ምድሩንና ከተማውን ትቶ የሑላና ወንዝ ያዘ። የነሻ ሥራዊት ወደ ኋላው ሄዶ መንደሮቹን አቃጠሉ። ወደ ከተማው የሰበሰባቸው፦ 1400 ወታደሮች፣ 40 የፈረሰኛ ቡድኖች ነበሩ፤ <...> ስቦ ወጣ። «በዘመቻ ስሂድ<...> የቡሩሻንዳ ሰው የብረት ዙፋንና የብረት ምርኳዝ እንደ ስጦታዎች አመጣልኝ። ወደ ነሻ በተመለስኩበት ጊዜ የቡሩሻንዳ ሰው ከኔ ጋር ወስድኩ። ወደ ግቢው ሲገባ፣ በቀኜ ይቀመጣል።» ይህ ዐዋጅ በኬጥኛ ተጽፎ ከሁሉ መጀመርያው የታወቀው የሕንዳዊ-አውሮጳዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ናሙና እርሱ ነው። የሐቲ ዋና ከተማ ሃቱሳሽን አፍርሶ ዳግመኛ የሚሠፍረውን ንጉሥ ሁሉ ቢረግምም፣ እንዲያውም ከመቶ ዓመት ያህል በኋላ የኬጥያውያን መንግሥት ንጉሥ 1 ሐቱሺሊ ዳግመኛ ሠፈረው። አኒታም የካነሽ ንጉሥ ሲሆን የአሦር ነጋዴዎች ወደ ካሩም እንዲመልሱ አስቻለ። ከሐቲ ብዙ ስላሸነፈ «ታላቅ ንጉሥ» የሚለውን ማዕረግ ወሰደ። የአኒታ ተከታይ ምናልባት ዋና አለቃው ፐርዋ ሲሆን፣ ከትንሽ በኋላ «የአሕላዚና ታላቅ ሰው» ዙዙ ተከተለው። «አሕላዚና» ባይታወቅም የካነሽ መንግስት ስያሜ እንደ ነበር የሚል አስተያየት አለ። የአኒታ ጽሑፍ (እንግሊዝኛ ትርጉም) ታሪካዊ አናቶሊያ
13212
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AD%E1%89%A5
ርብ
ርብ ወንዝ ከጉና ተራራ ስር የሚፈልቅ ሲሆን በከምከም ወረዳ አድርጎ ወደ ጣና ሐይቅ የሚደባለቅ ወንዝ ነው። ቀለሙም በጣም የጠቆረ ሲሆን ያካባቢውን አፈር በመሸርሽር ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል። «ርብ» የሚለው ቃል ትርጉሙ «መቀመጫ» ማለት ነው። አጼ ፋሲለደስ ካሰራቸው ሰባቱ ድልድዮች አንዱ የሚገኘው በዚህ ወንዝ ላይ ሲሆን በጎንደር ከተማና በደብረ ታቦር መካከል የነበረውን ጉዞ ሊያዋልል ችሎአል። የኢትዮጵያ ወንዞች መደብ :ደብረ ታቦር
22194
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B6%E1%88%AE%E1%8A%93%20%E1%89%80%E1%89%A0%E1%88%AE%20%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9D%E1%89%B0%E1%8B%8D%20%E1%8C%93%E1%88%AE
ዶሮና ቀበሮ ተገናኝተው ጓሮ
ዶሮና ቀበሮ ተገናኝተው ጓሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዶሮና ቀበሮ ተገናኝተው ጓሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22123
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%9D%E1%89%A2%E1%8C%A5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8A%A0%E1%89%85%E1%88%9F%20%E1%89%A0%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%89%B5%E1%89%B3%E1%8C%88%E1%88%9B%E1%88%88%E1%89%BD
ድምቢጥ እንደ አቅሟ በብር ትታገማለች
ድምቢጥ እንደ አቅሟ በብር ትታገማለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድምቢጥ እንደ አቅሟ በብር ትታገማለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15561
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%E1%88%89%20%E1%88%B5%E1%88%9D%E1%89%B3%20%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%9E%E1%89%B0%E1%89%BD%20%E1%8B%8B%E1%8A%93%20%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%89%B3
ሲሉ ስምታ ዶሮ ሞተች ዋና ገብታ
ሲሉ ስምታ ዶሮ ሞተች ዋና ገብታ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች መደብ : ተረትና ምሳሌ
33734
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%8B%B5%E1%88%8E%20%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%88%A3%E1%89%B5
ገድሎ ማንሣት
ገድሎ ማንሣት በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ከሰደቡ በኋላ እንደገና ማሞገስ አለሚቱ ገድሎ ማንሳት ትችልበታለች። መደብ : ፈሊጣዊ አነጋገር
50851
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8B%9D%E1%89%B3
ትዝታ
የኢትዮጵያ ሙዚቃ በዋናነት የተመሰረተው በአምስት የድምፅ ሚዛን ስርዓት ነው ። ይህ የፔንታቶን ሚዛን (‹ፔንታ› ማለት አምስት ፣ እና ‹ቶኒክ› ማለት ኖታ ቅኝት) በመባል ይታወቃል ። ምንም እንኳን አብዛኛው ሙዚቃ የፔንታታቲክ ሚዛን የሚጠቀም ቢሆንም አንዳንድ ዜማዎች በሁለት ወይም በሶስት ቅኝት ባልሆኑ ሚዛኖች ላይ የተመሠረቱ ሊሆኑ ይችላሉ ። ይህ በኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ እንዲሁም በልጆች ዘፈኖች ዘንድ የተለመደ ነው ። በሌላ በኩል ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ አንዳንድ ሙዚቃዎች የምዕራቡን ቅኝት የያዙ ይገኑበታል ። ዲያቶኒክ ቅኝቶች 7 ድምፆችን ይይዛሉ። “ስኬል” የሚለው የኢትዮጵያ ቃል “ቅኝት” ነው ፡፡ “ቅኝት” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለውን ሚዛን እና አንዳንዴም የመሳሪያውን መቃኛ ይገልጻል። ይህ የሆነበት ምክንያት አንዳንድ መሣሪያዎች ጭራ / ገመድ ስላላቸው ነው። እነዚህ መሣሪያዎች ክራር ፣ በገና እና ማሲንቆ ይገኙበታል። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ አራት ዋና ዋና ቅኝቶች አሉ ፡፡ እነዚህ ትዝታ (ሜጄር ና ማይነር) ፣ ባቲ (ሜጄር ና ማይነር) ፣ አምባሳል እና አንችሆይ ቅኝቶች ናቸው። ትዝታ በጣም በብዛት ጥቅም ላይ የሚውለው ቅኝት ነው። እነሱም ሜጄር እና ማይነር በመባል ይታወቃሉ ። ዋናው የትዝታ ቅኝት ሙሉ ትዝታ በመባል የሚታወቅ ሲሆን ማይነሩ የትዝታ ቅኝት ግማሽ በመባል ይታወቃል። ሙሉ ትዝታ በዓለም ዙሪያ እንደ ዋናው የፔንታታኒካል ልኬት ተመሳሳይ የሚታወቅ ትክክለኛ ቅኝት በመሆኑ ትኩረት የሚስብ ነው። ሙሉ ምሳሌ ይህን ይመልከቱ ከሙሉ ወደ ግማሽ ለመድረስ ፣ 3 ኛ እና 5 ኛን ,ግማሽ ቶን መቀነስ ያስፈልግዎታል። ስለዚህ ግማሽ 1 ፣ 2 ፣ 3 ፣ 4 ፣ 5 ነው። ምንጭ ተጨማሪ ማሳሰቢያ በኢትዬጵያ ቅኝቶች ኤርትራን ጨምሮ ቅኝቶች ዉስጥ መነሻ ድምፃቸዉን በመገለባበጥ የሚገኙ ዜማዎች ትዝታ ሰከንድ ፤ ፌቭዝ ሲክዝ ባቲ ሰከንድ ሲክዝ በመባል የሚታወቁ አሉ።( ለመጠቃለል ትዝታ፤ትዝታ ማይነር ፤የተገለበጠ ትዝታ የኢትዮጵያ ሙዚቃ
21373
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%8D%8B%20%E1%89%B0%E1%8B%B0%E1%8D%8B
የተከፋ ተደፋ
የተከፋ ተደፋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የተከፋ ተደፋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15186
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%89%A0%E1%88%89%E1%8B%8B%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%8B%8B%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%9E%E1%88%AB%20%E1%8B%AD%E1%88%8F%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%8C%82%E1%8C%8D%E1%88%AB
ሊበሉዋት ያሰብዋትን አሞራ ይሏታል ጂግራ
የአንድን ነገር መጥፎ መጥፎ ጎኖች ወደጎን ትቶ ጥቅም ለማግኘት ሲባል ብቻ የሚጠቅመንን ጎን መርጠን ስንመለከት፣ ያንን ስህተት ለማመላከት የሚጠቅም ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21868
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%A3%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%AB%E1%8C%88%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%9D
ያጣ ሰው ያገኝ አይመስለውም
ያጣ ሰው ያገኝ አይመስለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያጣ ሰው ያገኝ አይመስለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13792
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%88%9D%E1%88%8C%20%E1%8D%B3%E1%8D%AC
ሐምሌ ፳፬
ሐምሌ ፳፬ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፬ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፩ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፮፻፲፩ ዓ/ም የመጀመሪያዎቹ አፍሪቃውያን ”ተገዳጅ ሎሌዎች” ወይም ባሪያዎች በዩናይትድ ስቴትስ ጄምስ ታውን፣ ቨርጂኒያ የሚባል ሥፍራ ላይ ከመርከብ ወረዱ። ፲፯፻፷፮ ዓ/ም ጦቢዛ () የተባለው “ቶስመክ” () ጆሴፍ ፕሪስትሊ በሚባል እንግሊዛዊ ተገኘ። ፲፯፻፺፫ ዓ/ም የታላቋ ብሪታንያን እና የአየርላንድን ንጉዛቶች በማዋሃድ የአሁኗን የታላቋ ብሪታንያና የሰሜን አየርላንድ ንጉዛት ያስፈጠረው ሕግ ጸደቀ። ፲፰፻፳፮ ዓ/ም በጠቅላላው የብሪታንያ ንጉዛቶች “ተገሎሌ" ወይም ባርነትን የሚደመስሰው ሕግ ተደንግጎ ጸደቀ። ሆኖም ሠራተኛ ያልሆኑ ተገሎሌዎች ሕጉ በጸደቀ በአራት ዓመቱ በዚሁ ዕለት በ፲፰፻፴ ዓ/ም ነጻነታቸውን ሲያገኙ ሠራተኛ ተገሎሌዎች ደግሞ ስድስት ዓመት ቆይተው በዚሁ ዕለት በ፲፰፻፴፪ ዓ/ም ነጻ ወጡ። ፲፱፻፶፪ ዓ/ም ዳሆሚ ትባል የነበረችው የአሁኗ ቤኒን ነጻነቷን ከፈረንሳይ ተቀዳጀች። ፲፱፻፶፭ ዓ/ም በኮንጎ ሽብር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታ አስከባሪ ጦር ኃይሎች ጠላይ አዛዥ ሆነው ያገለገሉት ሌተና ጄኔራል ከበደ ገብሬ የሥልጣን ጊዜያቸውን በዚህ ዕለት አጠናቀቁ። ፲፱፻፶፮ ዓ/ም የቀድሞዋ የቤልጅግ ኮንጎ ስሟ ተለውጦ የኮንጎ ሪፑብሊክ ተባለች። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
46641
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8B%95%E1%8B%9D%20%E1%8A%A0%E1%8C%BB%E1%8C%BB%E1%8D%8D
ግዕዝ አጻጻፍ
የግዕዝ አጻጻፍ የተለያዩ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ የሚገኙ ቋንቋዎች እንደ አማርኛ እና ትግርኛ ለመጻፍ የሚጠቀም አጻጻፍ ነው። አጻጻፉ ከግራ ወደ ቀኝ ይጸፋል። አጻጻፉ አቡጊዳ ሲሆን በመጀመሪያ እንደ ዓረብኛ እና ዕብራይስጥ አብጃድ ነበረ።
20818
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B1%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%9B%20%E1%8C%88%E1%88%9B
ዘመዱን ያማ ገማ
ዘመዱን ያማ ገማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘመዱን ያማ ገማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
36239
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A82010%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.%20%E1%8D%8A%E1%8D%8B%20%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%89%A5%20%E1%8B%B2
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ ከሰኔ ፮ እስከ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የጀርመን፣ ጋና፣ አውስትራልያ እና ሰርቢያ ቡድኖች ነበሩ። ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት ናቸው። ሰርቢያ እና ጋና ጀርመን እና አውስትራልያ ጀርመን እና ሰርቢያ ጋና እና አውስትራልያ ጋና እና ጀርመን አውስትራልያ እና ሰርቢያ ፊፋ የዓለም ዋንጫ
13827
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%A0%E1%8A%AD%20%28Michelangelo%29
መልአክ (Michelangelo)
መልአክ የተባለ ሐውልት (1486 ዓ.ም.) የተፈጠረው በማይክል አንጄሎ ከእምነ በረድ ነው። ቁመቱም 51.5 ሴንቲ ሚትር ነው። ሐውልቱ አሁን የሚገኘው በሳን ዶሜኒኮ ቤተ ክርስቲያን ቦሎኛ ነው። አርእስቱም ቅዱስ ፕሮክሉስ የቦሎኛው ሰማእታት ነው። ይህን ይመልከቱ ቅዱስ ፔትሮኒዮስ ( የማይክል አንጄሎ ሐውልቶች
44451
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%E1%8A%AB%E1%8A%91%E1%88%B5%20%28%E1%8B%A8%E1%88%B2%E1%8A%AE%E1%88%A9%E1%88%B5%20%E1%88%8D%E1%8C%85%29
ሲካኑስ (የሲኮሩስ ልጅ)
ሲካኑስ በእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ ከአባቱ ሲኮሩስ በኋላ በኢቤሪያ ላይ ንጉሥ ነበር። ስሙ ደግሞ አኑስ ይባል ነበር። ስሙን ለአናስ ወንዝ (አሁን ጓዲያና ወንዝ እንደ ሰጠ ይጻፋል። በተጨማሪ ሲኪሊያን ወርሮ ስሙን «ሲካኒያ» አለው፤ ከደሴቲቱም ጥንታዊ ብሔሮች መካከል ሲካኒ የተባለው ይገኝ ነበር። ልጁና ተከታዩም ሲከሌውስ ደግሞ የደሴቱን አሁኑ ስም «ሲኪሊያ» እንደ ሰጠው ይጻፋል። የእስፓንያ አፈታሪካዊ ነገሥታት
20217
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8A%AB%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD%E1%88%9D
ንካ ያለው አይቀርም
ንካ ያለው አይቀርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
20261
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%89%A5%E1%8B%B5%20%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%89%A5%E1%8B%B5%20%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%89%A3%E1%8C%85
እብድ ለእብድ ቀን ይባጅ
እብድ ለእብድ ቀን ይባጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
18724
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8A%93%E1%88%AD%E1%8B%B5%20%E1%88%9D%E1%88%8B%E1%88%99%E1%8B%B5
በርናርድ ምላሙድ
በርናርድ ምላሙድ (እ.አ.አ. ከ1914 – 1986) ታዋቂ አሜሪካዊ ደራሲ ነው። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራው ይታወቃል። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
22121
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%89%86%E1%88%8E%20%E1%88%98%E1%8C%A0%E1%88%AD%E1%8C%A0%E1%88%AD
ድመትን በቆሎ መጠርጠር
ድመትን በቆሎ መጠርጠር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድመትን በቆሎ መጠርጠር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49392
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8C%A3%E1%8A%94%20%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B5%20%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%AA
ምጣኔ ሀብት ባህሪ
ምጣኔ ሀብት ባህሪ ወይም ፋይናንስ ባህሪ (እንግሊዝኛ፦) ስለ ግለሰቦች እና ተቋማት በሚወሰኑት ውሳኔዎች የስነልቦናዊ, ማህበራዊ, ግንዛቤ, ስሜታዊ, እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን የሚያስከትለውን ውጤት ያጠናል. ምጣኔ ሀብት
46080
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B5%20%E1%8A%A7%E1%8B%AD%E1%8C%85%3A%20%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8A%94%E1%8A%95%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%8B%B5%E1%88%AA%E1%8D%8D%E1%89%B5
አይስ ኧይጅ: ኮንቲኔንታል ድሪፍት
አይስ ኧይጅ: ኮንቲኔንታል ድሪፍት (በእንግሊዝኛ: ) ከ2012 እ.ኤ.አ. የሆነ የአሜሪካ አኒሜሽን ፊልም ነው። የአሜሪካ ፊልሞች
11723
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5%20%E1%8D%B2%E1%8D%AA
የካቲት ፲፪
የካቲት ፲፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፷፪ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፫ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፳፱ ዓ/ም - ለኢጣሊያ ንጉሣዊ ቤተሰብ አንድ ልዑል በመወለዱ ምክንያት በጄነራል ግራዚያኒ ትዕዛዝ በቀድሞው የገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት (የአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅጽር ግቢ ከተሰበሰቡት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፤ ለፋሺስቶቹ ያደሩ ከሀዲ ባንዳዎችና መኳንንት፤ የፋሺስት ባለ ሥልጣናት ወታደሮች በተሰበሰቡበት መኻል፣ አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም የእጅ ቦምብ ወርውረው አደጋ ሲጥሉ ግራዚያኒን ጨምሮ ብዙ ሰዎች ተጎድተዋል። ይኸንን ድርጊት በመበቀል ሰበብ እዚያው ግቢ ውስጥ ከሶስት መቶ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ተጨፈጨፉ፤ ቀጥሎም የተማሩ ወጣቶች፣ የጦር መኮንኖችና ካህናት፣ የደብረ ሊባኖስ መነኮሳት በሙሉ እየተለቀሙ ተጨፈጨፉ። የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በቤት ውስጥ እያስገቡ ከውጭ ቆልፈው ቤንዚን እያርከፈከፉ አቃጠሉአቸው። በአካፋ፣ በዶማ፣ በመጥረቢያ በተገኙበት ኢትዮጵያውያንን እየቆራረጡ የደም ጎርፍ አወረዱ። ፋሽስቶች የአዲስ አበባንና የአካባቢውን ሕዝብ በጅምላ ጨፈጨፉት። በሶስት ቀናት ፴ሺህ ሕዝብ መስዋዕትነት ተቀበለ። ፲፱፻፸፩ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢቲ-ኤ-ኤፍ ደብልዩ () ዲሲ ፫ (፤ በደቡብ-ምዕራብ ኤርትራ በምትገኘው ባረንቱ ላይ በቦምብ ፍንዳታ ተከስክሶ ሲወድቅ አምስቱም ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል። አየር ዠበቡም ከጥቅም ውጭ ሆኗል። ፳፻፬ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች የሁዳዴ (ዓቢይ) ጾም ይጀምራሉ። ፳፻፬ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም (ኢጥምተ)የካቲት ፲፪ ሰማዕታት ቀን፸፭ተኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናታዊ የምርምር ሥራዎች በአንጋፋ ምሁራን በማቅረብ ይዘክራል። ዕለተ ሞት ፲፱፻፹፱ ዓ/ም - የአዲሲቷን ቻይና የሰብዓዊ እና ኤኮኖሚካዊ ገጽታዎች በማነጽ አገሪቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ አሁን የያዘችውን የኤኮኖሚያዊ ኃያልነት ሥፍራ እንድትይዝ ያስቻሏት መሪዋ ዶንግ ዥያው ፒንግ በተወለዱ በ ፺፪ ዓመታቸው አረፉ። ዋቢ ምንጮች
21361
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%88%E1%8C%8E%E1%88%98%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%8A%A8%E1%89%80%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%A9%20%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8C%A5%20%E1%89%A2%E1%88%8B%E1%8B%8B%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%89%A5%E1%89%80%E1%8B%8B%E1%88%8D
የተለጎመ በሬ ከቀንበሩ ቢያመልጥ ቢላዋ ይጠብቀዋል
የተለጎመ በሬ ከቀንበሩ ቢያመልጥ ቢላዋ ይጠብቀዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የተለጎመ በሬ ከቀንበሩ ቢያመልጥ ቢላዋ ይጠብቀዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13858
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%8B%AD%E1%88%8B
ዘይላ
ዘይላ ከደቡባዊ ጅቡቲ ጠረፍ አጠገብ በሱማሊ ላንድ የሚገኝ ታሪካዊ የባህር ወደብ ነው። በ50 ዓም ገደማ በግሪክኛ በተጻፈው «የቀይ ባሕር ጉዞ» ዘንድ፣ ከአክሱም መንግሥት ጠረፍ በኋላ ከተገኙት የ«በርበሮች» ነጻ ከተሞች፣ መጀመርያው «አባሊቴስ» (የአሁን ዘይላ) ነበረ። «መጀመርያው አባሊቴስ ይባላል፤ ወደዚህ ቦታ ከአረቢያ አሻግሮ ከሁሉ አጭሩ ጉዞ ነው። እዚህም አነስተኛ «አባሊቴስ» የተባለ ገበያ መንደር ነው፣ በመርከብ ወይም በታንኳ ሊደርስ አለበት። ወደዚህ ቦታ የሚገቡ የንግድ ሸቀጦች፦ ስርጉድ ምስሪት፣ የወይን ጭማቂ ከዲዮስፖሊስ (በይሁዳ ክፍላገር)፣ ለበርበሮች የተዘጋጀ ጨርቅ፣ ስንዴ፣ ወይን ጠጅ፣ ጥቂትም ቆርቆሮ ናቸው። ከዚህም ቦታ የሚወጡት የንግድ ሸቀጦች፦ ቅመማቅመም፣ ጥቂት የዝሆን ጥርስ፣ የኤሊ ቅርፊት፣ ከሁሉም የተመረጠ በጣም ጥቂት ከርቤ ናቸው፤ አንዳንዴም በርበሮቹ እራሳቸው በታንኳ አሻግረው ወደ ኦኬሊስና ሙዛ (በአሁን የመን) ያደርሱታል። በዚህም ቦታ የሚኖሩ በርበሮች እጅግ አዋኪዎች ናቸው።» የአፍሪካ ከተሞች
18767
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%8A%AB%20%E1%8D%95%E1%88%AC%E1%8B%9D%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%89%B6%E1%89%BD%20%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD
የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር
በዚህ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች የካቲት ፳፯ ቀን ፲፯፻፹፩ ዓመተ ምሕረት ( እ.አ.አ. በማርች 4፣ 1789) በወጣው የአሜሪካ ሕገ መንግሥት መሠረት ሀገሪቱን መምራት የቻሉ ፕሬዝዳንቶች ብቻ ናቸው። ከዚህ እወጃ በፊት ያሉትን ለማየት ይዩ ። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዴሞክራቲክ ፓርቲ (አሜሪካ) ሪፐብሊካን ፓርቲ (አሜሪካ) የአሜሪካ መሪዎች የመሪ ዝርዝሮች
49827
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%83%E1%89%B5%E1%88%B8%E1%8D%95%E1%88%B1%E1%89%B5
ሃትሸፕሱት
ሃትሸፕሱት በጥንታዊ ግብጽ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ስትሆን ምናልባት 1487-1466 ዓክልበ. የገዛች ነበረች። ከዚያ በፊት የ2 ቱትሞስ ንግሥት እና ያባቱ 1 ቱትሞስ ልጅ ነበረች። የ2 ቱትሞስ ቁባት ንግሥት ኢሰት ተባለች፣ እርሷም የተከታዩ 3 ቱትሞስ እናት ሆነች። የ፪ ቱትሞስ ተከታይ በይፋ ልጁ ፫ ቱትሞስ ሲሆን፣ እሱ ግን ገና የ 2 ዓመት ሕጻን ልጅ ሆኖ የቱትሞስ ንግሥት ሃትሸፕሱት ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴው፣ በቅርብም ጊዜ ውስጥ በራስዋ መብት ፈርዖን ተባለች። በ22ኛ ዓመትዋ (1466 ዓክልበ. ግ.) ዓርፋ ያንጊዜ ፫ ቱትሞስ ለብቻው ፈርዖን ሆነ። 22 አመት ገዛች የሚታሠበው ከሺህ በላይ አመት በኋላ በኖረው በማኔጦን ምስክር ነው። በርሱ ዝርዝር በዚህ ሥፍራ አመንሲስ ወይም አሜሲስ የተባለች ንግሥት ለ22 ዓመት (እንደ አፍሪካኑስ ቅጂ) ወይም ለ21 ዓመት 9 ወር (እንደ ዮሴፉስ) ገዛች ይላልና። በ3 ቱትሞስ 22ኛው ዓመት በሶርያ እንደ ዘመተ እንሰማለን፣ ስለዚህ እንደሚታስበው የሃትሸፕሱት 22ኛ አመት በይፋ ደግሞ የ፫ ቱትሞስ 22ኛ ዓመት ተባለ፣ እርሱ በሕጻንነቱ በእንጀራ እናቱ ዘመን በይፋ ፈርዖን ተብሎ ነበርና። በአንድ ጽላት ደግሞ በየካቲት 10 ቀን፣ 22ኛ ዘመነ መንግሥትዋ አረፈች የሚል ነው። ፈርዖን የሆነችም ግንቦት 4 ቀን፣ 1ኛ ዘ. መ. ስለሚታወቅ፣ ልክ ማኔጦን እንዳለው 21 ዓመት 9 ወር ገዛች ማለት ነው። በሃትሸፕሱት ፱ኛዋ ዓመት ወይም 1479 ዓክልበ. አምስት መርከቦች ወደ ፑንት ለንግድ እንደ ላከች ይታወቃል። በሃትሸፕሱት ዘመን በርካታ ሃውልቶች ተሠሩ። ወደ ፫ ቱትሞስ ዘመን መጨረሻ፣ ልጁ 2 አመንሆተፕ የጋራ ፈርዖን በሆነበት ጊዜ (1435 ዓክልበ.) ወደያው ብዙ የሃትሸፕሱት ምስሎችና ካርቱሾች ከቅርሶቹ ለመደምሰስ እንደ ጣረ ይመስላል። የዘመንዋን ትዝታ ከታሪክ ለማጥፋት እንዳሠበ ይመስላል። ከተረፉት ምስሎቿ ብዛት የተነሣ ግን ዘመንዋን ማጥፋቱ ስኬታም እንዳልሆነ ግልጽ ነው። የአዲስ መንግሥት ፈርዖኖች
13442
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%88%8D
ቁስ አካል
ቁስ አካል ማለት ማናቸውም ተጨባጭ ነገሮች የተሰሩበት አካል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ አተም እና ሞለኪል ያጠቅሳል። የነገሮች-ህልውና....ህላዌ-ነገር....ቁሳቁሳዊ-ህልዉና...የነገራት-አኗኗር... ነዋሪ-እውነትነት...እውነቴታ...ማተሮ...ነዋርያተ -ተፍጥሮ...ነዋሪ-ነገር...ነዋርያት..ቁሳቁሳዊ -ህላዌ ከሰው ልጅ ህሊና ዉጭ ያለ ነዋሪ ወይም ራሱን ችሎ የሚኖር ፤ ልብ ወለድ ፋንታዝያ ኢሉዝያ አምሳለ ሃሳብ ያልሆነ፡ በአምስቱ የማወቂያ መቀበያ ህዋሶች የነገርነታቸውን ባህሪ አመል ጸባይ ሰርጽን የምንቀበላቸው
51054
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%A5%E1%8D%8E%20%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5
መጥፎ ድመት
መጥፎ ድመት (በእንግሊዝኛ: , ቱርክኛ: ) ከ2016 እ.ኤ.አ. የሆነ የቱርክ አኒሜሽን ፊልም ነው። ቱርክ ፊልሞች
21761
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%8B%B0%E1%8C%8D%20%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%8D%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%8A%AD%E1%8D%89%20%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AB%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%88%8D
ያባት ደግ ይደልላል ያባት ክፉ ለእንጀራ ልጅ ያደላል
ያባት ደግ ይደልላል ያባት ክፉ ለእንጀራ ልጅ ያደላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያባት ደግ ይደልላል ያባት ክፉ ለእንጀራ ልጅ ያደላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20581
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%20%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%89%B0%E1%8B%9B%E1%89%A5
እግር ተርካብ እጅ ተዛብ
እግር ተርካብ እጅ ተዛብ የአማርኛ ምሳሌ ነው። እግር ተርካብ እጅ ተዛብ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
52467
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%81%E1%8B%B5%20%E1%8A%A2%E1%8B%A8%E1%88%B1%E1%88%B5%E1%8A%95%20%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%89%E1%89%B5
አይሁድ ኢየሱስን ለምን ገደሉት
ኢየሱስ፦ ከአባቴ ብዙ መልካም ሥራ አሳየኋችሁ፤ ከእነርሱ ስለ ማናቸው ሥራ ትወግሩኛላችሁ? ብሎ መለሰላቸው። አይሁድም፦ ስለ መልካም ሥራ አንወግርህም፤ ስለ ስድብ፤ አንተም ሰው ስትሆን ራስህን አምላክ ስለ ማድረግህ ነው እንጂ ብለው መለሱለት። ኢየሱስ አይሁድ ይህን ሲሉት ለተረዱት አረዳድ እርማት አልሰጠም ላመቻመቸም ይቅርታም አልጠየቀም። ይልቁን በዚሁ አባባሉ በመቀጠሉ ምክንያት በርግጥም ገድለውታል።ከገደሉትም በኋላ የእግዚያብሄር ልጅ ከሆንክ እስቲ ከመስቀል ላይ ውረድ ብለው ዝተውበታል። ሌላው ቢቀር ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ እኔን ማን ትሉኛላችሁ ብሎ ደቀ መዛሙርቱን ለጠየቀው ጥያቄ የሃዋርያው ጴጥሮስ መልስ "አንተ ክርስቶስ የእግዚያብሄር ልጅ ነህ"ብሎ ሲለው አልገሰጸውም።አባባሉ ለራሱ እንደሚመጥነው አድርጎ ተቀብሎታል። ማቴ 16፡16 ይህንን የመሳሰሉትን ንግግሩን ጭምር ስንመለከት ኢየሱስ በአይሁድ ለመገደሉ በጣም በቂ ማስረጃ አለ። አይሁድ ኢየሱስን የገደሉት በበቂ ማስረጃ ያውም በራሱ አንደበት በወጣ ማስረጃ ነው። ኢየሱስን ሰቅለውታል ገድለውታልም በሶስተኛው ቀን ግን ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል
21544
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%8D%E1%8C%85%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%88%AB%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8D%8A%E1%89%B5
የፍጅት ወራት እሳት በወንፊት
የፍጅት ወራት እሳት በወንፊት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የፍጅት ወራት እሳት በወንፊት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20647
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%9B%E1%89%B5%E1%88%A8%E1%89%A3%20%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%85%E1%8C%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%88%8B%E1%8A%AD%20%E1%8B%AD%E1%88%BB%E1%88%8B%E1%88%8D
ከማትረባ ጉልበት በህግ አምላክ ይሻላል
ከማትረባ ጉልበት በህግ አምላክ ይሻላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከማትረባ ጉልበት በህግ አምላክ ይሻላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21485
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%89%83%20%E1%88%82%E1%8B%AB%E1%8C%85%20%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%88%B5%E1%8A%AD%E1%88%AD%20%E1%8D%88%E1%88%AB%E1%8C%85
የጨረቃ ሂያጅ የምስክር ፈራጅ
የጨረቃ ሂያጅ የምስክር ፈራጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የጨረቃ ሂያጅ የምስክር ፈራጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
45427
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%8B%8D%E1%88%83
ወይን ውሃ
ወይን ውሀ በ ጎጃም ክፍለ ሀገር ምስራቅ ጎጃም ዞንቢቡኝ ወረዳ የሚገኝ ከተማ ነው። በ ቢቡኝ እና በደጋ ዳሞት መካከል የሚገኝ ከተማ ነው። የድሮ ስሙ ስሞል ሜዳ ይባል ነበር። «ወይን ውሀ» የሚለው ስም የተወሰደው በሁለት ወንዞች ማለትም በግምባራ እና ማማት ወንዝ መካከል ስለሚገኝ ነው ይባላል። ወይን ውሀ ከሞጣ ከተማ በ፫፪ ኪሎ ሜትር ርቀት በስተምእራብ በኩል ይገኛል። ወይን ውሃ ከጉጉት ተራራ ስር በደብረሲና ቀበሌ፤ በሞሰባ ሽሜ አቦ ቀበሌ እና በዳሞት ተከቦ የሚገኝ ከተማ ነው።