id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
16257
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%89%BA
ስላንቺ
ስላንቺ የኢትዮጵያ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነው። ፊልሙ በኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። በ4ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል 3 ሽልማቶችን ያገኘ ሲሆን በኒው ዮርክ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይም በተመሳሳይ ምርጥ ዓለም አቀፍ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ተብሎ ተሸልሟል። የኢትዮጵያ ፊልሞች
2142
https://am.wikipedia.org/wiki/1955%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.
1955 እ.ኤ.አ.
1955 እ.ኤ.ኣ. = 1947 አ.ም. 1955 እ.ኤ.ኣ. = 1948 አ.ም.
46551
https://am.wikipedia.org/wiki/O
O
በላቲን አልፋቤት አሥራ አምስተኛው ፊደል ነው። የ«» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዐይን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዐይን ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ዕ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኦ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ኦሚክሮን" () ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ዐ» («ዐይን») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዐይን» ስለ መጣ፣ የላቲን '' ዘመድ ሊባል ይችላል። የላቲን አልፋቤት
22221
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%85%E1%88%AB%E1%89%B7%20%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B3%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%8A%A8%E1%8A%93%E1%89%B7
ጅራቷ ታደርሳለች ከናቷ
ጅራቷ ታደርሳለች ከናቷ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅራቷ ታደርሳለች ከናቷ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49999
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%AC%E1%89%B5%20%E1%88%AD%E1%8B%95%E1%8B%B0%E1%89%B5%20%E1%88%9D%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%8A%93
የመሬት ርዕደት ምህንድስና
የመሬት ርዕደት ምህንድስና መሬት ርዕደት በሚያይልባቸው አካባቢዎች የሚሰሩ የግንባታ አካላት፤ የመሬት ርዕደትን ተቋቁመው እንዲዘልቁ ለማድረግ የግንባታ አካላቱን አወቃቀር በተለየ መልኩ ትኩረት በመስጠት የሚያጠናና መፍትሄ የሚሰጥ የምህንድስና ዘርፍ ነው። ይህ የምህንድስና ዘርፍ የአወቃቀር ምህንድስና ዘርፍ አካል ነው። የመሬት ርዕደት ምህንድስና ዋነኛ አላማው በመሬትና በግንባታ አካሉ እንዲሁም በግንባታ አካላቱ መካካል በመሬት ርዕደት ጊዜ የሚኖረውን መስተጋብር መረዳትና የግንባታ አካሉ የመሬት ርዕደት ሂደቱን አልፎ አገልግሎት እንዲሰጥ አወቃቀሩን፣ የግንባታ ቁስ አመራረጡን እንዲሁም መሰል የግንባታ መፍትሄዎችን በየሀገራቱ ጥቅም ላይ ከዋሉ የግንባታ መስፈርቶች ጋር በሚስማማ መልኩ መተግበር ነው። መሬት ርዕደት ምህንድስና
21207
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%BB%E1%88%8D%20%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%8B%AD%E1%89%86%E1%8C%A0%E1%88%AB%E1%88%8D
የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል
የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
17968
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%89%B0%E1%88%9F%E1%8C%8D%E1%89%B6%20%E1%89%B3%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%88%9B%20%E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%8C%8D%E1%89%B6
ተዳኛ ተሟግቶ ታዲያማ ተዋግቶ
ተዳኛ ተሟግቶ ታዲያማ ተዋግቶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
44371
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AA%E1%88%B1%E1%88%AB
ኪሱራ
ኪሱራ የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው ተል አቡ ሃታብ ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ ይገኛል። ይህ ቦታ በሥነ ቅርስ መርማሪዎች ተቆፍሮ ብዙ ጽላቶች ተገኙበት። በ1850 ዓክልበ. ግድም ንጉሥ ኢቱር-ሻማሽ ከኢሲን መንግሥት ነጻነት ለከተማው ለኪሱራ መሠረተ። እንደ አገሩ ልማድ ለግዛቱ የራሱን የዓመት ስሞች አወጡ። በ1836 ዓክልበ. ግድም ተከታዩ ማናማልቴል ሆነ፤ እሱም የባቢሎን መጀምርያ ንጉሥ ሱሙ-አቡም እስከ ተነሣ ድረስ እስከ 1805 ዓክልበ. ድረስ በኪሱራ ነገሠ። በ1776 ዓክልበ. የኢሲን ንጉሥ ኤራ-ኢሚቲ ኪሱራን ያዘ። በ1715 ዓክልበ. ደግሞ የላርሳ ንጉሥ ሪም-ሲን ኪሱራን ወደ ግዛቱ ጨመረው። በ1650 ዓክልበ. የባቢሎን ንጉሥ ሳምሱ-ኢሉና ኪሱራን አጠፋ። የኪሱራ ነገሥታት ኢቱር-ሻማሽ 1850-1836 ዓክልበ. ግድም ማናማልቴል 1836-1805 ዓክልበ. ግድም ሻራሥዩሩም 1805-1803 ዓክልበ. ግድም ኡባያ 1803- 1797 ዓክልበ. ግድም ዚክሩም 1797-1788 ዓክልበ. ግድም ቡር-ሲን (የኢሲን ንጉሥ) 1788-1785 ዓክልበ. ግድም ኢቢ-ሻማሽ 1785-1776 ዓክልበ. ግድም የሱመር ከተሞች
21580
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%88%20%E1%8A%A5%E1%8B%B3%E1%8B%8D%20%E1%8B%98%E1%88%9B%E1%89%BD%20%E1%8B%8B%20%E1%89%A5%E1%88%8E%20%E1%88%98%E1%89%85%E1%88%A8%E1%89%B5
ያለ እዳው ዘማች ዋ ብሎ መቅረት
ያለ እዳው ዘማች ዋ ብሎ መቅረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያለ እዳው ዘማች ዋ ብሎ መቅረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22405
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%8A%95%E1%89%85%E1%88%8B
ሻንቅላ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ሻንቅላ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
1823
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%A5%E1%8A%90%E1%8D%A1%E1%88%8D%E1%89%A1%E1%8A%93%20%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5
የሥነ፡ልቡና ትምህርት
ስነ ልቦና ማለት በሰው ውስጥ የሚኖር እንስሶች የሌለላቸው ነፍስ ማለት ነው። ሰው እና እንስሳት አንድ የሚያደርጋቸው ሕይወታቸው ሲሆን ህይወት ደግሞ የምትጠፋ ናት። ሰነ ልቦና ግን ከተፈጠርን ጀምሮ አብሮን የሚኖር ውስጣዊ እኛነታችን ነው። በሙት ባሕር እስራኤል በተገኙት ብራና ጥቅሎች በአንዱ «የሥርዓት መመሪያ መጽሐፍ» በተባለ ብራና ውስጥ ለሰዎች ሁሉ ሁለት መናፍስት እንደተሾሙ ይላል፤ እነርሱም ሀሠት ወይም ትእቢት (ጥላ) እና እውነት ወይም ኅሊና (ብርሃን) ይባላሉ። ለዚህ እምነት በቤተ እስራኤል ዘንድ ተመሳሳይ ጽሁፍ አለ፤ የተሾሙ መላእክት በጐ ወይም ጥፉ አድራጎት በወርቅ ይመዝገባሉ ይላል። ፕላቶ በጻፈው ፋይድሮስ በተባለው ጽሑፍ፣ ሶክራቴስ እንዲህ ይላል፦ «ነፍሱን እንደ ሁለት ባለ ክንፍ ፈረሶችና የሠረገላ ነጂ እናስመስላለን። ... የሰብዓዊ ነፍስ ነጂ ሁለቱን ይነዳል፤ ከፈረሶቹ አንዱ መልካምና ከመልካም ዘር ነው፣ ሌላው ግን በባኅርይም ሆነ በዘር እጅግ ተቃራኒ ነው። ስለዚህ በኛ በኩል መንዳቱ በግድ ከባድና አስቸጋሪ ነው።» በዘመናዊው ሥነ ልቡና ደግሞ አእምሮ በሁለት ክፍሎች ይለያል። አንዱ ክፍል በደረታቸው የሚስቡ እንስሳት ባይኖራቸው የሚጠቡ እንስሶች ብቻ ይዘውት ነው። ሌላው ክፍል ለእንስሳት ሁሉ የጋራ ነው። የሥነ-ልቡና ጥናት መርሆዎች የሰው ዘር ከአብዛኛው እንስሳ ለየት የሚለው እያንዳንዱ የሚያስበው ነገር የተለያየ መሆኑ ነው። እንስሶች ያውም የአዕምሮአቸው ክብደት በጣም ዝቅተኛ የሆኑ ብቻ ናቸው አንድ ነገር ላይ አተኩረው ወይም አንዱን ተከትለው የሚሄዱት። አንዳንድ የአሳ ዘሮች፤ አንዳንድ የወፍ ዘሮች፤ በመጠኑ እንደ በግ ያሉ እንስሳዎች እንደምሳሌ ይጠቀሳሉ። ሰውን በቡድን መድቦ ይሄ እንዲህ ያስባል፤ ያ እንዲያ ያስባል ማለት የሰውን ልጅ አዕምሮ ረቂቅነት አለመገንዘብ ነው። የሥነ-ልቡና የጥናት አድማስ የምርመራ ዘዴዎች ዝውውር ትንታኔ ወርቃማው ሕግ የሥነ-ልቡና ጥናት ሂሶች ስነ ልቡና
20226
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8A%A8%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A1%20%E1%8B%8D%E1%8C%AD%20%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%88%9B%E1%88%8D
ንጉስ ከግንቡ ውጭ ይታማል
ንጉስ ከግንቡ ውጭ ይታማል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
15544
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%89%B5%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B5%20%E1%89%A5%E1%88%8B
ሳትወልድ ብላ
ሳትወልድ ብላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ልጅ የማሳደግ ሃላፊነትን ከባድነት ያሳያል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
50233
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%B0%20%E1%88%AE%E1%88%9B%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%8D%B2%E1%8D%AE
ወደ ሮማውያን ፲፮
ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው። ይህ ምዕራፍ ፲፮ ሲሆን በ፳፯ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል። ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ በመንፈሳዊው ሥራው የተባበሩትን ቅዱሳን ሁሉ ያመሰግናል፣ ምዕመንን ይባርካል ፣ ያበረታታል ...። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክንያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመናት ሲኖሩ ቆይተው ክርስትና በተመሠረተበት ወቅት፣ አይሁዳውያን ክርስቶስ እኛን ነው የመረጠን ለመንግሥቱ እናንተን አይደለም... ሲሊ ሮማውያን ደግሞ እናንተ ሰቀላችሁት እንጂ ምን አደረጋቹህለት... እየተባባሉ እርስበእርሳቸው ጥል ስለፈጠሩ እነሱን ለማስታረቅ ጻፈው። የጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮማውያን ምዕራፍ ፲፮ ቁጥር ፩ - ፲ 5፤በቤታቸውም፡ላለች፡ቤተ፡ክርስቲያን፡ሰላምታ፡አቅርቡልኝ። ከእስያ፡ለክርስቶስ፡በኵራት፡ለኾነው፡ 10፤በክርስቶስ፡መኾኑ፡ተፈትኖ፡ለተመሰገነው፡ለኤጤሌን፡ሰላምታ፡አቅርቡልኝ። ከአርስጣባሉ፡ቤተ፡ሰዎች፡ ቁጥር ፲፩ - ፳ 11፤ለዘመዴ፡ለሄሮድዮና፡ሰላምታ፡አቅርቡልኝ። ከንርቀሱ፡ቤተ፡ሰዎች፡በጌታ፡ላሉት፡ሰላምታ፡አቅርቡልኝ። 16፤በተቀደሰ፡አሳሳም፡ርስ፡በርሳችኹ፡ሰላምታ፡ተሰጣጡ። የክርስቶስ፡አብያተ፡ክርስቲያናት፡ዅሉ፡ሰላምታ፡ ቁጥር ፳ - ፳፯ 23፤የእኔና፡የቤተ፡ክርስቲያን፡ዅሉ፡አስተናጋጅ፡ጋይዮስ፡ሰላምታ፡ያቀርብላችዃል። የከተማው፡መጋቢ፡ ">የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋው፤ ሀብተ ወልድ፤ ሕይወተ ልቦና፣ ገቢረ ተአምራት፣ ወመንክራተ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት፣ ስርየተ ኃጢአት ይደረግላቹህ። ">በቆሮንጦስ የተጻፈች በከንክርኤስ ያሉ ምዕመናን የምትረዳ በፌቤን እጅ ለሮም ሰዎች ከጳውሎስ የተላከች ክታብ ደረሰች ተፈፀመች። ወስብሐት ለእግዚአብሔር።
38148
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%AE%E1%8C%8E%E1%8B%B6%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%89%B5
ትሮጎዶላይት
ትሮጎዶላይት (ግሪክ፦ /ትሮግሎዲውታይ/፤ ሮማይስጥ፦ ፣ ) በግሪካውያንና ሮማውያን የታሪክ ጸሐፊዎች ዘንድ ዋሻ ውስጥ የሚኖሩ የጥንት ስዎች ነበሩ። የትሮጎዶላይት ሕዝብ በተለይ በቀይ ባሕር ዳር በአፍሪቃ እንደ ኖሩ ይጻፍ ነበር። የአፍሪካ ታሪክ
20289
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%94%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%8B%B3%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%BA%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%8B%B3%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8C%A3%E1%88%8B%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%8A%95%E1%8B%B3
እኔም አራዳ አንቺም አራዳ ምን ያጣላናል በሰው በረንዳ
እኔም አራዳ አንቺም አራዳ ምን ያጣላናል በሰው በረንዳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
35147
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%88%83%E1%8B%8D%E1%8B%98%E1%8A%95
ኤበርስሃውዘን
ኤበርስሃውዘን (ጀርመንኛ፦ የጀርመን ከተሞች
48903
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8A%94
ሰብአስተኔ
ሰብ አስተኔ በጡት አጥቢ መደብ ውስጥ ያለ ክፍለመደብ ነው። በሥነ ሕይወት ጥናት ይህ ክፍለመደብ ሌሙር፣ ዝንጀሮች፣ ጦጣዎችና የሰው ልጅም ይጠቅልላል። ሌሙር፣ ጋላጎ፣ ፖቶ ወዘተ. - (አፍሪካና ማዳጋስካር) ታርሲየር - (ደቡብ-ምስራቅ እስያ) የምዕራብ ክፍለአለም ዝንጀሮች - (አሜሪካዎች) የምሥራቅ ክፍለአለም ዝንጀሮች - (አፍሪካና እስያ)፤ አንኮ፣ ጭላዳ፣ ጨኖ፣ ጉሬዛ ጦጣ - ጊቦን (እስያ) ዘረሰብ፦ ኦራንጉታን፣ ገመሬ (ጎሪላ)፣ ቺምፓንዚ (አፍሪካ) የሰው ልጅ (አለም አቀፍ) በሥነ ባህርይ ረገድ በኩል፣ ከፍጡሮች ሁሉ ቺምፓንዚ የተባለው ጦጣ በሁለት ዝርዮች (ሐለስትዮ እና ሐለስት) ተመድቦ ሲሆን ለሰው ልጅ ቅርብ ዝምድና ያለው ይቆጠራል። ቺምፓንዚ ግን 24 ሐብለ በራሂዎች እያለው፣ የሰው ልጅ 23 ሐብለ በራሂዎች እና ከማናቸውም እንስሳ ይልቅ እጅግ ሃይለኛ አዕምሮ አለው። ደግሞ ይዩ ዝግመተ ለውጥ ባለሙያ ንድፍ አጥቢ እንስሳት
21368
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%88%9A%E1%8C%A0%E1%8D%8B%20%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8B%B1%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%8D%8B
የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ
የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13593
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%B1%20%E1%8A%AA%E1%8B%AB%E1%88%AD
አብዱ ኪያር
አብዱ ኪያር የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ አብዱ ኪያር ከሰባት ልጆች የመጨረሻው ነው። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ከጨረሰ በኋላ በ1997 እ.ኤ.አ. ኤክስፕረስ ባንድን ተቀላቀለ። ኮፊ ሀውስ እና አንበሳ ክለብ በተባሉ የምሽት ክበቦች ይዘፍን ነበረ። ከዚያም በ1998 እ.ኤ.አ. ወደ ጅዳ፣ ሳዑዲ አረቢያ ሄዶ በቡቲክ ውስጥ ይሰራ ነበረ። የስራዎች ዝርዝር መርካቶ ሠፈሬ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. ፍቅር በአማርኛ የኢትዮጵያ ዘፋኞች
31705
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A9%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%8B%9D
ቩርምዝ
ቩርምዝ (ጀርመንኛ፦ የጀርመን ከተሞች
14977
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8A%AB%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%8C%A5%E1%88%9D%E1%89%80%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5
ለካህን ጥምቀት ለገበሬ ግንቦት
ለካህን ጥምቀት ለገበሬ ግንቦት የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14024
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%89%B3%E1%8A%93
ኤታና
ኤታና በሱመር ነገሥታት ዝርዝር ላይ 12ኛው የኪሽ ንጉሥ በሱመር፣ የማሽዳ ልጅ አርዊዩም ተከታይ ይባላል። ከዚህ በላይ «ወደ ሰማይ ዐርጐ ውጭ አገሮችን ሁሉ ያሠለጠነው» ይባላል። 1,560 አመታት (ወይም እንደ ሌላ ቅጂ 635 አመታት) ከነገሠ በኋላ በልጁ ባሊኅ ተከተለ። ለኤታና ኅልውና የሥነ ቅርስ ማረጋገጫ ገና ባይገኝም፣ ስሙ ከአንዳንድ ሌላ የትውፊት ጽላት ይታወቃል። አንዳንዴም ይህ ኤታና የኪሽ መጀመርያው ንጉሥና መስራች ይባል ነበር። የሱመር ነገሥታት አፈ ታሪክ
10081
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%88%BB%E1%8A%95
አንሻን
አንሻን (ፋርስኛ: ፣ ዘመናዊ ታል-ኢ ማልያን ኢራን) በዛግሮስ ተራሮች የተገኘ () ጥንታዊ የኤላም ዋና ከተማ ነበረ። በ1965 ዓ.ም. ከሥነ ቅርስ ምርመራዎች የተነሣ ሥፍራው ታል-ኢ ማልያን መሆኑ ታወቀ። ከዚያው አመት አስቀድሞ ቦታው ከዚያ ወደ ምዕራብ በመካከለኛ ዛግሮስ ሰንሰለት እንደ ነበር ይገመት ነበር። ይህ ኤላማዊ ከተማ እጅግ ጥንታዊ መሆኑ አይጠራጠርም፤ በጥንታዊው ሱመርኛ አፈ ታሪክ ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ መሠረት ከኡሩክ ወደ አራታ በሚወስድ መንገድ ላይ ይገኝ ነበር፤ ይህም መጻፍ የተለማበት ዘመን ያሕል እንደ ነበር ይባላል። በአንዳንድ ዘመን አንሻን ከሌሎች ትልልቅ የኤላም ከተሞች ጋራ ሲወዳደር የብዙ ኤላማዊ ስርወ መንግሥታት ምንጭ ሆነ። የአካድ ንጉሥ ማኒሽቱሹ አንሻንን እንዳሸነፈ ብሎ አስመዘገበ። በተከታዮቹ ሥር ግን የአካድ መንግስት በደከመበት ወራት (2013 ዓክልበ.)፣ የሱሳ ኗሪው አገረ ገዥ ኩቲክ-ኢንሹሺናክ እሱም የአዋን ሥርወ መንግሥት ተወላጅ ነጻነቱን ከአካድ አዋጀና አንሻንን ማረከ። (አንዳንድ ሊቃውንት ደግሞ 'አዋን'ና 'አንሻን' አንድ ቦታ እንደ ነበር የሚል ግምት አቅርቧል።) ከዚህ ቀጥሎ የላጋሽ ንጉሥ ጉዴኣ አንሻንን እንዳሸነፈ የሚል መዝገብ ቀረጸ። የኋለኛ ኡር ነገሥታት ሹልጊና ሹ-ሲን ደግሞ በአንሻን ላይ የራሳቸው አገረ ገዦች እንደነበሯቸው በጽላት ላይ ተጽፎ ይገኛል። ሆኖም የነሱ ተከታይ ኢቢ-ሲን በዘመኑ በሙሉ አመጽ በአንሻን ለመስበር ይታገል ነበር፤ በመጨረሻም ኤላማውያን በ1879 ዓክልበ. ገዳማ ዑርን በዝብዘው የናና ጣኦትና ኢቢ-ሲንም እራሱ እስከ አንሻን ድረስ ተማረኩ። ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ጀምሮ የኤላም ነገሥታት በሱሳ «የአንሻንና የሱሳ ንጉሥ» የሚል ማዕረግ ይጠቅማቸው ነበር። በአካድኛ መዝገቦች ግን እነዚህ ስሞች ተገልብጠው «የሱሳና የአንሻን ንጉሥ» ተብሎ ይጻፋል። በመካከለኛ ኤላማዊ ዘመን አንሻንና ሱሳ በአንድ ግዛት እንደ ተወሐዱ ይመስላል። ይህም ስያሜ የወሰደው መጨረሻው ኤላማዊ ንጉሥ 2ኛ ሹትሩክ-ናሑንተ (700 ዓክልበ. ያሕል የነገሠ) ነበረ። የአሐይመኒድ ፋርስ እምብርት በ650 ዓክልበ. ገደማ አንሻን በፋርስ ነገድ አለቃ ተይስፐስ ተይዞ ከዚያ እሱ «የአንዛን ንጉሥ» ተባለ። በሚከተለው መቶ አመት የኤልማውያን መንግሥት ሲደከም፣ አንሻን ጥቃቅን አገር ነበር፤ ከ550 ዓክልበ. ገደማ የፋርሳውያን አሐይመኒድ ሥርወ መንግሥት ከአንሻን ተነሥቶ የፋርስ መንግሥት ያስፋፉ ጀመር። የግርጌ ነጥቦች ዋቢ መጻሕፍት ከ፣ 1996 እ.ኤ.አ. ከ, 1999 እ.ኤ.አ. የቀድሞ ከተሞች የፋርስ ታሪክ
46894
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%89%B2%E1%88%9E%E1%88%AD
ባልቲሞር
ባልቲሞር የሜሪላንድ ክፍላገር አሜሪካ ከተማ ነው። የአሜሪካ ከተሞች
52759
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%9B%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%90%E1%8B%AD%E1%89%81%20%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%8C%88%E1%8A%9D%20%E1%89%80%E1%88%AA%E1%8B%8D%20%E1%8B%B0%E1%8C%8D%E1%88%9E%20%E1%89%A0%E1%8C%8E%E1%8C%83%E1%88%9D%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8A%9B%E1%88%8D%E1%8D%A1%E1%8D%A1
አብዛኛው የሐይቁ ክፍል በጎንደር ሲገኝ ቀሪው ደግሞ በጎጃም ይገኛል፡፡
በሰሜን ምራብ ኢትዮጵያ የሚገኝና በአባይ ወንዝ ተከቦ የሚገኝ ባህር ዳርን ፍኖተ ሰላምን አገው ምድርን መተከልን ፓዊ ቆላ-ደጋዳሞትን፣ አቸፈርን ደብረ ማርቆስን ሞጣና ብቸና አውርጃዎች እና በነዚ ውስጥም ከ 35 በላይ ወረዳዎችን ይዞ የሚገኝ የራሱ ስርዎ መንግሥት የነበረው ከፍለ-ሃገር ነው። ጎጃም ውስጥ ኣሉ ከሚባሉት ከተሞች እንደ ባሕር ዳር ፡ ደብረ ማርቆስ ፡ፍኖተ ሰላም ፡ቡሬ ፡ኮሶበር ፡ ዳንግላ ፡ቻግኒ ፡ ኣዴት ፡ መራዊ ፡ ሞጣ፡ ቢቸና፡ ደጀን ይገኙበታል ፡፡ ጎጃም እንደነ በላይ ዘለቀ ያሉ ጀግኖች መፈጠሪያ እንዲሁም የ ኣባይ እና የጣና ባለቤት ናት ፡፡ ጎጃም የቅኔ ትምህርት በስፋት የሚሰጥበት ፡እንዲሁም እንደነ የፍቅር እስከ መቃብር ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ (ዶ ር) ኣ.ም ኣቤ ጉበኛ ኣ.ም ዮፍታሄ ንጉሤ ኣ.ም የመሳሰሉ የጥበብ ሰወችን ኣፍርታለች ፡፡ ጎጃም በጤፍ አምራችነት ከታወቁት የኢትዮጵያ ክልሎች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። በተለይ የአዴት ጤፍ በባህር ዳር ጎንደር ደሴ እና መቀሌ ነዋሪዎች ዘንድ በስፋት የታወቀ እና ተወዳጅም ነው። እንዲሁም በምስራቅ ጎጃም እነብሴ ሞጣ ዙሪያ ወይንውሀ እና ጎንቻ ሲሶ ግንደወይን ዙሪያ የሚመረተው ጤፍ የአዲስ አበባን ህዝብ ገትሮ እንደያዘ ይነገራል።ቡሬ ዙሪያ የሚበቅለው በርበሬ በቆሎ ደግሞ የመላው የኢቲዮጵያን ህዝብ ገትሮ እንደያዘም ይነገርለታል፡፡ በነገራችን ላይ ቡሬ ዙሪያ ይህንን ብቻ አይደለም የሚያበቅል እንደ ጤፍ፣ሽንብራ፣ቦለቄ፣ዳጉሳ፣መጥቀስ ሆነብን እንጂ የማይበቅል ነገር የለም፡፡በዋናነትም ከ ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገዳም ልጃሞር ቀበሌ ይህንን በማምረት ይጠቀሳል፡፡ ጎጃም ሌሎች እንደ ገብስ ስንዴ በቆሎ ባቄላ አተር ወዘተ የሰብል አይነቶችን በማምረትም ይታወቃል። ጎጃም የአባይ እና ሌሎች የበርካታ ወንዞች መነሻ ነው ።ጮቄ ተራራ በዚሁ ክፍለ ሃገር ይገኛል።ጎጃም በኣሁኑ ጊዜ ማለትም ኣገራችን የፌደራሊዝም ስርኣት ከተከተለች ወዲህ ከኣራት ኣስተዳደር ዞን ተከፍሏል ።ሥወስቱ ማለትም አዊ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም በአማራ ክልል ሲገኙ መተከል ቤሻንጉል ጉምዝ ክልል ተካቷል ።
22000
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8D%8B%E1%88%AD%E1%8A%93%20%E1%8C%AD%E1%88%B5%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%88%89
ደፋርና ጭስ ምን ያመጣሉ
ደፋርና ጭስ ምን ያመጣሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደፋርና ጭስ ምን ያመጣሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
43718
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%8B%AB%E1%88%9D
ሜሪያም
ሜርያም በቁርዓን መሠረት የነብዩ ሃሩን እና ሙሳ ሰላም በነሱ ይሁን እና እህት ነች፤ ሙሳ ባህር ላይ እናቱ በጣለችዉ ጊዜ ስትከታተለዉ እና መድረሻዉን አጥንታ የደረሰችበት እነ ፊራዉን አግንተዉት በርሃብ ስያለቅ ሌሎች አጥቢዎችን እምቢ ሲል አይታ እናቱን እንደለላ ሰዉ አድርጋ የጠቆመችለተና ከናቱ ጋር እንዲገናኙ ሰበብ የሆነች የነብያት እህት ነች። 28:11 ለእኅቱም ተከታተይው አለቻት። እርሱንም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ በሩቅ ሆና አየችው።፡ 28:12 (ወደናቱ ከመመለሱ) በፊትም አጥቢዎችን (መጥባትን) በእርሱ ላይ እርም አደረግን። (እኅቱ) «ለእናንተ የሚያሳድጉላችሁን እነርሱም ለእርሱ ቅን አገልጋዮች የሆኑን ቤተሰቦች ላመልክታችሁን» አለችም። በአማርኛ ብሉይ ኪዳን ማርያም (የሙሴ እኅት) ትባላለች።
18713
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%88%AA%20%E1%88%9B%E1%8A%AD%E1%8C%8D%E1%88%AC%E1%8B%AD%20%E1%88%9E%E1%88%AA%E1%88%B5
ሜሪ ማክግሬይ ሞሪስ
ሜሪ ምክጋሪ ሞሪስ (እ.አ.አ. 1951) ታዋቂ አሜሪካዊት ደራሲ ነች። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራዋ ትታወቃለች። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
15395
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%89%A5%E1%8B%B0%E1%89%B5
ክብደት
ክብደት በአንድ ቁስ ላይ የመሬት ስበት የሚያሳርፍበት የጉልበት መጠን ማለት ነው። መሬት ላይ የአንድ ነገር ክብደት ከነገሩ ግዝፈት በንዲህ መልኩ ይለካል፦ ክብደት ነው የነገሩ ግዝፈት ነው ^2 ሲሆን በመሬት ስበት ምክንያት የሚፈጠረው የቁሶች ፍጥንጥነት ነው; በርግጥ ቁሶች በመሬት ብቻ ሳይሆን የሚሳቡት በሌሎችም ቁሶች ይሳባሉ። ይህ ክስተት ግስበት ይሰኛል። ለምሳሌ በጨረቃ ወይም ፀሐይ ወይም ማርስ። ባጠቃላይ መልኩ ቁሶች በግስበት ሜዳ ውስጥ ሲገኙ የሚያርፍባቸው የስበት ጉልበት ክብደት ተብሎ ይታወቃል። የግስበት መጠን ከአንድ ቁስ መካከለኛ ቦታ እየራቅን በሄድን ቁጥር በርቀቱ ስኩየር መጠን ግስበቱ እየደበዘዘ ይሄዳል። በዚህ ምክንያት የግስበቱ ሜዳ ደከመ እንላለን። የመሬትም ስበት ከባህር ወለል ተነስተን ወደ ተራራማው የምድር ክፍል እየወጣን ስንሄድ ግስበቷ እየደበዘዘ ይሄዳል። ስለዚህም የአንድ ቁስ ክብደት በተራራ ላይ ሲቀንስ በባህር ወለል ላይ ይጨምራል። ይህ ጸባይ ከግዝፈት ጋር ይለያያል። የአንድ ነገር ግዝፈት የትም ቦታ አንድ አይነት ነው።
21964
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%8C%83%20%E1%88%88%E1%8D%8D%E1%89%B6%20%E1%88%98%E1%88%84%E1%8C%83
ደረጃ ለፍቶ መሄጃ
ደረጃ ለፍቶ መሄጃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደረጃ ለፍቶ መሄጃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
45199
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%88%8B%E1%88%A9%E1%88%B5%E1%8A%9B
ቤላሩስኛ
ቤላሩስኛ ( /ብየላሩስካያ/) በተለይ በቤላሩስ የሚነገር ስላቪክ ቋንቋ ነው። ስላቪክ ቋንቋዎች
48648
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%84%E1%8A%AD%E1%89%B3%E1%88%AD
ሄክታር
ሄክታር የአለም አቀፍ ክልል መለኪያ ሲሆን፣ ትርጉሙ በየጎኑ አንድ መቶ ሜትር ያለው ካሬ (አራት ማዕዘን ያለው) ክልል ስፋት ማለት ነው። ቃሉ (በፈረንሳይኛ በኩል) የደረሰው ከግሪክኛ /ሄካቶን/ «መቶ»፣ እና ሮማይስጥ /አሬያ/ «ክልል» ነበር። ሄክታር ስለዚህ አሥር ሺህ ካሬ ሜትር አለበት። ሄክታር በተለይ ለመሬት (ርስት ወይም እርሻ) ክልል ለመለካት ይጠቀማል።
2206
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%92%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%8A%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8D%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%AA%E1%8B%9E%E1%8A%93
ፒናል ካውንቲ፥ አሪዞና
ፒናል ካውንቲ፥ አሪዞና
22059
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8C%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%88%99%20%E1%88%9C%E1%8B%B3%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%99
ዳገት እርሙ ሜዳ ወንድሙ
ዳገት እርሙ ሜዳ ወንድሙ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዳገት እርሙ ሜዳ ወንድሙ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2071
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%8B%B5%E1%89%B5%E1%88%AB%E1%8A%92%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%89%A3%E1%88%95%E1%88%AD
ሜድትራኒያን ባሕር
ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካ ፣ አውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። «ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል። የሚያካልሉ ሀገሮች አውሮፓ ፦ ስፔን ፣ ፈረንሳይ ፣ ሞናኮ ፣ ጣልያን ፣ ማልታ ፣ ስሎቬንያ ፣ ክሮሺያ ፣ ቦስኒያ እና ሄርዜጎቪና ፣ ሞንቴኔግሮ ፣ አልባኒያ ፣ ግሪክ ፣ ቱርክ ፣ ቆጵሮስ እስያ ፦ ቱርክ ፣ ሶርያ ፣ ሊባኖስ ፣ እስራኤል ፣ ጋዛ ፣ ግብፅ አፍሪካ ፦ ግብፅ ፣ ሊቢያ ፣ ቱኒዚያ ፣ አልጄሪያ ፣ ሞሮኮ የውሃ አካል
16380
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%88%BD%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%8A%A1%E1%8A%A1%E1%89%B3%20%E1%89%A0%E1%8D%8A%E1%89%B5
ሽሽት ከኡኡታ በፊት
ሽሽት ከኡኡታ በፊት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ኡኡታ ከመድረሱ በፊት ቶሎ መሸሽ ለማምለጥ ይረዳል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
47903
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5
አንድ
አንድ በተራ አቆጣጠር መጀመርያው ቁጥር ነው። ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ትወረሰ ፩ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት መጀመርያው ፊደል አልፋ (በትንሹ «») እንደ ተወሰደ ይታመናል። ኣንዳንድ ደራስያን ኣኃዞቹን ግሪኮች ቀዱ እንጂ ኢትዮጵያውያን ከግሪክ ኣልቀዱም ይላሉ። በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 1 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አንድ» ምልክት ፊደሉ «» ነበር።
20917
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%89%A5%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%8C%A3%20%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%89%A3%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%8C%A3%20%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%88%B4%E1%89%B5
ዝናብ ሳይመጣ ሁሉ ቤት እንግዳ ባይመጣ ሁሉ ሴት
ዝናብ ሳይመጣ ሁሉ ቤት እንግዳ ባይመጣ ሁሉ ሴት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝናብ ሳይመጣ ሁሉ ቤት እንግዳ ባይመጣ ሁሉ ሴት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50751
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%89%B5%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B
ኢት ቋንቋ
የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገሩ እና የሚጻፉ ቋንቋዎችን፣ እና የምልክት ቋንቋን ያጠቃልላል። በአገሩ ውስጥ ፺ የሚሆኑ ቋንቋዎች አሉ። በአሁኑ ወቅት በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የሚነገሩት ቋንቋዎች አማርኛ እና ኦሮምኛ ሲሆኑ፤ አማርኛ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ነዋሪዎች የመማሪያ፤ የመገበያያ እንዲሁም የስራ ቋንቋ ሆኖ የቆየ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የስራ ቋንቋ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገሩት ቋንቋዎች አፍሮ-ኤስያዊ እና ናይሎ ሳህራዊ በሚባሉ ሁለት ዋና የቋንቋ ክፍሎች ሊካተቱ ይችላሉ። በአፍሮ-ኤስያዊ የቋንቋ ቤተሰብ ውስጥም ኩሻዊ፣ ኦሞአዊ እና ሴማዊ የሚባሉ ንዑስ ክፍሎች አሉ። አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች ትግርኛ (በኤርትራም ይነገራል) ግዕዝ (በቤተ ክርስቲያን ብቻ ይነገራል) ትግረ (በኤርትራም ይነገራል) ሀደሪኛ ወይም ሐረሪኛ የምሥራቅ ጉራጌ ቋንቋዎች ስልጤኛ ( ጋፋትኛ (የጠፋ) የምዕራብ ጉራጌ ቋንቋዎች መስመስኛ (የጠፋ) ቸሃኛ ወይም ቸሃ (ሰባትቤት ጉራጌ) አውኛ (ኩንፋልኛ ዘዬ ወይም ቀበሌኛ ቋንቋን ጨምሮ) ምሥራቅ ኩሻዊ አፋርኛ (በኤርትራና ጅቡቲም ይነገራል) ዳሳናችኛ (በኬንያም ይነገራል) ኮንሶኛ ወይም ኦሮምኛ (በኬንያም ይነገራል) ሳሆኛ (በኤርትራም ይነገራል) ሶማልኛ (በሶማሊያም ይነገራል) ቦሮኛ ወይም ወይም ሺናሻ ናይሎ ሳህራዊ (አባይ ሰሃራዊ) ናይሎ ሳህራዊ አኙዋክኛ (በሱዳንም ይነገራል) ቃጭፖ ባልስኛ (በሱዳንም ይነገራል) ሙርሌኛ (በሱዳንም ይነገራል) ኑርኛ (በሱዳንም ይነገራል) ኡዱክኛ (በሱዳንም ይነገራል)
18754
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8B%B5%E1%8C%8B%E1%88%AD%20%E1%88%B3%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%88%B5
ኢድጋር ሳልተስ
ኢድጋር ሳልተስ (እ.አ.አ. ከ1855 – 1921) ታዋቂ አሜሪካዊ ደራሲ ነው። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራው ይታወቃል። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
14237
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%88%98%E1%89%A3%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%8A%AE%E1%88%AB%E1%88%8D%20%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%88%98%E1%89%A3%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%B3%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%88%8D
ሀብታም ነው መባል ያኮራል ድሀ ነው መባል ያሳፍራል
ሀብታም ነው መባል ያኮራል ድሀ ነው መባል ያሳፍራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። - ሃብታም መሆንን የሚያበረታታ እና ድህነትን የሚያጥላላ ተረት ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
46678
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%88%89%E1%88%B2%E1%8B%AB
አንዳሉሲያ
አንዳሉሲያ (እስፓንኛ፦ /አንዳሉሲያ/) የእስፓንያ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማ ሰቪያ ነው። የእስፓንያ ክፍላገራት
36042
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%8B%AC%E1%8C%8E%20%E1%8C%8E%E1%8B%B2%E1%8A%95
ዲዬጎ ጎዲን
ዲዬጎ ሮቤርቶ ጎዲን ሊል (, የካቲት ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለአትሌቲኮ ማድሪድ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው። ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች
22162
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%8D%E1%8C%86%E1%89%B9%E1%8B%8B%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8B%9B%20%E1%8C%93%E1%88%AE%20%E1%88%88%E1%8C%93%E1%88%AE
ዶሮ ልጆቹዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ
ዶሮ ልጆቹዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዶሮ ልጆቹዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2191
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%20%E1%8D%93%E1%8B%9D%20%E1%8A%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8D%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%AA%E1%8B%9E%E1%8A%93
ላ ፓዝ ካውንቲ፥ አሪዞና
ላ ፓዝ ካውንቲ፥ አሪዞና
48854
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%8A%E1%89%AD%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5
ክሊቭላንድ
ክሊቭላንድ (/ክሊቭልንድ/ በአሜሪካ፣ ኦሃዮ ስቴት ውስጥ የሚገኝ ከተማ ነው። በአሁኑ ወቅት ከ 388,072 በላይ ህዝብ ይኖርበታል። የአሜሪካ ከተሞች
21004
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%89%A3%E1%8A%95%20%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%89%83%20%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%89%A0%E1%88%85%20%E1%8B%8D%E1%89%83
የሌባን ጠበቃ ደርበህ ውቃ
የሌባን ጠበቃ ደርበህ ውቃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሌባን ጠበቃ ደርበህ ውቃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20228
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%88%B2%E1%89%86%E1%8C%A1%20%E1%89%80%E1%88%B5%20%E1%89%A5%E1%88%8B%E1%89%BD%E1%88%81%20%E1%8B%8D%E1%8C%A1
ንጉስ ሲቆጡ ቀስ ብላችሁ ውጡ
ንጉስ ሲቆጡ ቀስ ብላችሁ ውጡ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
21007
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8D%E1%89%A1%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%8B%B5%E1%88%9C%20%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B5
የልቡ ሳይደርስ እድሜ ይደርስ
የልቡ ሳይደርስ እድሜ ይደርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የልቡ ሳይደርስ እድሜ ይደርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
45179
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AA%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%8A%95
ካሪቢያን
ካሪቢያን ማለት ካሪቢያን ባሕርና በውስጡ ያሉት ደሴቶች ሁሉ ያጥቀለለው መልክዓምድራዊ አቅራቢያ ነው። ብዙ ደሴት አገራት ይገኙበታል። ስሜን አሜሪካ
40249
https://am.wikipedia.org/wiki/14%20March
14 March
በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) ምንጊዜም መጋቢት 5 ቀን ማለት ነው። ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል። የፈረንጅ ቀኖች
19282
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%8B%88%E1%88%8B%E1%8C%88%E1%8B%B5
የብርሃን መወላገድ
ሞገዶች እንቅፋት ሲያጋጥማቸው፣ በእንቅፋቱ ዙርያ የመጠምዘም ባህርይ ያሳያሉ። ከዚህ በተጻራሪ የዕለት ተለት ተመክሯችን እንደሚያረጋግጥልን ብርሃን በቀጥተኛ መንገድ እንደሚጓዝ ነው። ነገር ግን በጥንቃቄ ስናስተውል ይሄ ሙሉ በሙሉ እውነት ሆኖ አናገኘውም። ለምሳሌ ያንድን ቁስ ጥላ ስንመረመር ከሁለት አይነት ጥላወች እንደተሰራ እንረዳለን። ። አንደኛው ክፍል በጣም ጭለማ ሲሆን፣ ሌላው ብዙ ሳይጨልም ደብዘዝ ያለ ሆኖ እናገኛለን። ብርሃን በቀጥታ መንገድ ከተጓዘ ለምን ሁለት አይነት ጥላ ሊኖር ቻለ? ስለሆነም ብርሃን ምንጊዜም በቀጥታ መንገድ አይጓዝም። ይልቁኑ የብርሃን ጨረር ስል የሆነ ጠርዝ ሲያጋጥመው ወይም ጠባብ ክፍተት ውስጥ ሲገባ ይጎብጣል። ይህ ኩነት የብርሃን መወላገድ ይሰኛል። በጠባብ ቀዳዳዎች አጮልቀን ስንመለከት ነገሮች ተንጋደው የሚታዩት ስለዚህ ምክንያት ነው።
16236
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%89%A2%E1%89%B5%20%E1%8D%B3%E1%8D%A9
መጋቢት ፳፩
መጋቢት ፳፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፩ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፻፷፬ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፷፫ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፶፱ ዓ/ም የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዊሊያም ሲዋርድ አላስካን ከሩሲያ በ ሰባት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ዶላር ገዛ። ፲፱፻፬ ዓ/ም የሞሮኮ መሪ ሱልጣን አብደልሃፊድ አገሪቱን በፈረንሳይ ጥላ ሥር ያደረገውን ስምምነት ፈረሙ። ሞሮኮ ከ ፵፬ ዓመት በኋላ መጋቢት ፳፱ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ/ም በ ግርማዊ ዳግማዊ ሀሰን መሪነት ነጻነቷን ተቀዳጀች። ፲፱፻፸፫ ዓ/ም ፵ኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ሮናልድ ሬጋን ጆን ሂንክሊ በሚባል ግለሰብ በተተኮሰ ሽጉጥ ደረታቸው ላይ ተመተው ቆሰሉ። ዕለተ ሞት ፲፱፻፶፫ ዓ/ም የታኅሣሥ ግርግር በመባል በታሪክ መዝገብ የሚታወቀውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በግንባር ቀደምነት ያካሄዱት የክብር ዘበኛ አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ በተቀበሉት ፍርድ መሠረት በስቅላት ተቀጡ። ዋቢ ምንጮች
14876
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%89%A3%20%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%88%9E%E1%89%B7%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%8B%9A%E1%8B%AB%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B7%E1%8A%95
ለሴት ልጅ እስከአርባ ቀን ሞቷን ከዚያ ወዲያ ሀብቷን
ለሴት ልጅ እስከአርባ ቀን ሞቷን ከዚያ ወዲያ ሀብቷን የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
44368
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%93%E1%88%9B%E1%88%8D%E1%89%B4%E1%88%8D
ማናማልቴል
ማናማልቴል (ማናባልቴል፣ ማናበልቴኤል፣ ማናባልቲኤል) የማርቱ (አሞራዊ) ንጉሥ ኪሱራ በሚባል ከተማ-አገር በመስጴጦምያ ሲኖር ምናልባት ከ1836 እስከ 1805 ዓክልበ. አካባቢ ነገሠ። ከሥነ ቅርስ ሰነዶች ጥቂት መረጃ ይታወቃል። ማናማልቴል ለዘመናዊ መምህራን መጀመርያ የታወቀው በ1891 ዓ.ም. በታተመ የሥነ ቅርስ መጣጥፍ ነበር። ከባቢሎን መጀመርያ ነጻ ንጉሥ ከሱሙ-አቡም ዘመን አስቀድሞ በዙሪያው ግዛት እንደ ነበረው ታወቀ። ሊቃውንት በፊት ዋና ከተማው ሲፓራ እንደ ነበር ቢመስላቸውም ጽላቶች በየጥቂቱ ሲነበቡ አሁን የኪሱራ ንጉሥ መሆኑ ተረጋገጠ። ለእርሱ ፲ ያህል ልዩ የዓመት ስሞች በሰነዶቹ መካከል ተገኝተዋል፤ ቅድም-ተከተላቸው ግን አይታወቀም። ከነዚህ አንዱ ትኩረት የሚስብ «ኡር-ኒኑርታ ያረፈበት ዓመት» (= 1806 ዓክልበ. ግድም) የሚባለው ነው። ሌላ ከተማ-አገር ኢሊፕ-አኩሱም ደግሞ በንጉሥ ሃሊዩም ሥር ሆኖ ይህን ዓመት ስም «ኡር-ኒኑርታ የተገደለበት ዓመት» አለው። በዚያ ወቅት የካዛሉ ንጉሥ ሱሙ-ዲታና ዓርፎ ያምጺኤል በተከተለው ጊዜ ሱሙ-አቡም በባቢሎን ነጻነት ከካዛሉ አዋጀ። ሱሙ-አቡም ኢሊፕ በያዘበት ጊዜ (1805 ዓክልበ.) ሃሊዩም በአብዲ-ኤራ፣ ማናማልቴልም በሻራሥዩሩም እንደ ተተኩ ይመስላል። ከሁለት ዓመታት በኋላ ግን የላርሳ ንጉሥ ሱሙኤል ካዛሉንና አኩሱምን ያዘ። በዚያን ጊዜ በኪሡራ ሻሩሥዩሩም በንጉሥ ኡባያ እንደ ተተካ ይመስላል። ያንጊዜ ደግሞ በኢሊፕ-አኩሱም አብዲ-ኤራ በንጉሥ ማናና እንደ ተተካ ይመስላል። ይህ ንጉሥ ማናና በኢሊፕ-አኩሱም መንግሥት ከ1803 እስከ 1791 ዓክልበ. ግ. ቆየ፤ ሱሙ-አቡምንም ከባቢሎን ወደ ደር እንዳባረረው ይባላል። የዚህም «ማናና» መታወቂያ ከ«ማናማልቴል» ጋር አንድላይ አይሆንም ለማለት አንችልም። የአሁን ሊቃውንት ይህን «ኢሊፕ-አኩሱም መንግሥት» ደግሞ «የማናና መንግሥት» በሚል መጠሪያ ይሉታል። በዚህ ወቅት ብዙ ነገሥታት በመስጴጦምያም ሆነ በግብጽ ቶሎ እየሞቱ ነበር። በኩፋሌ በሚገኘው ዜና መዋዕል ይህ ከመምከሮን (ግሪክ፦ ማካማሮን) ዘመን ጋር ልክ ይስማማል፤ በቤሮሶስም አቆጣጠር ይህ ወቅት ከ«ማሜሉስ» (ወይም «ማሚጦስ») ጋር ይስማማል። ነገር ግን እነዚህ ምንጮች ስለ ኹኔታው ብዙ አያብራሩንም። የውጭ መያያዣ የማናባልቴል ዓመት ስሞች የባቢሎን ነገሥታት
19559
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A2%E1%88%B3%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%8C%A5%E1%8A%95%E1%89%B1%20%E1%88%B0%E1%8B%AD%E1%8D%8D%20%E1%89%A2%E1%88%98%E1%8B%98%E1%8B%9D%20%E1%8A%AB%E1%8D%8E%E1%89%B1
ነገር ቢሳሳት ከጥንቱ ሰይፍ ቢመዘዝ ካፎቱ
ነገር ቢሳሳት ከጥንቱ ሰይፍ ቢመዘዝ ካፎቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14661
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%B3%201885
የኢትዮጵያ ካርታ 1885
በ የታተመ 1885 ካርታ የኢትዮጵያ ካርታ
22715
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%88%A8%E1%88%9B
ገረማ
ገረማ ወይም ተራ ኣጃ () በዓለምና በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት የመድኃኒት እጽዋት
44771
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AA%E1%8A%AC%E1%88%AE
ኪኬሮ
ኪኬሮ (ሮማይስጥ፦ ማርኩስ ቱሊዩስ ኪኬሮ) ከ114 ዓክልበ.-51 ዓክልበ. የኖረ የጥንቱ ሮሜ ባለቅኔና ደራሲ ነበር። የሮሜ ሰዎች
49517
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9A-%E1%8B%B2%E1%89%B3%E1%8A%93
አሚ-ዲታና
አሚ-ዲታና ከ1596 እስከ 1559 ዓክልበ. ድረስ (ኡልትራ አጭር) የባቢሎን 9ኛ ንጉሥ ነበረ። አባቱን አቢ-ኤሹሕን ተከተለው። ለአሚ-ዲታና ዘመን 37 የዓመት ስሞቹ ታውቀዋል። እነዚህ የዓመት ስሞች ባጠቃላይ ስለ አረመኔ ጣኦታት የሚነካ ናቸው። 17ኛው ዓመት ወይም 1579 ዓክልበ. ያህል «የ<...> ምድር ሰው ያራሕ-አቢ የያዘበት ዓመት» ይባላል። ይህ ምናልባት በዓመፃ የተነሣ አለቃ ሊሆን ይችላል። በ37ኛው ዓመት የደር ከተማ ግድግዳ እንዳጠፋ ይዘገባል። የአሚ-ዲታና ተከታይ ልጁ አሚ-ሳዱቃ ነበረ። የውጭ መያያዣ የአሚ-ዲታና ዓመት ስሞች የባቢሎን ነገሥታት
50216
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%99%E1%88%B5%E1%88%8A%E1%88%9D%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%9B%E1%88%9B%E1%89%BD%E1%8A%90%E1%89%B5
የሙስሊም ወንድማማችነት
"ሙስሊም ወንድማማችነት"፣ የፖለቲካ ድርጅት በእስራኤል ተመሠረተ። ምድብ፡ ፖለቲካ
30809
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8E%E1%88%8C%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8E%20%E1%89%A2%E1%88%B0%E1%88%A9%20%E1%8C%8C%E1%89%B3%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8E%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%89
ሎሌ መስሎ ቢሰሩ ጌታ መስሎ ይበሉ
ሎሌ መስሎ ቢሰሩ ጌታ መስሎ ይበሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሎሌ መስሎ ቢሰሩ ጌታ መስሎ ይበሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
47913
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%82%E1%88%9B%E1%89%B8%E1%88%8D%20%E1%8D%95%E1%88%A8%E1%8B%B4%E1%88%BD
ሂማቸል ፕረዴሽ
ሂማቸል ፕረዴሽ በስሜን የምትገኝ የሕንድ ክፍላገር ናት። የሕንድ ክፍላገራት
31634
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%8D%96%E1%88%B5%E1%89%B3
አምፖስታ
አምፖስታ (እስፓንኛ፦ ) የእስፓንያ ከተማ ነው። የእስፓንያ ከተሞች
21846
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%B3%E1%89%86%E1%8A%90%20%E1%88%B0%E1%8B%AD%E1%8C%A3%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%88%8D%20%E1%8A%AE%E1%88%8C%E1%8C%85%20%E1%8A%A8%E1%8D%88%E1%89%B0
ያዳቆነ ሰይጣን የግል ኮሌጅ ከፈተ
ያዳቆነ ሰይጣን የግል ኮሌጅ ከፈተ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያዳቆነ ሰይጣን የግል ኮሌጅ ከፈተ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14846
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%AB%E1%89%A0%E1%8B%8D%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%86%E1%88%8E%20%E1%88%88%E1%89%81%E1%88%8D%E1%89%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8E
ለራበው ሰው ቆሎ ለቁልቁለት በቅሎ
ለራበው ሰው ቆሎ ለቁልቁለት በቅሎ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22802
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8E%E1%8B%B0%E1%88%AC
ጎደሬ
ጎደሬ () ወይን ውሃይንካሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም ሥሩ ተድቅቆ በውሃ ተጨምሮ የቆዳ ሸንተረር ስብ ለመቀነስ ይቀባል። የኢትዮጵያ እጽዋት
22239
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%85%E1%89%A5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B1%20%E1%88%8D%E1%89%A5%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%9D
ጅብ እንደጉልበቱ ልብ የለውም
ጅብ እንደጉልበቱ ልብ የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅብ እንደጉልበቱ ልብ የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
47558
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%88%A8%E1%8A%96%E1%89%A5%E1%88%8D
ግረኖብል
ግረኖብል (ፈረንሳይኛ፦ ) የፈረንሳይ ከተማ ነው። የፈረንሣይ ከተሞች
17053
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%8B%A8%E1%88%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8A%9D%20%E1%8A%A8%E1%8A%90%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8C%A3%E1%88%8B%E1%8A%9D
ፍየል የለኝ ከነብር ምን አጣላኝ
ፍየል የለኝ ከነብር ምን አጣላኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ምን አገባኝ መደብ :ተረትና ምሳሌ
21984
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8C%88%E1%8A%9B%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%88%AD%E1%88%B5%20%E1%89%86%E1%88%88%E1%8A%9B%20%E1%8B%AB%E1%8A%90%E1%8D%8D%E1%88%B5
ደገኛ ሲያርስ ቆለኛ ያነፍስ
ደገኛ ሲያርስ ቆለኛ ያነፍስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደገኛ ሲያርስ ቆለኛ ያነፍስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
45039
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8A%AD%20%E1%88%8E%E1%8B%AD%E1%8B%B5%20%E1%88%AB%E1%8B%AD%E1%89%B5
ፍራንክ ሎይድ ራይት
ፍራንክ ሎይድ ራይት (እንግሊዝኛ፦ ) (1859-1951 ዓም) የአሜሪካ ሥነ ሕንፃ ሊቅ (አርኪቴክት) ነበር። የአሜሪካ ሰዎች ሥነ ህንጻ
49272
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%8D%93%20%E1%8B%AE%E1%8B%93%E1%8A%90%E1%88%B5%20%E1%8D%93%E1%8B%8D%E1%88%89%E1%88%B5%202%E1%8A%9B
ፓፓ ዮዓነስ ፓውሉስ 2ኛ
ፓፓ ዮዓነስ ፓውሉስ (ዮሐንስ ጳውሎስ) 2ኛ፣ ልደት ስም ካሮል ቮይቲዋ (1912 ዓም ጣልያን ተወለዱ) ከ1971 እስከ 1997 ዓም ድረስ የሮሜ ፓፓ ወይም የሮማን ካቶሊክ መሪ ነበሩ።
35142
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AC%E1%8C%88%E1%8A%95%E1%8C%BD
ብሬገንጽ
ብሬገንጽ (ጀርመንኛ፦ ) የኦስትሪያ ከተማ ነው። የኦስትሪያ ከተሞች
13174
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%80%E1%89%A0%E1%8A%93
ጀበና
ጀበና ኢትዮጵያ ውስጥ ለቡና ማፍያ የሚያገለግል ከሸክላ የሚሰራ አንገት ያለው ከስሩ ክብ የሆነ፣ ከጎኑ ደግሞ ሹል የሆን ማንቆርቆሪያ አፍ ያለው፣ ባብዛኛው ጠቆር ያለ መልክ ያለው እቃ ነው። የጀበና አሰራር ይህ የሚሰራውም በሸክላ ሰሪዎች ነው፤ በመጀመሪያ በጭቃ ተሰርቶ ይደርቃል፤ ከዚያ ይወለወላል፤ ከዚያ ይተኮሳል፤ ተተኩሶ ወይም በሳት ነዶ አፈር ይመስላል። በሸክላ ሰሪዎች ለገበያ ይቀርባል። ከዚያ ተጠቃሚዎች በእሳት ለብልበው ጥቁር ቀለም ይይዛል። በመጨረሻ በስራ ይውላል። ተጨማሪ ማስረጃ የኢትዮጵያ ባልትና የቤት ዕቃ
12476
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%9B%E1%8A%92%E1%8B%A8%E1%88%9D
ጀርማኒየም
ጀርማኒየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 32 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
50475
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5%20%E1%8B%AE%E1%88%B4%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%8C%8B%E1%8B%8A
ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ
ቅዱስ ዮሴፍ በዕብራይስጥ: ‎ ፣ በሮማውያን ማለት በላቲን : ፣ በግሪክ : በሐዲስ ኪዳን መጀመሪያ አካባቢ ስም አጠራራቸው ከከበረ ደጋግ እስራኤላውያን አንዱ የእመቤታችን ጠባቂ አረጋዊ ቅዱስ ነው ። ትውልዱ ከነገደ ይሁዳ ከንጉሥ ዳዊት ሲሆን አባቱ ያዕቆብ እናቱም ዮሐዳ ይባላሉ ። ቅዱስ ዮሴፍ ድግር ጠራቢ ነበር፤ ይህም ማለት ለእርሻ አገልግሎት በበሬ ለማረስ የሚያስፈልጉ ሞፈርና ቀንበር የሚሠራ ነበር ፡፡ በጉብዝናው ወራት የእመቤታችንን አክስት ማርያምን አግብቶ ብዙ ልጆችን ወልዶ አርጅቷል ። ከልጆቹም ዮሳ ፣ ያዕቆብ ፣ ይሁዳ ፣ ስምዖንና ሰሎሜ በቅዱስ መጽሐፍ ተዘክረዋል። ቅዱስ ዮሴፍ እድሜው ሰባ አምስት ሲሆን ሚስቱ ማርያም ሞተችበት ። ባለቤቱ ካረፈች ከጥቂት ወራት በኋላም አይሁድ በምቀኝነት ድንግል ማርያምን ከቤተክህነት አስወጡልን ብለው ግብግብ በፈጠሩ ጊዜ "ልማ በሥሉስ ጥፋ በሥሉስ" እንዲሉ በሦስት ነገር ተመስክሮለት በመንፈስ ቅዱስ ምርጫ ድንግል ማርያምን ሊያገለግል ተመረጠ ። በወንጌልም "እጮኛ" የሚለውም ለዚያ ነው (የታጨው ለአገልግሎት ስለሆነ) ። እመቤታችን ለአረጋዊ ዮሴፍ በሁለት ወገን ልጁ (ዘመዱ) ናት: የሚስቱ ማርያም የእኅት (የሐና) ልጅ ናት ። የቅድመ አያቱ የዓላዛር የልጅ ልጅ ናት ። ደጉ ሽማግሌ ቅዱስ ዮሴፍ ምንም ቢያረጅ እመቤታችንን ለማገልገል አልደከመውም ። አብሩዋት ተሰዷል ፣ ረሐብ ጥማቷን ፣ ጭንቅና መከራዋን ፣ ሐዘንና ችግሩዋን ተካፍልዋል ። ከእመቤታችንና ከአምላክ ልጅዋ ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ለ፲፮ ዓመታት አብሩዋቸው ኖርዋል ። ቅዱስ ዮሴፍ በክርስትና ሃይማኖትም ሆነ በዓለማዊ ሕይወት ኑሮ ውስጥ ላሉ ሰዎች የምርጥ አባቶችና የጎበዝ ሠራተኞች ምሳሌ ነው ። ያረፈውም በ፲፮ኛው ዓ.ም. በተወለደ በዘጠና አንድ ዓመቱ ነው ። ክርስቶስ የገነዘው አንድ ቅዱስ ቢኖር ቅዱስ ዮሴፍ ነው ። በዚህም ዕለት እግዚአብሔር የፅድቅ አክሊል አቀዳጅቶታል ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር
17075
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BD%E1%8A%AE%20%E1%8B%A8%E1%8C%A6%E1%88%9D%20%E1%88%B5%E1%8C%8B
ችኮ የጦም ስጋ
ችኮ የጦም ስጋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
23227
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%B2%E1%8D%AE
ሰኔ ፲፮
ሰኔ ፲፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፮ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፱ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የሱዳን ፕሬዚደንት ጃፋር አል ኒሜሪ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅትን ሊቀ መንበር የናይጄሪያውን ፕሬዚደንት ጄኔራል ያኩቡ ጋዋንን በመወከል በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መኻል ስለተነሳው ግጭት ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር የሁለት ቀን ውይይት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ። ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ በዚህ ዕለት ተጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ ቀን ድረስ ተካሂዷል። ፲፱፻፸፯ ዓ/ም ሕንዳዊ የሲክ አመጸኛ ቡድን ከሞንትሪያል ተነስቶ በሎንዶን በኩል ወደ ዴልሂ በረራ ላይ የነበረውን የሕንድ አየር መንገድ፣ በረራ ቁጥር ፻፹፩ ጥያራ በድብቅ በጫኑት ቦምብ ፍንዳታ አየርላንድ አጠገብ ባህር ውስጥ ሲሰምጥ ሦስት መቶ ሃያ ዘጠኙም የቦይንግ ፯፻፵፯ቱ ተሣፋሪዎች ሞተዋል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
49402
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D%20%E1%89%B5%E1%8B%95%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B5
የአንድ ፍቅር ሰላም ትዕይንት
የአንድ ፍቅር ሰላም ትዕየንት (እንግሊዝኛ፦ ) በሚያዝያ 14 ቀን 1970 ዓም በኪንግስተን ጃማይካ የተከሠተ ሬጌ ሙዚቃዊ ትርዒት ነበረ። በዚሁ ወቅት በጃማይካ በፖለቲካዊ ፓርቲዎቹ መካከል የእርስ በርስ ጦርነት ያህል ኹኔታ ነበረ። እነኚህ ፓርቲዎች የጃማይካ ሠራተኞች ፓርቲ () እና የጃማይካ ሕዝቦች ብሔራዊ ፓርቲ () የተባሉ ሲሆን፣ በትዕይንቱ ከፍታ ቦብ ማርሊ እና ቡድኑ ዘ ዌይለርስ ዘፈኑን «ጃምን» እያጫወቱ፣ ማርሊ ሁለቱን ተቃራኒ የፓርቲ መሪዎች ማይከል ማንሊ (የዛኔ ጠቅላይ ሚኒስትር) እና ኤድዋርድ ሲያጋ ከተመልካቾች መሃል ወደ መድረክ ጠርቶ እጅ በእጅ አስተባበራቸው። ይህም ዝነኛ ድርጊት በፊልም በመቀረጹ አሁንም ብዙ ጊዜ ታይተዋል። የኮንሰርቱ ምክንያት የጃማይካ ፖለቲካዊ ጦርነት ሁኔታ ለማረጋጋት ነበር። በኮንሰርቱ 32,000 ተመልካቾች መጡ። ከነቦብ ማርሊ 16 የጃማይካ ሬጌ ሙዚቃ ቡድኖች ወይም ዘፋኞች ተሰሙ። «ጃምን» ያልታረመ ኦሪጂናል ዕትም - የተፈጥሮ ነጐድጓድ በ2:11 ሳለ፣ በቅርብ ጊዜ በወጡ ቅጂዎች ግን ይህ ሴኮንድ በባለሥልጣናት ተቈርጧል!
21836
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%AD%E1%8C%A5%20%E1%88%9D%E1%88%B5%E1%8A%AD%E1%88%AF%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%89%A2%E1%8C%A5
ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ
ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ምንም ትርጉም የለውም- አንድ ነው ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15527
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%B3%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%B3
ሰኔ ሰላሳ የለውም ካሳ
ሰኔ ሰላሳ የለውም ካሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሰኔ ሰላሳ ትምህርት ቤት የሚዘጋበት ቀን ነበር። በዚህ ቀን ቂም ያለበት ተማሪ ቂሙን የሚወጣበት ነው ተብሎ ይታመናል። ( የቀን መጨረሻ አንድ ሰኔ የነቀለውን ሁለት ሰኔ አይመልሰውም) መደብ : ተረትና ምሳሌ
46831
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%88%9D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%8D%20%E1%88%9D%E1%88%8D%E1%8A%AD%E1%89%B5
ቁም የሚል ምልክት
ቁም የሚለው ምልክት ነጂዎች ከመቀጠላቸው በፊት ማቆም እንዳለባቸው ለምግለጽ የሚያገለግል ምልክት ነው። ቁም የሚሉ ምልክቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ይጠቀማሉ። በዋነኝነት የሚጠቀሙባቸው ሀገራት አሜሪካና ደቡብ አፍሪካ ናቸው። በአውሮፓ ያሉ ሀገራት አባዛኛው ውስጥ ምልክቶቹ የበለጠ ትንንሽ መንገዶች ላይ ነው የሚጠቀሙት። ሌሎች ሀገራት ውስጥ እንደ እንግሊዝ፣ ሆላንድ ወይም አውስትራሊያ እነዚህ ምልክቶች የማየት ችሎታ በጣም የተወሰነ የሆነባቸው ቦታዎች ብቻ ነው የሚገኙት።
41078
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%9B
ሆላንድኛ
ሆላንድኛ (ሆላንድኛ፦ /ኔደርላንትስ/) የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ሲሆን በተለይ በሆላንድ፣ በሱሪናምና በስሜን ቤልጅግ ይፋዊ ሁኔታ አለው ጀርመናዊ ቋንቋዎች
20843
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%AD%20%E1%88%8D%E1%89%B5%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%AD%20%E1%88%82%E1%8B%B3%20%E1%8A%A5%E1%88%85%E1%88%8D%20%E1%88%B2%E1%88%B8%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%89%BD
ዘር ልትበደር ሂዳ እህል ሲሸት መጣች
ዘር ልትበደር ሂዳ እህል ሲሸት መጣች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘር ልትበደር ሂዳ እህል ሲሸት መጣች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48602
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%88%B3%E1%89%B5
ኢሳት
ኢሳት በኔዘርላንድና በሜሪላንድ የተገኘ ቴሌቪዥን ዜና አገልግሎት ነው። በአማርኛና በተለያዩ ልሳናት ስርጭት ያቀርባሉ።
15435
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AB%E1%88%9D%20%E1%88%B5%E1%88%9D%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%89%83%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%AD%E1%8B%8D%E1%88%8B%E1%88%8D
መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል
መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥሩ ስራ አይቀበርም፣ ይልቁኑ ሲወደስ ይኖራል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16763
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%BD%E1%89%B3%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%89%A0%E1%89%80%20%E1%89%B0%E1%8D%8B%E1%89%B0%E1%88%BD
በሽታውን የደበቀ ተፋተሽ
በሽታውን የደበቀ ተፋተሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16250
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%95%E1%88%AA%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%88%AD
ፕሪንተር
ፕሪንተር ማለት አንድን በኮምፒውተር ላይ ያለን ጽሁፍ ወረቀት ላይ ለማተም የምንጠቀምበት መሳሪያ ነው።
31699
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%20%E1%89%AA%E1%8C%8B%E1%8A%95%E1%8D%A3%20%E1%8C%8B%E1%88%AD%E1%8B%B5
ለ ቪጋን፣ ጋርድ
ለ ቪጋን (ፈረንሳይኛ፦ የፈረንሣይ ከተሞች
46410
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%88%AA%E1%88%AB%E1%89%BB
ስሪራቻ
ስሪራቻ ከታይላንድ የመጣ፣ እንደ አዋዜ የመሰለ፣ የተቀመመ ወጥ አይነት ነው። የሚሠራው ከሚጥሚጣ፣ ሆምጣጤ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ስኳርና ጨው ሲሆን ለጤንነት መልካም ነው። ይኸው ጻዕም አሁን በተለይ በአሜሪካ አገር ዘመናዊነት አለው። ስያሜው ከታይላንድ ከተማ ሲራቻ ሲሆን ይህም ከተማ ስም የደረሰው ከሳንስክሪት «ሽሪ ራጃ» («ቅዱስ ንጉሥ») ነው።
13683
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%80%E1%8C%8B%E1%8B%AC%20%E1%8A%A5%E1%88%B8%E1%89%B1
ፀጋዬ እሸቱ
ፀጋየ እሸቱ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
3636
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8C%8E
ሳንቲያጎ
ሳንቲያጎ(እስፓንኛ፦ ) የቺሌ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 5,333,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 4,372,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የቺሌ ከተሞች
31310
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%AA%E1%89%A8%E1%8A%95%20%E1%88%9B%E1%8A%AD%20%E1%8D%8A%E1%8B%B3%E1%8C%8D
ክሪቨን ማክ ፊዳግ
ክሪቨን ማክ ፊዳግ ከ354 እስከ 370 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ክሮኒኮን ስኮቶሮም (1142 ዓም ተቀነባብሮ) በ354 ዓም እንደ ጀመረ ይመለከታል፣ አመቶቹም ፭ ብቻ ቢሰጡም ተከታዩም ኒያል ኖይጊያላቅ በ370 ዓም ያደርጋል፣ በሌሎቹም ነገሥታት ዝርዝሮች ለ፲፮ (ወይም ፲፫) ዓመታት ገዛ። የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
34363
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AA%E1%88%AD%E1%8A%AE%E1%8D%8D%20%E1%8C%85%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%88%85%E1%8C%8D
የኪርኮፍ ጅረት ህግ
የኪርኮፍ ጅረት ህግ በኤሌክትሪክ ፍሰት ውስጥ ካሉ ወሳኝ ህጎች ውስጥ አንዱ ነው።
15170
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8C%A8%E1%88%88%E1%88%9B%20%E1%8C%8A%E1%8B%9C%20%E1%88%98%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%AB%20%E1%8C%8A%E1%8B%9C%20%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%88%80%E1%89%B5
ለጨለማ ጊዜ መብራት ለመከራ ጊዜ ብልሀት
ለጨለማ ጊዜ መብራት ለመከራ ጊዜ ብልሀት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለቱም አስፈላጊ ናቸው። ተረትና ምሳሌ
44700
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%88%AD%20%E1%88%9A%E1%88%8B%E1%8A%95
ኢንተር ሚላን
ኢንተር ሚላን በሚላኖ፣ ኢጣልያ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። የጣልያን እግር ኳስ ክለቦች
14395
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5%20%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8A%94%E1%8A%95%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%8B%A8%E1%8C%A4%E1%8A%93%20%E1%8A%A0%E1%8C%A0%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%89%85%20%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%89%B5%E1%8B%A9%E1%89%B5
አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት
የውጭ መያያዣ ድረ ገጽ አዲስ አበባ
15493
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%8A%A8%E1%88%8D%E1%8C%85%E1%88%85%20%E1%8A%A5%E1%8A%A9%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%88%E1%8A%9D%20%E1%8B%AD%E1%88%8B%E1%88%8D
ሞኝ ዘመድ ከልጅህ እኩል አድርገኝ ይላል
ሞኝ ዘመድ ከልጅህ እኩል አድርገኝ ይላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሞኝ እራሱን አያውቅም። መደብ : ተረትና ምሳሌ