id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
20894
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8B%8B%E1%88%88%E1%89%BD%E1%89%A0%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%88%E1%89%BD
ዝሆን የዋለችበትን ትመስላለች
ዝሆን የዋለችበትን ትመስላለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝሆን የዋለችበትን ትመስላለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50157
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%88%86%E1%88%AD
ቦሆር
ቦሆር በማእከላዊ አፍሪካ ነባር የሆነ የድኩላ ዝርያ ነው። የቦሆር ሳይንሳዊ ስም ሬዱንካ ሬዱንካ () ይሰኛል። የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት የቶራ አስተኔ
19877
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8A%95
ኦግስቲን
ቅዱስ ኦግስቲን ፣ ኦሪለየስ ኦግስቲን፣ የሂፖው ኦግስቲን ከህዳር 13፣ 354 - ነሐሴ 28 430 ዓ.ም. የነበረ ፈላስፋ፣ ሥነ መለኮት ተማሪ፣ እና ሂፖ ሪገስ የተሰኘችው የሰሜን አፍሪቃ ከተማ ጳጳስ የነበረ ሰው ነው። ኦግስቲን ለምዕራቡ አለም የክርስትና እምነት ማደግ ቁልፍ ሚና ከተጫወቱ ሰወች አንዱ ነው። ኦግስቲን የቤተክርስቲያን አባቶች ከሚባሉት ተርታ የሚቀመጥ ሲሆን የመጀመሪያው ኩነኔ እና ፍትሃዊ ጦርነት ጽንሰ ሃሳቦችን በማስቀመጥ ይጠቀሳል። ቅዱስ ኦግስቲን ክርስቲያን ከመሆኑ በፊት የማኒኪስም ተከታይ ስለ ነበር፣ ፍልስፍናው እንዴት እንደ ተሳተ ለመግለጽ ጽፏል። የሮሜ ሰዎች
32592
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AC%E1%8A%94%E1%8B%9D%E1%8B%8C%E1%88%8B
ቬኔዝዌላ
ቬኔዝዌላ (እስፓንኛ፦ ) የደቡብ አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ካራካስ ነው። 2011 ዓም የመሪነት ቀውስ በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ ኒኮላስ ማዱሮ አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ ዋን ጓይዶ ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ እሱ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በዋሺንግተን ዲሲ ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ። የዋሺንግተን ቅርብ ጭፍሮ አገራት ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«ዲሞክራሲ» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።
49258
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B4%E1%8A%94%E1%88%AA%E1%8D%8C
ቴኔሪፌ
ቴኔሪፌ ከካናሪያስ ደሴቶች ሰባት ደሴቶች መሃል ትልቁ ደሴት ነች።
22013
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%89%86%E1%8A%95%20%E1%88%B2%E1%8C%A0%E1%8C%8D%E1%89%A5%20%E1%89%A0%E1%8C%A7%E1%8D%8D%20%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%8A%95%20%E1%88%B2%E1%89%A6%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%88%B3%E1%88%8D
ዲያቆን ሲጠግብ በጧፍ ይማታል ወይፈን ሲቦርቅ ድንበር ያፈርሳል
ዲያቆን ሲጠግብ በጧፍ ይማታል ወይፈን ሲቦርቅ ድንበር ያፈርሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዲያቆን ሲጠግብ በጧፍ ይማታል ወይፈን ሲቦርቅ ድንበር ያፈርሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
32552
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%89%A2%E1%8B%AB
አረቢያ
አረቢያ በመልክዓ ምድር የዓለም ትልቁ ልሳነ ምድር ነው። በእስያ ውስጥ ይገኛል። በዚህ አቅራቢያ ውስጥ አያሌ መንግሥታት ይገኛሉ፤ እነርሱም፦ ኩወይት (አገር) የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች ሳዑዲ አረቢያ
31714
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%89%B4%E1%8B%8D%20%E1%8B%B3%20%E1%8D%96
ሞንቴው ዳ ፖ
ሞንቴው ዳ ፖ (ጣልያንኛ፦ ) በፖ ወንዝ ላይ በስሜን ጣልያን የሚገኝ መንደር ነው። በጥንት የሊጉርያ ሰዎች ቦዲንኮማጉስ የተባለ ከተማ በዚህ ሥፍራ ነበራቸው። የዚሁ ስም መጀመርያ ክፍል ከፖ ወንዝ ስም በጥንታዊ ሊጉርኛ «ቦዲንኩስ ወንዝ» ደረሰ። በሮሜ መንግሥት ዘመን የከተማው ስም ኢንዱስትሪያ ሆነ። የጣልያን ከተሞች
17429
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%98%E1%8C%83%201900
አማርኛ መልመጃ 1900
በ1900 ዓ.ም. በለንደን፣ እንግሊዝ የታተመው የአማርኛ መልመጃ በእንግሊዝኛ ተጠንቶ በአርምብሩስተር እንደታተመ ይታያል። መደብ :አማርኛ
12991
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%B6
በሶ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከገብስ ነው። የበሶ አዘገጃጀት የሚጀምረው መጀመሪያ ጥሩ ገብስ ከመምረጥ ሲሆን በመቀጠል ገብሱን መቁላት(በደንብ ማመስ) ያስፈልጋል በመቀጠልም በጥራት የተዘጋጀውን ገብስ የተመጠነ ጨውና ኮሮሪማ ጨምሮ ማስፈጨት ከዛም የተፈጨው ገብስ በቀጥታ በሶ ወደሚል ስያሜ ይቀየራል ከዛም የበሶ ዱቄቱን እንዳስፈላጊነቱ በሶ ብስብስ ወይም በሶ ጁስ አዘጋጅቶ መጠቀም ይቻላል አቅራቢ ቶፊቅ ሐሚድ ከሚካሄል ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ አበሳሰል
3912
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8A%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5
ፊንላንድ
ፊንላንድ በሰሜን አውሮፓ የምትገኝ ሀገር ናት ፡፡ ጎረቤቶ ስዊድን ፣ ኖርዌይ እና ሩሲያ ይገኙበታል ፡፡ ከ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በፊንላንድ ይኖራሉ ፡፡ ዋና ከተማዋ ሄልሲንኪ ነው ፡፡ ሌሎች ትልልቅ ከተሞችም ታምፔር እና ቱርኩ ይገኙበታል ፡፡
15155
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%88%9D%20%E1%8B%A8%E1%88%A8%E1%8B%B3%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%8E%E1%8B%B3
ለገዳም የረዳ አይጎዳ
ቤ/ክርስቲያኖች እንዲረዱ የሚያበረታታ። ገዳም የሚለው ሁለት ትርጉም አለው፦ አንዱ እድለኛ ሲሆን ሁለተኛው ቤ/ክርስቲያን ነው። ቅኔ አዘል ምሳሌ ይመስላል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14442
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%88%E1%8A%9D%20%E1%8A%A8%E1%8A%A5%E1%88%B1%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%88%E1%8A%9D%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%88%B1
ሁሉ የሚገኝ ከእሱ የሚገኝ የለም ያለእርሱ
ሁሉ የሚገኝ ከእሱ የሚገኝ የለም ያለእርሱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉ የሚገኝ ከእሱ የሚገኝ የለም ያለእርሱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የእግዚአብሔርን አጠቃላይ የመስጠትና የመንፈግ ሓይል፣ እንዲሁም ሁሉ ነገር በርሱ የተፈጠረ እንደሆነ የሚያሳይ አባባል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
18744
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B6%E1%88%9B%E1%88%B5%20%E1%88%9C%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%88%AC%E1%8B%AD%E1%8B%B5
ቶማስ ሜይን ሬይድ
ቶማስ ሜይን ሬይድ (እ.አ.አ. ከ1818 – 1883) ታዋቂ አሜሪካዊ ደራሲ ነው። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራው ይታወቃል። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
41409
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%84%E1%88%AD%E1%88%9A%E1%8A%96%E1%8A%95
ሄርሚኖን
ሄርሚኖን (ወይም እርሚኖን፣ ሄርሚዮን) በጥንታዊ ጀርመናውያን ነገዶች መካከል አንዱ ዋና ክፍል ነበር። ስሙ በሮማውያን ታሪክ ጸሐፍት እንደ ታኪቱስና ፕሊኒ ዘንድ ይታወቃል። ፖምፖኒዩስ ሜላ (35 ዓ.ም.) እንዳለው፣ በባልቲክ ባህር ላይ ኪምብሪና ቴውቶኔስ ሲኖሩ ከነሱ ኋላ ሄርሚዮኔስ ከሁሉ በተራቀው ጌርማኒያ (ጀርመን) ክፍል ተገኙ። ፕሊኒ (70 ዓ.ም. ግድም) እንደ ጻፈው፣ ጀመናውያን በ5 ንዑስ-ብሔሮች ተከፋፈሉ፤ እነርሱም ዋንዲሊ፣ ኢንግዋዮን፣ ኢስትዋዮን፣ ሄርሚዮን፣ እና ባስተርናይ ናቸው። በሄርሚዮን ነገዶች መካከል ስዌቢ፣ ሄርሙንዱሪ፣ ካቲ፣ እና ኬሩስኪ የተባሉ ጎሣዎች እንደ ኖሩ ይለናል። ታኪቱስ (90 ዓ.ም.) እንደሚለን፣ በጀርመናውያን «ጥንታዊ ዘፈኖች» መሠረት በጥንት ማኑስ ሶስት ልጆች ነበሩት። እነኚህም 3 ልጆች ሦስት ንዑስ-ብሔሮች ወለዱ፦ ኢንጋይዎን (በስሜን ባሕር ላይ) ኢስታይዎን (በራይን ወንዝ ዙሪያ) ሄርሚኖን (በውስጥ በኤልብ ወንዝ ዙሪያ) ናቸው። በ820 ዓ.ም. ግድም ሂስቶሪያ ብሪቶኑም (የብሪታንያውያን ታሪክ) የሚባል መጽሐፍ ተጽፎ፣ የ«አላኑስ» ልጅ «አርሜኖን» ይባላል፤ አምስት ልጆቹም «ጎጡስ»፣ «ዋላጎጡስ»፣ «ኪቢዱስ»፣ «ቡርጉንዱስ»ና «ሎንጎባርዱስ» ሲሆኑ ከነዚህ ጎታውያን፣ ዋላጎታውያን፣ ጌፒዶች፣ ቡርጉንዳውያንና ሎንጎባርዳውያን እንደ ተወለዱ ይላል። አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ በ1490 ዓ.ም. ባሳተመው ጽሑፍ ዘንድ፣ ሄርሚዮን ከኢንጋይዎን ዘመን በኋላ በሳርማትያ ነገሠ፣ «በመሣርያዎች ሓይለኛ ሰው» ሲለው ሌላ መረጃ ስለርሱ አይሰጥም። በ1513 ዓ.ም. ግድም ጀርመናዊው መምህር ዮሐንስ አቬንቲኑስ የጀርመን አገር ዜና መዋዕል አሳተመ። በዚህም ውስጥ እንደሚዘግበው፣ ሄርሚኖን የኢስቴዎን ልጅና ተከታይ ነው። ዋና ከተማው በሄርማንስሃይም (የአሁኑ ሬገንስቡርግ) ሆነ። በ764 ዓ.ም. የፍራንኮች ንጉሥ ካሮሉስ ማግኑስ ያጠፋው የአረመኔ ሐውልት «እርሚንሱል» በአቬንቲኑስ ዘንድ ሄርሚኖን ምኲራብ ያሠራበት ሥፍራ ነበር። ሄርሚኖን የጦር ሠልፍ ትምህርት በጀርመን አገር አቆመ፣ በየአመቱም ብዙ ሺህ ወንዶች በግዴታ ወታደርነት ተመለመሉ ይለናል። በሄርሚኖን ዘመን አፒስ በግብጽ እንደ ነበር ይጨምራል። ሄርሚኖን ከነገሠ በኋላ ልጁ ማርሱስ በጀርመን ዙፋን ላይ ተከተለው ይላሉ። የጀርመን አፈ ታሪክ
23050
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B5%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%88%98%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9B%20%E1%88%9A%E1%8A%92%E1%88%B5%E1%89%B4%E1%88%AD
የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር
የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር (ሞታክ) በኢትዮጵያ መንግስት ስር ያለ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ነው። ዋና ፅሕፈት ቤቱ አዲስ አበባ ይገኛል። የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ከ2003 ጀምሮ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሆኖ የተዋቀረ ሲሆን የመገናኛው ዘርፍ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስም ተዋቅሯል። የውጭ ንባብ (አማርኛ)የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ( የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ( የመገናኛ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንግስት ሚኒስቴሮች የትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መገናኛ ሚኒስቴሮች
23223
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%B2%E1%8D%AC
ሰኔ ፲፬
ሰኔ ፲፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፬ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፪ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፩ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ሸንጎ (‘ፓርላማ’) የክረምት ዕረፍቱን ለሁለት ሣምንታት አዘግይቶ ሥራውን ቀጠለ። ሸንጎው በዚህ ዕለትም የ’ቴሌኮሙኒኬሽን’ አገልግሎት ለማስፋፋት ከዓለም የልማት ድርጅት የተወሰደውን የሃያ አንድ ነጥብ አራት ሚሊዮን የአሜሪካ ‘ዶላር’() ብድር ስምምነት አጸደቀ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
18791
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AA%E1%8B%8D%20%E1%8C%86%E1%8A%95%E1%88%B0%E1%8A%95
አንድሪው ጆንሰን
አንድሪው ጆንሰን (እንግሊዝኛ: ) የአሜሪካ አስራ ሰባተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1865 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት አልሾሙም ነበር። ፕሬዝዳንቱ በመጀመሪያ የዴሞክራቲክ ናሽናል ዩኒዬን ፓርቲ በኋላ የናሽናል ዩኒዬን ፓርቲ በመጨረሻ ከምንም ፓርቲ ውጭ የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1869 ነበር። አስራ አምስተኛ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር የአሜሪካ መሪዎች
13569
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AC%E1%8A%94%E1%8B%B2%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%88%BB
ኬኔዲ መንገሻ
ኬኔዲ መንገሻ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ የነበረ ሲሆን በነበረችው ጥቂት ዘመን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ተወዳጅነትን አፍርቶ በወጣትነቱ በሞት ከዚህ አለም የተለየ ዘፋኝ ነበር። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር ደላሽ ወይ መንገዱ አካል ደሜ ንድፍ ውበት ወዶ የመነነ ውብ እንዳንቺ የለም ፍቅሬም ተለየቺኝ እስኪ ፈልጓት በመላ ነው የኢትዮጵያ ዘፋኞች
21662
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%88%AB%20%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%B5
ያልተገራ ፈረስ ይጥላል በደንደስ
ያልተገራ ፈረስ ይጥላል በደንደስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተገራ ፈረስ ይጥላል በደንደስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
47061
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%88%8E%E1%8A%9B
ቦሎኛ
ቦሎኛ (ጣልያንኛ፦ ) የጣልያን ከተማና የኤሚሊያ-ሮማኛ ክፍላገር መቀመጫ ነው። የጣልያን ከተሞች
20503
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%8A%93%E1%89%B8%E1%8B%8D%20%E1%8A%A5%E1%8B%AB%E1%88%A8%E1%8C%89%E1%89%B5%20%E1%8B%8B%E1%8B%9B%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%88%E1%89%A0%E1%88%88%E1%89%A0%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%8B%E1%8C%A0%E1%8B%8D%20%E1%89%A0%E1%8B%9B
እየነገርናቸው እያረጉት ዋዛ ከተለበለበው የተላጠው በዛ
እየነገርናቸው እያረጉት ዋዛ ከተለበለበው የተላጠው በዛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። እየነገርናቸው እያረጉት ዋዛ ከተለበለበው የተላጠው በዛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21156
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%89%B5%E1%88%A8%E1%89%A3%20%E1%8D%8D%E1%8B%A8%E1%88%8D%20%E1%8B%98%E1%8C%A0%E1%8A%9D%20%E1%89%B5%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B3%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%8B%98%E1%8C%A0%E1%8A%99%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%81%E1%8A%93%20%E1%8A%A5%E1%88%B7%E1%88%9D%20%E1%89%B5%E1%88%9E%E1%89%B3%E1%88%88%E1%89%BD
የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ዘጠኙም ያልቁና እሷም ትሞታለች
የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ዘጠኙም ያልቁና እሷም ትሞታለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ዘጠኙም ያልቁና እሷም ትሞታለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49553
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B6%E1%88%8E%E1%89%B3
ቶሎታ
ቶሎታ ማለት አንድ አካል ከጊዜ አንጻር የሚያደርገው የአቀማመጥ ለውጥ ውድር ነው። መለኪያውም ሜትር በ ሰከንድ ነው። ከፍጥነት ጋር አንድ ሆነው ሳለ የሚለያዩት ቶሎነት አቅጣጫን አይጨምርም። መደብ :ሥነ-እንቅስቃሴ
11038
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%9D%E1%88%AB%E1%89%B5%20%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%94
ታምራት ላይኔ
ታምራት ላይኔ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ነበሩ። ደርግን ለማስወገድ በተደረገው የትጥቅ ትግል፣ መጀመርያ የኢህአፓ ታጋይ፤ ከዛም ኢህአፓ ሲዳከም፤ ኢህድን (የኢትዮጵያ ህዝቦች ዲሞክራቲክ ንቅናቄ) መስራችና አመራር ነበሩ። ቆራጥ የወታደራዊ አመራርና ጎበዝ ገጣሚ እንደነበሩ የትግል አጋሮቻቸው ይመሰክራሉ። የኢሕአዴግ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ሲሠሩ ከቆዩ በኋላ በሙስና ተከስሰው የ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደባቸው። ከ18ቱ ዓመት 12ቱን ከጨረሱ በኋላ በታኅሣስ ወር አጋማሽ 2001 ዓመተ ምሕረት በአመክሮ ተፈቱ። በእስር ቤት በቆዩበት ጊዜ ከከሃዲነት ወይም አምላክ የለሽነት ወደ አማኝነት የተለወጡ ሲሆን ሲፈቱ የመሰከሩትም ይህንኑ ነበር። አንዳንድ ወሬዎች እንደሚናፈሱት ሆነ ግን 12 ጻመት ወሀኒ ያወረዳቸው ሙሰና ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ ሽኩቻም ነው ይባላል። የውጭ መያያዣ ዜና በኢ.ቴቪ. የኢትዮጵያ ካቢኔ አባላት
36811
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8-%E1%8B%95%E1%8A%95%E1%89%81%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%89%A5%E1%88%8B%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
ደብረ-ዕንቁ ወይብላ ማርያም
ደብረ-ዕንቁ ወይብላ ማርያም በደቡብ ጎንደር ዞን ፡ በደብረ ታቦር ከተማ የምትገኝ ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ናት። ደብረ ታቦር [[መደብ:የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት]
21449
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%98%E1%88%AC%E1%8A%95%20%E1%89%A5%E1%88%88%E1%89%85%20%E1%8B%AD%E1%89%86%E1%88%9B%E1%88%9D%E1%8C%A0%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%20%E1%89%86%E1%88%9B%E1%8C%A3
የዘሬን ብለቅ ይቆማምጠኝ አለ ቆማጣ
የዘሬን ብለቅ ይቆማምጠኝ አለ ቆማጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የዘሬን ብለቅ ይቆማምጠኝ አለ ቆማጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
31706
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%96%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%8C%88%E1%8A%95-%E1%8B%B5%E1%88%AE%E1%8A%95
ኖይማገን-ድሮን
ኖይማገን-ድሮን (ጀርመንኛ፦ የጀርመን ከተሞች
8844
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%AA%E1%8B%B1
ኤሪዱ
ኤሪዱ (ወይም ኤሪዱግ / ኡሩዱግ፣ ከሱመርኛ ኤሪ-ዱጋ «ጥሩ ከተማ») ከዑር ወደ ደቡብ-ምዕራብ 7 ማይል የራቀ ጥንታዊ ከተማ ነበረ። በሱመር በመስጴጦምያ በመስጊዶች ዙሪያ ከተመሠረቱት ከተሞች አንዱ ሲሆን ከሁላቸው ወደ ደቡብ ተገኘች። በሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ ኤሪዱ የዓለሙ መጀመርያ ከተማ ነበረ። እንዲህ ሲል፦ «[ናም]-ሉጋል አን-ታ ኤድ-ዴ-አ-ባ [ኤሪ]ዱኪ ናም-ሉጋል-ላ» «ንጉስነት ከሰማይ ሲወርድ፣ ንጉስነቱ በኤሪዱ ነበረ።» በሱመር አፈ ታሪክ ዘንድ፣ ከማየ አይህ ቀድሞ ከተሠሩት 5ቱ ከተሞች አንዱ እንደ ነበር ተባለ። ለመሆኑ በሥነ-ቅርስ ረገድ የሱመር መጀመርያ ከተማ ሆኖ ይመስላል። ሲገነባ ኤፍራጥስ ወንዝ ወደ ፋርስ ባሕር ወሽመጥ ወደብ በሚፈስስበት ስፍራ እንደሆነ ቢታሥብም ዛሬ ግን በአሸዋ ጥርቅም ምክንያት ባሕሩ ከቦታው በጣም ይርቃል። የኤንኪ (አምላክ ወይም ጣኦት) ቤተ መቅደስ በኤሪዱ 'ኤ-አብዙ' ተባለ። የኤንኪ ሚስት የኒንሁርሳግ ቤተ መቅደስ 'ኤ-ሳጊላ' ደግሞ በአካባቢው ነበረ። መምህርዋ ኬት ፊልደን እንደምትለው፣ «ከ2050 ክ.በ. ገዳማ በፊት ከተማው ዝቅ ብሎ መኖርያ እንደሆነ ትንሽ ምልክት ብቻ አለ። ንጉስ አማር-ሲን (2055-2047 ክ.በ. ገዳማ) ካልጨረሰው መስጊድ በታች 18 የጡብ ቤተ መቅደሶች አሉ።» በኋላ ዘመን በአሦር ቤተ መንግሥት ልዩ ህኪሞች ስለ በሽታ ጠንቆች ህክምና ለማወቅ የኤሪዱ ጥንታዊ ጥበብ መማር ነበረባቸው። በአፈ ታሪክ በሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር በኩል፣ ኤሪዱ የመጀመርያ ነገሥታት ከተማ ተብሎ እንዲህ ይቀጥላል፦ በኤሪዱ፣ አሉሊም ንጉሥ ሆኑ፤ ለ28,800 አመታት ገዙ። አላልጋር ለ36,000 አመታት ገዙ። 2ቱ ንጉሶች ለ64,800 አመት ገዙ። ከዚያ ኤሪዱ ወደቀና ነጉስነቱ ወደ ባድ-ቲቢራ ተወሰደ። (የነገሥታት ዝርዝሩ ከጥፋት ውኃ በፊት ለገዙት ነገሥታት እጅግ ረጅም ዘመን ይሰጣቸዋል።) ስለ ኢናና (የኡሩክ ከተማ ሴት አምላክ) ደግሞ አንዳንድ ትውፊት ይተረክ ነበር። የሥልጣኔ ስጦታ ለመቀበል ወደ ኤሪዱ መጓዝ እንደ ነበረባት ተባለ። ኤንኪ በመጀመርያ የሥልጣኑን ምንጭ ለመመለስ ቢሞክርም፣ ኋላ ግን ኡሩክ የአገሩ መሃል መሆኑ ተስማማው። አንዳንድ የባቢሎን ጽሕፈት ደግሞ አምላካቸው ማርዱክ ኤሪዱን እንደ 'መጀመርያ ቅዱስ ከተማና የአማልክት መኖርያ' ሆኖ እንደ ፈጠረው ይላል። የመምህር ዴቪድ ሮህል ኅልዮ በጣም ትኩረት ይስባል። በሱ አሳብ ዘንድ፣ ኤሪዱ ከዑር ወደ ደቡብ መጀመርያይቱ ባቢሎን ነበረችና የባቢሎን ግንብ ሥፍራ በኋለኛው ባቢሎን ሳይሆን እዚህ እንደተገኘ ያምናል። ምክንያቶቹም፦ የኤሪዱ ቤተ መቅደስ (ግንብ) ፍርስራሽ ከሌሎቹ ይልቅ በጣም ረጅምና ጥንታዊ ናቸው። በመጽሐፍ ቅዱስ እንደ ተገለጸ ያልተጨረሰውን የባቢሎን ግንብ ይመስላሉ። በሱመርኛ ጽሕፈት፣ የኤሪዱ ቁልምጫ ስም «ኑን-ኪ» (ታላቁ ሥፍራ) ነበረ። በኋለኛ ዘመን ደግሞ ይህ «ኑን-ኪ» ማለት ባቢሎን ከተማ ነበረ። የቤሮሥሥ ነገስታት ዝርዝር ትርጉም በግሪክ (200 ክ.በ. ገዳማ) ሳለ፣ 'ንጉስነቱ ከሰማይ የወረደበት' ሲል በ'ኤሪዱ' ፈንታ 'ባቢሎን' ብሎ ይጻፋል። ከዚህ በላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ናምሩድ የሚለው አዳኝ ሆኖ ኦሬክ (ኡሩክ) እና ባቢሎን እንደ ሠራ ይመሰክራል። በሱመር ትውፊት ደግሞ ንጉሱ ኤንመርካር ይገኛል። '-ካር' አዳኝ ማለት ይሁንና በዋና ከተሞቹ በኡሩክና በኤሪዱ ቤተ መቅደሶች እንደ ሠራ ይተረካል። «ባቢሎን» (ባብ-ኢሊ) ማለት የኤሪዱ መጠሪያ እንደ ነበር የሚል ማስረጃ በሌሎችም ጥናቶች አለ። የውጭ መያያዣዎች ዋቢ መጻሕፍት የሱመር ከተሞች
20127
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8A%95%E1%88%BD%20%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%88%BD
ትንሽ አበላሽ
ትንሽ አበላሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
22673
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B2%E1%88%9B%E1%89%B2%E1%88%9D
ቲማቲም
ቲማቲም (ሮማይስጥ፦ ) ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በመላው ዓለም የሚገኝ ተክል ነው። የአጀማመሩ መነሻ በሜክሲኮ አገር ነበር፤ አጠራሩም ከሜክሲኮ ኗሪ ቋንቋ ከናዋትል ቃል «ቶማትል» ተወረሰ። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት የኣውጥ ወገን
47655
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%8A%AE%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%89%A3
ኮኮነት ዘምባባ
ኮኮነት ዘምባባ በዘምባባ አስተኔ ውስጥ የሆነ ዛፍ ዝርያ ሲሆን የተወቀ ፍሬው ደግሞ «ኮኮነት» ይባላል። ስሙ «ኮኮነት» በአለም ልሳናት ከፖርቱጊዝኛ «ጭንቅላት» ሲሆን፣ ድሮ በአረብኛው ስም /ጀውዝ ሕንዲ/ («የሕንድ ገውዝ») ይታወቅ ነበር።
15160
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%8B%9C%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%80%E1%8A%93%E1%89%80%E1%8A%90%20%E1%8C%BD%E1%8B%B5%E1%89%85%20%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%80%E1%8A%93%E1%89%80%E1%8A%90%20%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%89%85
ለእግዜር የተቀናቀነ ጽድቅ ለንጉስ የተቀናቀነ ወርቅ
ለእግዜር የተቀናቀነ ጽድቅ ለንጉስ የተቀናቀነ ወርቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለንጉስና ለእግዚአብሔር አብራችሁ ተናገሩ ይመስላል የመልዕክቱ ይዘት። ተረትና ምሳሌ
1821
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%96%E1%88%88%E1%89%B2%E1%8A%AB%20%E1%8C%A5%E1%8A%93%E1%89%B5
የፖለቲካ ጥናት
የፖለቲካ ጥናት፤ ፖለቲካል ሳይንስ ወይም ሥነመንግስት ስለሃገር ወይም ከተማ አስተዳደርና ከከተማና ገጠር ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮች የሚያጠና የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ነው። የሥነ-መንግሥት ታሪክ የሕገ መንግሥት ታሪክ ኃይል የሚባለው የአንድን ፍላጎት በሌሎች ላይ የመጫን ችሎታ ነው። ሥልጣን ህግን የማስከበር፣ የሌሎችን ታዛዥነት የማግኘት፣ የማዘዝ፣ እና የመፍረድ ኃይል ነው። ህጋዊነት የሚባለው በታወቁና ተቀባይነትን ባገኙ መስፈርቶችና መርሆዎች አማካይነት ኃይልን በመጨበጥ እና በመጠቀም የሚገኝ ሲሆን አንዱ የመንግሥት ባህርይ ነው። መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማውጣት እና የማስከበር ሥልጣን ያለው አካል ነው። የፖለቲካ ኃይል ሥልጣን እና ህጋዊነት
20151
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%88%88%E1%8D%88%E1%8C%A0%E1%88%A8%20%E1%8C%A5%E1%8B%AD%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8C%AB%E1%8A%95%20%E1%88%8B%E1%8C%88%E1%8A%98%20%E1%8C%88%E1%8A%90%E1%89%B5
ትምህርትን ለፈጠረ ጥይት በርጫን ላገኘ ገነት
ትምህርትን ለፈጠረ ጥይት በርጫን ላገኘ ገነት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ምንም ጥቅም የለሽ ተረትና ምሳሌ። ለቀልድና ለቧልት ብቻ የሚነገር። ተረትና ምሳሌ
49809
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B0%E1%8A%96%E1%88%BE%E1%8A%92
ሆደኖሾኒ
ሆደኖሾኒ («የረዘመው ቤት ሕዝብ») ወይም በእንግሊዝኛ ኢሮኳ የተባለው ብሔር በአሁኑ አሜሪካና ካናዳ የተገኙ የጥንታዊ ኗሪዎች ትብብር ናቸው። ጥንታዊ ሕገ መንግሥታቸው ጋያነሸጎዋ ምናልባት በ1100 ዓም ግድም እንደ ተመሠረተ ተብሏል። እስከ 1714 ድረስ ሌላ ስማቸው «አምስቱ ብሔሮች» ከዚያ በኋላ «ስድስቱ ብሔሮች» ሆነ። የስሜን አሜሪካ ኗሪ ብሔሮች
20821
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B1%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A8%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%88%9D%20%E1%88%86%E1%8B%B1
ዘመድ በዘመዱ አይጨክንም ሆዱ
ዘመድ በዘመዱ አይጨክንም ሆዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘመድ በዘመዱ አይጨክንም ሆዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15439
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AD%20%E1%89%B3%E1%8C%A5%E1%89%A6%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8C%A3%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B
መልክ ታጥቦ አይጠጣ ወይ አይበላ
መልክ ታጥቦ አይጠጣ ወይ አይበላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመልክን ዋጋ አነስተኝነት የሚናገር ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
13054
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A3%E1%8A%95
ጉልባን
ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ነው። በጸሎተ ሐሙስ በቤት ውስጥ ከሚፈጸሙ ተግባራት አንዱ ጉልባን ማዘጋጀት ነው። ጉልባን እስራኤላውያን ከግብጽ ባርነት ሲወጡ በችኮላ መጓዛቸውን የምናስታውስበት ከእስራኤላውያን የመጣ ትውፊታዊ ሥርዓት ነው። በአገራችን ኢትዮጵያ አብዛኞቹ የትውፊት ክንዋኔዎች የብሉይ ኪዳን መነሻ ስላላቸው ይህ ሥርዓት ዛሬም በኢትዮጵያውያን ምእመናን ዘንድ ይከበራል።፡ ጉልባን እስራኤላውያን ከባርነት በወጡ ጊዜ አቡክተው፣ ጋግረው መብላት አለመቻላቸውን ያስታውሰናል። በወቅቱ ያልቦካውን ሊጥ እየጋገሩ ቂጣ መመገብ፤ ንፍሮ ቀቅለው ስንቅ መያዝ የመንገድ ተግባራቸው ነበርና። ይህን ታሪክ ለማሰብም በሰሙነ ሕማማት በተለይም በጸሎተ ሐሙስ ቂጣና ጉልባን ይዘጋጃል። በጸሎተ ሐሙስ የሚዘጋጀው ጉልባንና ቂጣ ጨው በዛ ተደርጎ ይጨመርበታል። ይኸውም ጨው ውኃ እንደሚያስጠማ ዅሉ፣ ጌታችንም በመከራው ወቅት ውኃ መጠማቱን ለማስታወስ ነው። የኢትዮጵያ አበሳሰል
14349
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%89%B0%E1%88%93%E1%88%AB%20%E1%88%B5%E1%8A%B3%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5
መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብ
መተሓራ ስኳር የእግር ኳስ ክለብ በኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። በአሁኑ ጊዜ ከመተሓራ ስኳር ፋብሪካ ጋር ግንኙነት የለውም። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን መቀመጫው ወንጂ ስታዲየም ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች
2554
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AD%E1%8A%A5%E1%88%B5
ርእስ
ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ ሯ ርእስ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 20ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 20ኛው ፊደል «ሬስ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ራእ» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 20ኛ ነው። የርእስ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ተፕ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ሬስ» ስላሉት፣ ይህ ስዕል "ር» ሆኖ እንዲሰማ መጣ። የከነዓን «ሬስ» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ሬስ» የአረብኛም «ራእ» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት ፊደል «ሮ» () አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት () እና የቂርሎስ አልፋቤት () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ርእስ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፻ (መቶ) ከግሪኩ በመወሰዱ እሱም የ«ረ» ዘመድ ነው።
31404
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%8C%85%E1%8B%AB
ኮንግ ጅያ
ኮንግ ጅያ (ቻይንኛ፦ ) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። እሱ የቡ ጅያንግ (1745-1687 ዓክልበ. የነገሠው) ልጅ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት በሆ ወንዝ ምዕራብ ኖረ። የጨወይ አለቃ ከቦታው አለቀቀ፣ ለው-ሉይ ደራጎኖቹን እንዲመገብ ሾመው። በሦስተኛው አመት (1659 ዓክልበ.) ንጉሡ በ«ፉ ተራሮች» አደነ። በ፭ኛው ዓመት (1657 ዓክልበ.) «የምሥራቅ ሙዚቃ» ፈጠረ። በ፯ኛው ዓመት ለው-ሉይ ወደ ሉያንግ ሸሸ። በአንድ ትውፊት ዘንድ፣ ለው-ሉይ የሸሸበት ምክንያት በአደራው ካሉት ደራጎኖች አንዲትዋ ስታርፍ ቅመም ጨምሮ ለንጉሥ አመገበው። ንጉሥም ወድዶት ስለ ጠፋች ደራጎን ሲጠይቅ ፈርቶ ሸሸ ይባላል። ኮንግ ጅያ አጉል እምነት ያለውና መረን ንጉሥ ተባለ። በሌላው ትውፊት ዘንድ፣ በፉ ተራሮች እያደነ፣ ደብዛው ጠፍቶ ወደ አንድ ገበሬ ቤት ገብቶ ሚስቱ ስትወለድ አገኛቸው። ለእድሉ እንዲሆን ንጉሡ ሕፃኑን ለራሱ በጉዲፈቻ ወሰደው፣ በኋላ ታድጎ ልጁ በአደጋ በመጥረቢያ ተገደለ። ስለዚህ ንጉሡ «መጥረቢያውን ለመስበር» የሚባል ዘፈን ፈጠረ፣ ይህም «የምሥራቅ ሙዚቃ» የተባለው ነው። የሢማ ጭየን ታሪካዊ መዝገቦች ደግሞ ስለ ኮንጅያ አስተዳደር ሙስና የቻይና መኳንንት ከዘመኑ ጀምሮ እስከ ሻንግ ሥርወ መንግሥት መሠረት ድረስ (1611 ዓክልበ.ግ.) ዓመጽ ያድርጉ ነበር በማለት ይጨምራል። የሥያ ሥርወ መንግሥት
23268
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%8D%84%20%E1%8A%A2%E1%8B%AE%E1%8A%A0%E1%88%B5%20%E1%8B%9C%E1%8A%93%20%E1%88%98%E1%8B%8B%E1%8B%95%E1%88%8D
የዓፄ ኢዮአስ ዜና መዋዕል
የዓፄ ኢዮአስ ዜና መዋዕል (ታሪክ፡ ዘንጉሠ፡ ነገሥት፡ ኢዮአስ) በዘመናቸው በነበረው ፀሐፊ በግዕዝ እንደተጻፈና በኢኛትሲዮ ግዊዲ በ1895 ፣ በጣሊያን አገር እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ የዓፄ ኢዮአስን ዜና ውሎ ይተርካል። በተጨማሪ የአባቱን ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱን የአያቱን እቴጌ ምንትዋብን ዜና መዋዕል አካቶ ይዟል። ዓፄ ኢዮአስ የኢትዮጵያ ዜና መዋዕል
17063
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%89%83%20%E1%88%B2%E1%8C%A0%E1%8D%8B%20%E1%8A%AE%E1%8A%A8%E1%89%A5%20%E1%8A%A0%E1%89%A3%E1%8B%88%E1%88%AB%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D
ጨረቃ ሲጠፋ ኮከብ አባወራ ይሆናል
ጨረቃ ሲጠፋ ኮከብ አባወራ ይሆናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ መደብ :ተረትና ምሳሌ
21664
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%89%B0%E1%8A%90%20%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%89%B0%E1%8A%AE%E1%88%B0%20%E1%88%B8%E1%8A%AD%E1%88%8B
ያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሸክላ
ያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሸክላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሸክላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
51014
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%89%83%E1%88%BD
ነቃሽ
ነቃሽ በሚያዚያ 03 ቀን 1991(እ.ኤ.አ) በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ባህልና ቲያትር አዳራሽ የታየ የኢትዮጵያ ቴአትር ድራማ ነው። ነቃሽ በድጋሚ መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ወደ መድረክ ተመልሷል፤ በሐገር ፍቅር ትያትርም መታየት ጀምሮ ነበር። የተውኔቱ ጭብጥ በሕክምና ተቋማት ላይ የሚታዩ ሙያዊ ደባዎች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን ሙያቸውን ለግል ጥቅማቸው የሚያውሉትን የሚተችና የሚያስተምር ታሪክ ነው። በአስክሬን ሽያጭ፣ በመድሃኒት አቅርቦት፣ ከአስክሬን ላይ ስለሚደረጉ ዘረፋዎች ገልጦ ያሳያል። ፋንቱ ማንዶዬ አላዛር ሳሙኤል ፍሬህይወት ባህሩ አብራር አብዶ ደበሽ ተመስገን ባዩሽ አለማየሁ ሰለሞን ሀጎስ ሺመላሽ ለጋስ ጨምሮ 15 አንጋፋና ወጣት ተዋንያን ተሳትፈውበታል የኢትዮጵያ ትያትር ድራማዎች
44558
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%88%9C%E1%88%A9%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8D%8C%E1%8B%B4%E1%88%AC%E1%88%BD%E1%8A%95
የካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን
የካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፈረንሣይኛ፦ ) የካሜሩን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1959 እ.ኤ.አ. ሲሆን የካሜሩን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።
14223
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%88%88%E1%88%B0%E1%8C%A0%20%E1%8B%A8%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%88%99%E1%88%AD%E1%8C%A5%20%E1%8B%AB%E1%89%A5%E1%8C%A3%E1%88%8D
ሀብታም ለሰጠ የድሀ ሙርጥ ያብጣል
ሀብታም ለሰጠ የድሀ ሙርጥ ያብጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። - ምቀኝነትን የሚተች ተረትና ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
48865
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%93%E1%8B%9A%20%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95
ናዚ ጀርመን
ናዚ ጀርመን በጀርመን ታሪክ አዶልፍ ሂትለር በናዚ ፓርቲ ጀርመን የመራበት ዘመን ወይም 1925-1937 ዓም. ነው። በነዚህም ዓመታት ሁለተኛው የአለም ጦርነትና ሆሎኮስት ተከሠቱ። የጀርመን ታሪክ
36167
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8B%B2%E1%8A%95%E1%88%B0%E1%8A%95%20%E1%8A%AB%E1%89%AB%E1%8A%92
ኤዲንሰን ካቫኒ
ኤዲንሰን ሮቤርቶ ካቫኒ ጎሜዝ ( ,የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው። ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች
22017
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%88%A9%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%88%86%E1%8A%90%E1%8A%93%20%E1%88%86%E1%8A%90%E1%8A%93
ዳሩ ምን ይሆናል ሆነና ሆነና
ዳሩ ምን ይሆናል ሆነና ሆነና የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዳሩ ምን ይሆናል ሆነና ሆነና የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20250
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%89%A0%E1%8B%9B%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%8D%20%E1%88%9B%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%89%A0%E1%8B%9B%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8D%8B%E1%88%8D
ንግግር ሲበዛ ይጠፋል ማር ሲበዛ ያስተፋል
ንግግር ሲበዛ ይጠፋል ማር ሲበዛ ያስተፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
50002
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%AC%E1%89%B5%20%E1%8A%90%E1%8A%AD%20%E1%88%9D%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%8A%93%20%28%E1%8C%82%E1%8A%A6%E1%89%B4%E1%8A%AD%E1%8A%92%E1%8A%AB%E1%88%8D%20%E1%88%9D%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%8A%93%29
መሬት ነክ ምህንድስና (ጂኦቴክኒካል ምህንድስና)
መሬት ነክ ምህንድስና የግንባታ አካላትን የሚሸከሙ አለቶችና አፈሮችን የምህንድስና ጠባይ የሚያጠና የሲቪል ምህንድስና ዘርፍ ነው። ይህ ዘርፍ ከአፈር ሳይንስ፣ ከቁስ ሳይንስ ፣ ከሜካኒክስ እንዲሁም የፍሰት ሳይንስ () እውቀቶችን በመጠቀም ደህንነታቸው የተጠበቀና የገንዘብ አቅምን ያገናዘቡ የግንባታ መሰረቶችን፣ የመጠበቂያ ግድግዳዎችን፣ ግድቦችን፣ ዋሻዎችን የመሳሰሉ የግንባታ አካላትን መንደፍና መገንባት ላይ ትኩረት ያደርጋል ። የከርሰ ምድር ውሃን በተለያዮ ምክንያቶች ከመበከል የመጠበቅ እንዲሁም የቆሻሻ ክምችትን በአግባቡ ለመቆለልና ክምችቱ የአፈርና የከርሰ ምድር ውሃን እንዳይበክል የማድረግ ስራዎችም በዚሁ የምህንድስና ዘርፍ የሚተገበሩ ናቸው። የአፈርን የምህንድስና ጸባይ የማወቅ ተግባር ለመሬት ነክ መሃንዲሶች ፈታኝ ነው። በሌሎች የሲቪል ምህንድስና ዘርፎች የግንባታ ቁሶች ጸባይ (ለምሳሌ እንደ ብረት እና ኮንክሪት) በሚገባ የሚታወቅ ሲሆን፤ በግንባታ አካባቢ የሚገኝን የአፈር ጸባይ ማወቅ ግን ከተለዋዋጭነቱና በናሙና በሚደረጉ ሙከራዎች መፈተሽ የሚቻለው ከጠቅላላውን የተወሰነውን ብቻ በመሆኑ በጣም አዳጋች ነው። ከዚህም በተጨማሪ አፈር በጭነት ምክንያት የሚያደርገው የቅርጽ ለውጥ ከጫናው ጋር ቀጥተኛ ያልሆነ () ተዛምዶ ስላለው፤ ማለትም አነስተኛ እና ከፍተኛ ለሆኑ ጫናዎች የተለያየ ጥንካሬ()፤ ጠጣርነት()፤ የቅርጽ ለውጥ ስለሚኖረው፤ የአፈርን የምህንድስና ጸባይ በተሟላ ሁኔታ ለማወቅ የዳግታል። መሬት ነክ መሃንዲሶች አብዛኛውን ጊዜ ከከርሰ ምድር ባለሙያዎችና የአፈር ሳይንቲስቶች ጋር በትብብር ይሰራሉ። መሬት ነክ ምህንድስና
34033
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8A%A9%E1%88%8C%E1%89%B0%E1%88%AD
ካልኩሌተር
ካልኩሌተር በኪስ ወይንም በአንስተኛ ቦርሳ ሊያዝ የሚችል ለሥነ ቁጥር (አርቲሜቲክ) ግብር መፈጸሚያ የሚያገለግል መሳሪያ ነው። ከጥንት ጀምሮ ሰዎች የቁጥር ስሌትን ለመፈጸም መሳሪያዎችን ፈልስፈዋል። ከነዚህ ቀደምቱ አባከስ ሲባል ይህ መሳሪያ ወደ 4000 አመትን አስቆጥሯል። ከአባከስ በኋላ ብዙ ዘግይቶ በ17ኛው ክፍለ ዘመን የኖሩ አውሮጳውያን (ለምሳሌ፦ ብሌዝ ፓስካል በኋላም ሌብኒዝ) በእጅ እየተዘወሩ የሒሳብ ስሌትን የሚፈጽሙ ማሽኖች ፈልስፈው ለጥቅም አውለዋል። እነዚህ እንግዲህ ለአሁኑ ዘመን ካልኩሌተር መሰረት ይጣሉ እንጅ፣ በእርግጥ ዘመናዊ ተብለው በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ካልኩሌተሮች መመረት የጀመሩት በ1950ዎቹ ነበር። ምንም እንኳ በዚህ ወቅት የሚመረቱት ካልኩሌተሮች መጠናቸው ትልቅ የነበር ቢሆንም በሚቀጥሉት አስር አመታት በተደረገ የቴክኖሎጂ መሻሻል በ60ዎቹ የነበር አንድ ሰው እኪሱ ውስጥ ሊያስቀምጠው የሚችል ካልኩሌተር መግዛት ይችል ነበር። የዘመናዊ ካልኩሌተር አቅድ ዘመናዊ ካልኩሌተሮች ቁጥር መምቻ፣ ሒሳብ መተግበሪያ ቁልፎች እና እየተካሄደ ያለውን ሒሳብ ማሳያ ሰሌዳ ይኖራቸዋል። አንድ ሰው ሒሳብ ስሌት ለመፈጸም ሲፈልግ፣ ቁጥሮቹን አንድ በአንድ መምታት፣ ከዛም ሒሳብ መተግበሪያውን ቁልፍ መጫን፣ እንደገና ቁጥሮቹን መምታት እና የይሆናል ምልክትን መጫን ይጠይቃል። አልፎ አልፎ፣ ሳይንሳዊ ካልኩሌተር እና ግራፊንግ ካልኩሌተር የሚባሉት የካልኩሌተር አይነቶች ከቁጥርና ከአርቲሜቲክ መተግበሪ በተጨማሪ የትሪግኖሜትሪ፣ ካልኩለስ እና ግራፍ ማስሊያ ቁልፎች ይኖሩዋቸዋል። ካልኩሌተር ውስጡ እንዴት ነው ሚሰራው? በአጠቃላይ መልኩ፣ የኤሌክትሪክ ካልኩሌተር የሚከተሉት ክፍሎች አሉት: የኃይል ምንጭ (ባትሪ/የብርሃን ህዋስ ) ቁጥር መምቻ ቁልፍ - ቁጥር ማስገቢያና ሒሳብ መተግበሪያ (መደመር፣ መቀነስ፣ ወዘተ..) ቁልፎችን ያጠቃልላል አስሊ ቺፕ (ማይክሮፕሮሰሰር) እሚያጠቃልለውም: ቃኚ ክፍል - ካልኩሌተሮች በበሩ ቁጥር፣ ሳያቋርጡ የቁጥር መምቻ ቁልፎቹን ይቃኛሉ። ይሄን የሚያደርጉት ቁልፎች በተመቱ ጊዜ የተመታውን ቁልፍ ኤሌክትሪክ መልዕክት ለቅመው ለመውሰድ ነው። ኢንኮደር ክፍል - የተጫነውን ቁልፍ ዋጋ ወደ ሁለትዮሽ ኮድ የሚቀይር ማጠራቀሚያ እና ማጠራቀሚያ - እኒሀ እንግዲህ ከኢንኮደሩ የሚመጡትን ቁጥሮች የሚያጠራቅሙ የቁጥር ስልቻዎች ናቸው። መጀመሪያ ላይ ሁሉም ቁጥሮች ወደ ስልቻ የግድ ይጓዛሉ። ማጠራቀሚያ ላይ ያለ ቁጥር የካልኩሌተሩ ሰሌዳ ላይ ይታያል። አርማ ማጠራቀሚያ - የሒሳብ መተግበሪያው ቁልፍ ሲመታ፣ እዚህ ማጠራቀሚያ ውስጥ ይቀመጣል። ቋሚ ትዝታ ()- የሒሳብ መተግበሪያ (መደመር፣ መቀነስ፣ ትሪግኖሜትሪ...) ትዕዛዞች በሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት መልኩ የሚቀመጡበት ቦታ ነው። እኒህ ትዕዛዞች በቋሚ ሁኔታ፣ ምንጊዜ ላይሰረዙ፣ በዚህ ቦታ ይጻፋሉ። የተጠቃሚ ትዝታ () - እዚህ ቦታ፣ የካልኩሌተር ተጠቃሚው ቁጥሮችን ያስቀምጣል። የተጠቃሚ ትዝታ አባላት በተጠቃሚው ሊሰረዙም ሆነ ሊቀየሩ ይችላሉ። አርቲሜቲክ እና አምክንዮ ክፍል () - የአርቲሜቲክ (ሥነ ቁጥር) እና ሥነ አምክንዮ ትዕዛዛትን ተቀብሎ በመፈጸም ውጤቱን በሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት መልክ የሚያስረክብ ክፍል ነው። ዲኮደር ክፍል - በሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት የሚመጣውን ውጤት በመተርጎም ለሰዎች በሚገባው በአስርዮሽ የቁጥር ስርዓት መሰረት በማሳያ ሰሌዳው ላይ እንዲታይ የሚያደር ነው። ማሳያ ሰሌዳ - ገቢ ቁጥሮችን፣ ትዕዛዛትን፣ የሒሳብ መተግበሪያዎችን እና ውጤትን ማሳያ ሰሌዳ ነው። በርካሽ ካልኩሌተሮች ዘንድ እያንዳንዳቸው ቁጥሮች በ7 ቁራጭ መስመሮች ይወከላሉ። 4 የሒሳብ ስሌቶችን ብቻ በሚፈጽም ርካሽ ካልኩሌተር እንዴት የመደመር ስሌት እንደሚፈጸም የሚያሳይ ምሳሌ 25 + 9, ን ለማስላት የሚከተሉትን ቁልፎች በቅደም ተከተል መጫን ያስፈልጋል: . 25 ቁጥር ሲገባ፣ የካልኩሌተሩ ቃኚ ክፍል ይለቅመውና ወደ ኢንኮደር ይልከዋል፡፡ ኢንኮደሩ በተራው 25ን ወደ ሁለትዮሽ ቁጥር ቀይሮ በ ማጠራቀሚያ ያስቀምጠዋል ቀጥሎ ቁልፍ ሲጫን የ "መደመር" ትዕዛዙ በኢንኮደሩ ይተረጎምና ወደ አርማ ማጠራቀሚያ ይላካል። ሁለተኛው ቁጥር 9 እንዲሁ በኢንኮደሩ ተተርጉሞ ወደ ማጠራቀሚያ ይላካል። በዚህን ወቅት ከዚሁ ማጠራቀሚያ ተገፍቶ ወደ ማጠራቀሚያ ይዛወራል። ቁልፍ በተጫነ ጊዜ የአርማ ማጠራቀሚያው ለ ቋሚ ትዝታው የሚካሄደው የሒሳብ ተግባር መደመር እንደሆነ መልዕክት ይልካል። ከ እና ማጠራቀሚያዎች ያሉት ቁጥሮች በዚህ ወቅት ወደ ይጫናሉ። ይሄ ክፍል እንግዲህ ከቋሚ ትዝታ የመጣውን የመደመር ትዕዛዝ በመጠቀም መደመሩን ያካሂዳል። የመደመሩ ውጤት 34 ከአርቲሜቲክ እና አምክንዮ ክፍሉ ወደ ማጠራቀሚያ ይላካል። ከዚያ ላይ ዲኮደሩ በሁለትዮሽ ቁጥር ስርዓት ያለውን ውጤት በመተርጎም ለሰው ልጅ በሚገባ የቁጥር ስርዓት በማሳያ ሰሌዳው ያሳየዋል። ኤሌክትሮኒክ ኢንጂኔሪንግ ኮምፒዩተር ኢንጂኔሪንግ
44784
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%B5%E1%89%B1%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%89%B4%E1%88%B5%20%E1%89%B4%E1%8A%AE%E1%88%B5
ኤስቱዲያንቴስ ቴኮስ
ኤስቱዲያንቴስ ቴኮስ (እስፓንኛ፦ ) በዛፖፓን፣ ሜክሲኮ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የሜክሲኮ እግር ኳስ ክለቦች
14776
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%98%E1%88%9B%E1%88%AD%20%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D%20%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%AE%E1%88%A8%E1%8C%85%20%E1%8A%AB%E1%88%AE%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%89%A5%E1%88%8B%E1%89%B5
ለመማር ክፍል መግባት ለመኮረጅ ካሮት መብላት
ለመማር ክፍል መግባት ለመኮረጅ ካሮት መብላት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የካሮትን ለአይን ጤንነት አስፈላጊነት የሚያሳይ መደብ : ተረትና ምሳሌ
15472
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%88%AB%20%E1%8B%A8%E1%8A%90%E1%89%A0%E1%88%A8%20%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8C%A8%E1%8D%8D%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%8A%A8%E1%88%A8
ማን ያውራ የነበረ ማን ይጨፍር የሰከረ
ማን ያውራ የነበረ ማን ይጨፍር የሰከረ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ማን ያውራ የነበር ማን ያርዳ የቀበረ መደብ : ተረትና ምሳሌ
22625
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%A8%E1%8D%8B
ቀረፋ
ቀረፋ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም፡- ለሻይ ቅመም፣ ለወጥ ቅመም ማዘጋጃ የኢትዮጵያ እጽዋት የመድኃኒት እጽዋት
13828
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%88%86%E1%8A%96%20%E1%89%80%E1%88%A8
ተረት ሆኖ ቀረ
ተረት ሆኖ ቀረ በታምራት ሞላ በ፲፱፻፺፯ ዓ.ም. የወጣ የሙዚቃ አልበም ነው። የዜማዎች ዝርዝር ብሔራዊ ቢብሎግራፊ (መዝገበ ቀረፀ ድምፅ ወምስል)፤ ሰኔ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም.
22755
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8D%8B%E1%8A%A3%E1%8A%95%E1%89%81%E1%88%AD
ወፋኣንቁር
ወፋኣንቁር ( ወይም ?) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
14995
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8B%88%E1%8C%A5%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%BB%E1%88%8D%20%E1%89%85%E1%88%8D%E1%8B%8D%E1%8C%A5
ለወጥ የሚሻል ቅልውጥ
ለወጥ የሚሻል ቅልውጥ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
12126
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%88%9B%20%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%89%B2
አዳማ ዩኒቨርሲቲ
አዳማ ዩኒቨርሲቲ በ አዳማ ከተማ በስተ ሰሜን በኩል በ1996 ተከፈተ። በቀድሞው ስሙ አዳማ የቴክኒክ መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ የሚታወቀው ይኸው ዩኒቨርሲቲ በ2009 እ.ኤ.አ. ለ አራተኛ ጊዜ ተማሪዎቹን አስመርቓል። ፋኩልቲዎች እና የትምህርት ክፍሎች የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች
15269
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%8D%8B%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%89%A0%E1%88%85%E1%88%8D%E1%88%99%20%E1%88%B2%E1%88%B8%E1%8A%A8%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%8D
ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል
ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ልፋ ያለው በህልሙ አቅማዳ ያለፋል መደብ : ተረትና ምሳሌ
20669
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%88%BD%20%E1%89%A3%E1%88%8C%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%88%8D%20%E1%88%BD%E1%88%AE%20%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%8B%B5%E1%88%AA%E1%8A%9D
ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ
ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
8372
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%89%A2%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%89%B3%E1%8C%8E%E1%88%AD
ራቢንድራናት ታጎር
ራቢንድራናት ታጎር ወይም «ጉሩደቭ» (7 መይ 1861 እ.ኤ.አ. – 7 ኦገስት 1941 እ.ኤ.አ. ከሕንድ አገር የበንጋልኛ ባለቅኔ፣ ጸሐፊ፣ ሙዚቀኛና ሰዓሊ ነበረ።
3833
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8A%93
ሳና
ሳና (ዓረብኛ፦ /ሰንአ/) የየመን ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር ከ1996 ቆጠራ 1,747,627 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ሳና በጣም ጥንታዊ ከተማ ሆኖ ቢያንስ ከ6ኛ ክፍለ-ዘመን ከክርስቶስ በፊት ተመሠረተ። በ500 ዓ.ም. ገዳማ የሂምያሪት መንግሥት ዋና ከተማ እንደ ነበረች ይታመናል። እንዲሁም ከ512 የአክሱም ንጉሥ ካሌብ እንደራሴ መቀመጫ ሆነ። እንደገና ከ562 ዓ.ም. ጀምሮ የፋርስ እንደራሴ መቀመጫ ሆነ። ከዚያ እስልምና ከተነሣ በኋላ ከተማው በአረብም ሆነ በቱርክ ሥልጣን ሁልጊዜ የአውራጃ መቀመጫ ሆኖ ቀረ። ለ1,500 አመት ገዳማ እስከ ዛሬ እንደ ዋና ከተማ ቆይቷል ማለት ነው። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
20683
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%8A%93%E1%89%B5%E1%8B%8B%20%E1%88%8D%E1%8C%85%E1%8B%8B%20%E1%89%B5%E1%89%A5%E1%88%B5%20%E1%89%A3%E1%89%84%E1%88%8B%20%E1%8A%A0%E1%88%AE%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8C%85%E1%8B%8B%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%88%8D%E1%88%B5
ከናትዋ ልጅዋ ትብስ ባቄላ አሮባት እጅዋን ትልስ
ከናትዋ ልጅዋ ትብስ ባቄላ አሮባት እጅዋን ትልስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከናትዋ ልጅዋ ትብስ ባቄላ አሮባት እጅዋን ትልስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22797
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%8B
ግራዋ
ግራዋ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። ግራዋ በኢትዮጵያ ውስጥ ባህላዊ መጠጦችን ከማዘጋጀታቸው በፊት ለዕቃ ማጠቢያነት ያገለግላል። ለምሳሌ ጠላ፣ጠጅ ከማዘጋጀታቸው በፊት እቃወቹ በግራዋ ቅጠል ይታጠባሉ። ከዚህች በተጨማሪ ሰዎች ለቁርባ በሽታ፣ ለሆድ ቁርጠት እንደ መድሃኒት ይጠቀሙበታል ። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ቊጥቋጥ ወይም ትንሽ ዛፍ፣ እስከ 10 ድረስ ሊቆም ይችላል። ሲያብብ ንቦቹ ይወዱታል። ቶሎ በቀላል በራሱ ይታደጋል። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር በተለይ በጠፍ መሬት፣ በደን ዳርቻ፣ በውድማ በ1700-3000 ሜትር ከፍታ ያድጋል። የተክሉ ጥቅም የውስጡ ፈሳሽ ለሚያስቀምጥ መድሃኒት ይጠቀማል። ደረቁ አበባ የሆድ ቁርጠት ለማከም ተጠቅሟል። ወባን ደግሞ ለማከም እንደ ተጠቀመ ይነገራል። ቅጠሎቹ አንዳንዴ በጌሾ ፈንታ ጠላን ለመሥራት ይጠቀማሉ። የተበሰሉ ቅጠሎቹ ሊበሉ ይቻላል። ቅጠሉም ተድቅቆ በውሃ ለኮሶ ትል፣ ለወስፋት፣ እና ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል። የቅጠሉም ጭማቂ ለአንጓ ብግነት («እንጥል ሲወርድ») እንደ ተጠጣ ተዘግቧል። እንዲሁም የግራዋ፣ የሰንሰልና የእምቧጮ ቅጠል ጭማቂ ለሆድ ቁርጠት ወይም ለወባ ይሰጣል። የኢትዮጵያ እጽዋት ኮሶ በሽታ
16540
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%88%B5%E1%8B%8D%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8E%20%E1%88%9B%E1%89%B3%20%E1%8C%85%E1%88%AB%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%85%E1%88%8E
ቀን ስው መስሎ ማታ ጅራት አብቅሎ
ቀን ስው መስሎ ማታ ጅራት አብቅሎ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሰው መሳይ በሸንጎ መደብ : ተረትና ምሳሌ
13713
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8E%E1%8C%83%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%88%9D%E1%89%B3%20%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%8A%95%20%E1%88%9D%E1%89%B3
ጎጃምን ምታ ጎንደርን ምታ
ጎጃምን ምታ ጎንደርን ምታ አንድ በጣም ወፍራም ሴትዮ የእንጦጦን ጋራ በእግራቸው ለመውጣት ይያያዙታል ። ሲደክማቸው ኋላቸውን ዞር በማለት እየተመለከቱ በማረፍ ሲጓዙ አንዴ ፈሳቸውን ብው ሲያደርጉ «ጎጃምን ምታ !» ይላሉ ። አሁንም ወጥተው ወጥተው ሲደክማቸው ዞር ብለው በማየት ፈሳቸውን « ብም ..ብም ..ቡዋ !» ሲያደርጉት «ጎንደርን ምታ !» ይላሉ። በመጨረሻም ዞር ዞር ብለው በመመልከት ፈሳቸውን «ጣጣጣጣጣ ..ጥጥጥጡዋ » ሲያደርጉት «ትግራይ ምታ !» ብለው ዞር ሲሉ አንድ ዱርዬ ተማሪ ከኋላቸው ቆሞ ያዩታል ። ከዚያም «ውይ ! ልጄ የት ነበርክ ?» ሲሉት «ጎጃምም ሲወጋ እዚሁ ነበርኩ : ጎንደርም ትግራይም ሲወጋ እዚሁ ነበርኩ» ሲላቸው : «ውይ ልጄ ! እናትም የለህ ?» ሲሉት ምን እንዳለ ታውቂያለሽ ? ቂቂቂቂቂ ... «ታዲያ እናት ቢኖረኝ ይታራብኛል እንዴ ?» ብሏቸው አረፈው እልሻለሁ። መደብ : የኢትዮጵያ ቀልዶች
49548
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%88%8B%E1%89%A3%E1%88%AD%E1%8A%93
1 ላባርና
1 ላባርና እንደሚታሠብ ምናልባት 1582-1559 ዓክልበ. አካባቢ ከሕሽሚ-ሻሩማ በኋላ በኩሻራ (በሐቲ) አገር) የገዛ ንጉሥ ነበር። በ1 ሐቱሺሊ አዋጅ ውስጥ (1559 ዓክልበ.) የላባርና ተከታይ ሐቱሺሊ እንዲህ ይላል፦ .«...የንጉሥ ቃል የሚሰብር ፈጽሞ ይሙት።... ያውም ከአያቴ ሕሽሚ-ሻሩማ ቃል ነው። ልጆቹ ወደ ሌላው ወገን አልዞሩም? አያቴ በሻናኊታ ከተማ ላባርናን እንደ ልጁ ሰየመው። በኋላ ግን አገልጋዮቹም አለቆቹም ትዕዛዙን ተሰናከሉ፣ ፓፓሕዲልማሕንም ዘውድ ጫኑ። ግን ስንት ዓመት አለፉ? ስንት አመለጡ? የአለቆቹ ቤቶች የት አሉ? አልሞቱም?» ከዚህ የተነሣ፣ ንጉሥ ሕሽሚ-ሻሩማ ላባርናን በጉዲፈቻ እንደ አልጋ ወራሽ እንደ ሾመው ይታስባል። የሕሽሚ-ሻሩማ ልጆች እንዳመጹበትና ከነሱ መሃል ፓፓሕዲልማሕ የተባለው ለአጭር ጊዜ (1582 ዓክልበ. ግ.) ዙፋኑን እንደ ቃመው ይመስላል። ሆኖም የላባርና ወገን ፓፓሕዲልማሕን ድል አድርጎ እንደ ሕሽሚ-ሻሩማ ፈቃድ ላባርና መንግሥቱን ወረሰ። በኬጥያውያን መስዋዕት ዝርዝር ላይ፣ ሕሽሚ-ሻሩማ የላባርና አባት ይባላል። ከፊተኛው ሰነድ እንዳየነው ግን ላባርና ልጁ የሆነው በጉዲፈቻ እንደ ነበር ይመስላል። የተለፒኑ አዋጅ (1483 ዓክልበ. ግ.) ደግሞ ስለ ላባርና ይተርካል፦ «...ቀድሞ ላባርና ታላቅ ንጉሥ ነበር። ልጆቹ፣ ወንድሞቹ፣ ዘመዶቹ፣ ጭፍሮቹ አንድ ላይ ነበሩ። ሀገሩ ትንሽ ነበረች፣ ሆኖም በማናቸውም ዘመቻ ቢሄድ፣ የጠላቱን ምድር በኃይሉ ተገዥ አደረገ። ምድሮቹን አንድ በአንድ አጠፋቸው። ምድሮቹን አደከመ፣ የባሕር ጠረፎች አደረጋቸው። ከዘመቻ ሲመልስ፣ ከልጆቹ እያንዳንዱ ወደ ገዛው ምድር ሄደ። ሑፒሽና (ኩቢስትራ) ከተማ፣ ቱዋኑዋ (ቱዋና) ከተማ፣ ነናሻ ከተማ፣ ላንዳ (ላራንዳ) ከተማ፣ ዛላራ ከተማ፣ ፓርሹሐንታ (ቡሩሻንዳ) ከተማ፣ ሉሽና (ሉስትራ) ከተማ፤ እያንዳንዱ ምድር እየገዙ ታላላቆቹ ከተሞች ይበልጸጉ ነበር።...» የላባርና ልጆች የገዙት ከተሞች ሁሉ በማዕከለኛ አናቶሊያ ይገኛሉ። በሌላ ምንጭ ዘንድ ወደ ምዕራብ ከአርዛዋ (ሉዊያ) አገር አንዳንድ ቦታ እንደ ያዘ ይታወቃል። ወደ ደቡብም በመድቴራኔአን ላይ ያለው አገር አዳኒያ (በኋላ ኪዙዋትና እና ኪልቅያ የተባለው) ከሐቱሺሊ ዘመን በፊት ለሐቲ እንደ ተገዛ ይመስላል። የላባርና ንግሥት ታዋናና ተባለች። በኋላ «ላባርና / ታባርና» እና «ታዋናና» የሚሉ ስያሜዎች እንደ ነገሥታት ማዕረጎች (እንደ ሮማይስጥ) ቄሣር) ይቆጠሩ ነበር። እንዲሁም ተከታዩ ንጉሥ 1 ሐቱሺሊ ደግሞ «2 ላባርና» በመባል ታውቀዋል፤ ስለዚህ ይህ ላባርና በዘልማድ «1 ላባርና» ይባላል። ተከታዩም ሐቱሺሊ በአንዱ ሰነድ እራሱን «የንግሥት ታዋናና ወንድም ልጅ» ይላል። ሕሽሚ-ሻሩማን አያቱን ስላለው፣ ታዋናና እራሷ የሕሽሚ-ሻሩማ ልጅ ስትሆን ባልዋ ላባርና በዚያ አልጋ የሕሽሚ-ሻሩማ ወራሽ እንደ ሆነ ይታስባል። በድሮ ታሪክ ጸሐፊዎች እንደ ሂውጊኑስ (1 ዓም አካባቢ)፣ ቅዱስ ጄሮም፣ ቅዱስ አውግስጢኖስና ኦሮሲዮስ (400 ዓም. አካባቢ) ወዘተ.፣ በዚያው ዘመን ያሕል «ሊበር ፓተር» (ሊበር አባት) የተባለ ንጉሥ «ሕንድ»ን ሁሉ በጨካኝ ጦርነት አሸነፈ፤ «ኒሳ» የተባለ ከተማ መሠረተ። በጣልያን በ194 ዓክልበ. የተገነነው አረመኔ ሥነ ስርዓት በዚህ «ሊበር ፓተር» ትውስታ ይካሄድ ነበር፤ ከዚያም በሮማይስጥ ቃላት እንደ «ሊበርታስ» (አርነት) ወደ ሌሎች ቋንቋዎች ገብቷል። በዘመናት ላይ በምሥራቅ ወይም በእሥያ ያሉት አገራት ሁሉ በመሳሳት «ህንድ» ሊባሉ ቻለ። «ኒሳ» ግን ካነሽ ሊሆን ስለሚችል ምናልባት የ«ሊበር» መታወቂያ ከዚሁ ንጉሥ ላባርና ትዝታ እንደ ደረሰ ይቻላል። የኬጥያውያን ነገሥታት
19132
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%99%E1%88%AD
ዙር
ዙር የሥነ አምክንዮ ጽንስ ሐሳብ ሲሆን አንድ የተሰጠ አረፍተ ነገርን ክፍሎች በማዘዋወር አዲስ አረፍተ ነገር የምናገኝበት ዘዴ ነው። ኢትዮጵያዊ ከሆንክ አፍሪቃዊ ነህ። የዚህ አረፍተ ነገር ዙር፣ አፍሪቃዊ ከሆንክ ኢትዮጵያዊ ነህ። ከላይ እንደሚታይ የአንድ አረፍተ ነገር ዙር ከዋናው አረፍተ ነገር ዙር ጋር ጥገኝነት የለውም። የመጀመሪያው አረፍተ ነገር እውነትም ሆነ ውሸት፣ ሁለተኛው አረፍተ ነገር እንዲሁ እውነትም ሆነ ውሸት ይሆናል። ነገር ግን አንድ መረዳት ያለብን ነገር፣ ዙር የግልባጭ ዙር ግልባጭ መሆኑን ነው። ስለዚህም ዙርና ግልባጭ ምንጊዜም አንድ ላይ እውነት ወይም ውሸት ይሆናሉ። ደግሞ ይዩ፦ ዙር ግልባጭ ጥገኛ አምክንዮ ጥገኛ አምክንዮ
30844
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%8A%90%E1%8D%8D%20%E1%88%8D%E1%89%A1%20%E1%8B%93%E1%8B%AD%E1%8A%91%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የሰነፍ ልቡ ዓይኑ ነው
የሰነፍ ልቡ ዓይኑ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሰነፍ ልቡ ዓይኑ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21824
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%99%E1%8A%9D%20%E1%88%8D%E1%89%80%E1%89%81%E1%8A%9D
ያዙኝ ልቀቁኝ
ያዙኝ ልቀቁኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያዙኝ ልቀቁኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14232
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%89%A0%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%89%81%20%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%89%A0%E1%8C%A8%E1%88%AD%E1%89%81
ሀብታም በወርቁ ድሀ በጨርቁ
ሀብታም በወርቁ ድሀ በጨርቁ የአማርኛ ምሳሌ ነው። - ሃብታምና ድሃ የየራሳቸው ሚና እንዳላቸው የሚያሳይ ተረት። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14821
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%88%8B%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8D%88%E1%8C%A3%E1%88%AA%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8C%A0%E1%8C%85%20%E1%88%88%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8B%8D%E1%88%83%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8B%8D
ለምን ላለው ፈጣሪ አለው ጠጅ ለሌለው ውሃ አለው
ለምን ላለው ፈጣሪ አለው ጠጅ ለሌለው ውሃ አለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
2221
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%8A%95%E1%89%B5%20%E1%8C%86%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%8D%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%AA%E1%8B%9E%E1%8A%93
ሴንት ጆንስ፥ አሪዞና
ሴንት ጆንስ () በአፓቼ ካውንቲ፥ አሪዞና ፥ ዩናይትድ ስቴትስ የምትገኝ ከተማ ናት። በ2000 እ.ኤ.አ. 3,269 የሚቆጠር ሕዝብ አላት። ከተማዋ የአፓቼ ካውንቲ መቀመጫ ናት። ሴንት ጆንሰ በ 34°307" ሰሜን ኬክሮስ እና 109°22'18" ምዕራብ ኬንትሮስ ትገኛለች። 17.1 ካሬ ኪ.ሜ. የመሬት ስፋት ሲኖረው ምንም በውሃ የተሸፈነ ቦታ የለም። የሕዝብ እስታትስቲክስ በ2000 እ.ኤ.አ. 3,269 ሰው ፣ 989 ቤቶች እና 805 ቤተሰቦች አሉ። የሕዝብ ስርጭት 190.9 በ1 ካሬ ኪ.ሜ. ነው። አሪዞና ከተማዎች አፓቼ ካውንቲ፥ አሪዞና
11201
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%88%B5%E1%8C%B3%E1%88%B5%E1%8B%AB%E1%8A%95
ቤስጳስያን
ቤስጳስያን (ሮማይስጥ፦ /ቲቱስ ፍላዊዩስ ዌስፓሲያኑስ/) (ከ2 ዓ.ም. እስከ 71 ዓ.ም. የኖሩ) ከታህሳስ ወር 62 ዓ.ም. እስከ 71 ዓ.ም. የነገሡ የሮሜ መንግሥት ቄሣር ነበረ። በ60 ዓ.ም. ሰዶማዊው ቄሣር ኔሮን ራሱን ከገደለ ቀጥሎ፣ የሮሜ መንግሥት በብሔራዊ ጦርነት ተያዘ። በየክፍላገሩ ሠራዊቶቹ የወደዱትን አለቃ ሾመው፣ በ1 አመት ብቻ ውስጥ የሮሜ ሴናት (ሕግ አዋሳኝ ቤት) በ4 ልዩ ልዩ ነገሥታት ላይ ዘውዱን ለመጫን ተገደደ። ይህ «የአራቱ ቄሣሮች ዓመት» ይባላል። ከነዚህም፣ መጀመርያ 3ቱ ጋልባ፣ ኦቶ እና ቬቴሊውስ ሁላቸው ሰዶማውያን አለቆች ነበሩ። በመጨረቫ ግን አንድ ቀና አለቃ ቤስጳስያን አሸነፈና ከዚያ ጀምሮ ነገሠ። እነዚህ ነገሥታት ሁላቸው በጣም ጨካኝ አለቆች ነበሩ። ቤስጳስያን ደግሞ ኢየሩሳሌምንና መቅደሱን በልጁ ቲቱስ እጅ በማጥፋቱ ይታወቃል። በተለይ ስለ ዳዊት የሆነ አንድ ትንቢት ፈርቶ የዳዊትን ልጆች በየአገሩ አሳደዳቸው። የሮሜ ሰዎች
49524
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8A%BD%E1%88%AC%206%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%B1%E1%88%86%E1%89%B0%E1%8D%95
መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ
መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1593 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የሚታወቅ ከሁለት ሐውልቶች ብቻ ነው። ብዙ «መንቱሆተፕ» የተባሉት ፈርዖኖች ስለ ነበሩ ሌላ «መንቱሆተፕ» የሚል ሳጥን እርግጥኛ አይደለም። በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ ከሰኸምሬ ሸድዋሰት ቀጥሎ አምስት የፈርዖን ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ መራንኽሬ በነዚህ አምስት መካከል ነበሩ። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
20029
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%8B%A8%E1%8B%8D%20%E1%89%B5%E1%88%98%E1%88%88%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%B5%E1%89%B3%E1%8A%90%E1%89%80%E1%8B%8D%20%E1%89%B5%E1%88%9E%E1%89%B0%E1%8B%8D
ታየው ትመለከተው ትታነቀው ትሞተው
ታየው ትመለከተው ትታነቀው ትሞተው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ታየው ትመለከተው ትታነቀው ትሞተው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ ያልተተረጎመ ምሳሌ
7260
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A1%E1%89%A5%20%E1%88%9A%E1%8A%95%E1%8A%9B
ደቡብ ሚንኛ
ደቡብ ሚንኛ () በደቡብ ቻይና እንዲሁም በታይዋን የሚናገር ቋንቋ ነው። የመደበኛ ቻይነኛ ዘመድ ሆኖ ከሱ ጋር ግን ምንም መግባባት የለውም። 49 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት። ወይም በቻይናዊ ጽሕፈት ወይም በላቲን ፊደል ሊጻፍ ይችላል። ደግሞ ይዩ የቻይንኛ ሷዴሽ በዊኪ-መዝገበ-ቃላት
19466
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%8A%AA%20%E1%8B%B6%E1%8A%94%E1%89%B5%E1%88%B5%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D
ሰቨርስኪ ዶኔትስ ወንዝ
ሰቨርስኪ ዶኔትስ በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,078 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 160ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ሩሲያ እና ዩክሬን ውስጥ ተንሰራፍቶ ይገኛል። በሀገራቱ ላይ የለውን ጉዞ ከጨረሰ በኋላ የወንዙ መዳረሻ የዶን ወንዝ ነው።
21352
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%88%8D%20%E1%8B%B0%E1%8C%8D%E1%8A%90%E1%89%B1%20%E1%8B%8D%E1%88%BD%E1%88%9C%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%88%AD%E1%88%B3%E1%89%B1
የባል ደግነቱ ውሽሜን መርሳቱ
የባል ደግነቱ ውሽሜን መርሳቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የባል ደግነቱ ውሽሜን መርሳቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20842
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%A9%20%E1%8B%A8%E1%8C%A3%E1%89%B4%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%A9%20%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%89%B4
ዘሩ የጣቴ ምድሩ ያባቴ
ዘሩ የጣቴ ምድሩ ያባቴ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘሩ የጣቴ ምድሩ ያባቴ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21137
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%A3%E1%8D%8D%E1%8C%A5%20%E1%88%9D%E1%8C%8D%E1%89%A5%20%E1%88%9D%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%95%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%89%A2%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%88%B2%E1%88%AD%E1%89%A5%20%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነው
የሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20736
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%AD%20%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AE%20%21%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%89%80%E1%89%A0%E1%88%AE
ወይ ዘንድሮ ! አለች ቀበሮ
ወይ ዘንድሮ ! አለች ቀበሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ወይ ዘንድሮ ! አለች ቀበሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16979
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%8B%A8%E1%88%8D%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%B3%20%E1%89%B5%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B5%E1%8A%93%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B1%20%E1%88%88%E1%8B%88%E1%8A%93%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B1%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%80%E1%8D%8D
ፍየል መንታ ትወልድና አንዱ ለወናፍ አንዱ ለመጽሀፍ
ፍየል መንታ ትወልድና አንዱ ለወናፍ አንዱ ለመጽሀፍ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ፍየል መንታ ወልዳ አንዱ ለመጽሀፍ አንዱ ለወናፍ መደብ :ተረትና ምሳሌ
22656
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8C%A2%E1%88%95
በጢሕ
በጢሕ፣ ሃብሃብ፣ ከርቡሽ ወይም ብርጭቅ (ሮማይስጥ፦ ) በኢትዮጵያ እና በሌሎች አገራት ውስጥ የሚገኝ ተክል ዝርያ ነው። እነዚህ ተክሎች በፍሬያቸው (መሐሌ) ሊታወቁ ይችላሉ። የመሐሌ ውስጥ ሥጋ ጣፋጭና አብዛኞቹ ቀይ ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ የበጢሕ ወገን የተለያዩ ሌሎች የዱር ዝርዮች እንደ የትሪንጎ ዱባ ወይም የበረሃ ቅል አሉት፤ ይህም ወገን በዱባ አስተኔ () ውስጥ ይመደባል። የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
49658
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D-%E1%8C%88%E1%8A%92%E1%8B%AD%20%28%E1%89%A0%E1%88%AB%E1%88%B1%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%A5%E1%89%83%E1%89%83%29
አል-ገኒይ (በራሱ የተብቃቃ)
በአቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን (አል-ፋቲሓ 2) ፡፡ የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ ሀ. ትርጉም፡- "አል-ገኒይ" የሚለው መለኮታዊ ስም ትርጉሙ፡- በራሱ የተብቃቃ ሐብታም ማለት ነው፡፡ ጌታ አላህ በራሱ የተብቃቃ የምሉእ ባሕሪያት ባለቤት በመሆኑ "አል-ገኒይ" ይባላል፡፡ ጌታ አላህ ከፍጡራኑ ምንም ነገር የማይፈልግና የማያስፈልገው አምላክ በመሆኑ "አል-ገኒይ" ይባላል፡፡ ጌታ አላህ ባሪያዎቹን ከችሮታው በመለገስ የሚያብቃቃ (ሐብታም የሚያደርግ) በመሆኑ "አል-ገኒይ" ይባላል፡፡ ጌታ አላህ የለመኑትን ሁሉ እንደ-ፍላጎታቸው ቢሰጥ ምንም የማይጎድልበት አምላክ በመሆኑ "አል-ገኒይ" ተብሎ ይጠራል፡፡ ለ. አመጣጡ፡- "አል-ገኒይ" የሚለው መለኮታዊ ስም በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ አስራ ስምንት ጊዜ ተጠቅሷል፡፡ ከነዚህም ውስጥ፡- "መልካም ንግግርና ምሕረት ማድረግ ማስከፋት ከሚከተላት ምጽዋት በላጭ ነው፡፡ አላህም #ተብቃቂ ታጋሽ ነው፡፡" (ሱረቱል በቀራህ 263)፡፡ "ጌታህም #ተብቃቂ የእዝነት ባለቤት ነው፡፡ ቢሻ ያስወግዳችኋል፤ (ያጠፋችኋል)፡፡ ከሌሎች ሕዝቦችም ዘሮች እንዳስገኛችሁ ከበኋላችሁ የሚሻውን ይተካል፡፡" (ሱረቱል አንዓም 133)፡፡ "እናንተ ሰዎች ሆይ! እናንተ (ሁልጊዜ) ወደ አላህ ከጃዮች ናችሁ፤ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው።" (ሱረቱ ፋጢር 15)፡፡ ሐ. የምንወስደው ትምሕርት፡- 1. አላህ ከኛ የተብቃቃ መሆኑን፡- የኛ አምልኮና ታዛዥነት ጠቀሜታው ለኛው እንጂ ለአላህ አይደለም፡፡ አላህ ስላመለክነው የሚጠቀመው ስለከዳነው የሚቀርበት ነገር የለም፡፡ ጥቅምና ጉዳቱ ለኛው ነውና፡- "በዉስጡ ግልጽ የሆኑ ታምራቶች፥ የኢብራሂም መቆሚያ አለ የገባዉም ሰዉ ጸጥተኛ ይሆናል፤ ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መኼድን በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን መጐብኘት ግዴታ አለባቸዉ፤ የካደም ሰዉ አላህ ከዓለማት ሁሉ የተብቃቃ ነዉ።" (ሱረቱ አለ-ዒምራን 97)፡፡ "በሰማያት ያለውና በምድርም ያለው ሁሉ የአላህ ነው። እነዚያንም ከበፊታችሁ መጽሐፍን የተሰጡትን፣ እናንተንም አላህን ፍሩ፣ በማለት በእርግጥ አዘዝን፤ ብትክዱም በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፤ (አትጎዱትም)፤ አላህ ተብቃቂ ምስጉን ነው።" (ሱረቱ-ኒሳእ 131)፡፡ "ሙሳም አለ፦ እናንተም በምድር ላይ ያለውም ሁሉ በመላ ብትክዱ፤ አላህ በርግጥ ተብቃቂ ምስጉን ነው።" (ሱረቱ ኢብራሂም 8)፡፡ "የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው፤ አላህ ከዓለማት በእርግጥ ተብቃቂ ነውና።" (ሱረቱል ዐንከቡት 6)፡፡ 2. ልጅ እንደማያስፈልገው፡- አላህ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የሱ ንብረት ነው፡፡ ዘላለማዊ ሕያው ጌታ በመሆኑም የተብቃቃ ነው፡፡ የማይሞት በመሆኑም ወራሽ ልጅ አያስፈልገውም፡፡ ሁሉን ቻይ አምላክ በመሆኑም ይደክማልና ጉልበት የሚሆነው ልጅ ይኑረው አይባልም (ተዓለላሁ ዐን-ዛሊከ ዑሉወን ከቢራ)፡- "«አላህ ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡ (ከሚሉት) ጥራት ተገባው፡፡ እርሱ ተብቃቂ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የርሱ ነው፡፡ እናንተ ዘንድ በዚህ (በምትሉት) ምንም አስረጅ የላችሁም፡፡ በአላህ ላይ የማታውቁትን ትናገራላችሁን" (ሱረቱ ዩኑስ 68)፡፡ "በሰማያት ውስጥ ያለውና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፤ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው።" (ሱረቱል ሐጅ 64)፡፡ "በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፤ አላህ እርሱ ተብቃቂ ምስጉን ነው።" (ሱረቱ ሉቅማን 26)፡፡ 3. ሐብትን እንደሚሰጥ፡- ጌታ አላህ በራሱ የተብቃቃ "አል-ገኒይ" እንደመሆኑ ባሮቹንም ከለመኑትና ከጸጋው ከተማጸኑት እንደሚያብቃቃቸው መረዳት ይቻላል፡- "እነዚያም የማግቢያን ጣጣ የማያገኙ አላህ ከችሮታው እስከሚያከብራቸው ድረስ ይጠበቁ…" (ሱረቱ-ኑር 33)፡፡ "እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድና ሴትን ፈጠረ። ከፍትወት ጠብታ (በማኅፀን ውስጥ) በምትፈስስ ጊዜ፤ የኋለኛይቱም ማስነሳት በርሱ ላይ ነው። እነሆ እርሱም አከበረ፤ ጥሪተኛም አደረገ።" (ሱረቱ-ነጅም 45-48)፡፡ "የቲም ሆነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)።የሳትክም ሆነህ አገኘህ፤ መራህም። ድኻም ሆነህ አገኘህ፤ አከበረህም።" (ሱረቱ-ዱሓ 6-8)፡፡ 4. ከሱ ውጭ ያለው ሁሉ ድኃ መሆኑን፡- እውነተኛ ሐብታም አላህ ብቻ ነው፡፡ በራሱ የተብቃቃ ጌታ በመሆኑ፡፡ የሌላው ግን አንጻራዊ ነው፡፡ የአንዱ የሐብት መጠን ከሌላው አንጻር በሚለው መስፈሪያ ነው ሐብታምና ድኃ ተብለው የሚከፋፈሉት፡፡ ሁሉም ግን አላህ ዘንድ ድኃዎች ናቸው፡፡ ከአላህ መብቃቃትና ሌላውንም ማብቃቃት ስለማይችሉ፡- " እኛ ምድርን፣ በርሷም ላይ ያለውን ሁሉ እኛ እንወርሳለን፤ ወደኛም ይመለሳሉ። በመጽሐፉ ውስጥ ኢብራሂምንም አዉሳ፤ እርሱ በጣም እውነተኛ ነቢይ ነበርና። " (ሱረቱ መርየም 41-42)፡፡ "እላንተ ሰዎች ሆይ! እናንተ (ሁልጊዜ) ወደ አላህ ከጃዮች ናችሁ፤ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው።" (ሱረቱ ፋጢር 15)፡፡ አምላካችን አላህ ሆይ! አንተ በችሮታህ ካንተ ውጭ ካለው ነገር ሁሉ አብቃቃን፡፡ የሰው ፊት ከመጠበቅም አድነን አሚን፡፡ ይቀጥላል፡፡
15956
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8E%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8C%88%E1%88%AA%E1%8B%8B%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ሴትና በቅሎ እንደገሪዋ ነው
ሴትና በቅሎ እንደገሪዋ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። በደምብ ከተገሩ በድምብ ያገልግላሉ ከሚል ኋላ ቀር አስተሳሰብ የመጣ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16441
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%8B%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%88%8D
የግብይት አካል
የግብይት አካላት የሚባሉት በግብይት ሂደት ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዙት አካላት ናቸው። አገልግሎት ሰጭ ማህበራዊ ግብይት
2368
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B6%E1%88%9B%E1%88%8C
ሶማሌ
ሶማሌ ክልል ሶማሌ (ብሔር)
9224
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8D%95%E1%88%8D%20%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%8D%96%E1%88%AC%E1%88%BD%E1%8A%95
አፕል ኮርፖሬሽን
ማሳሰቢያ፡ ጽሑፉ በአውሮፓ መደበኛ ሰአት ሊሆን ይችላል እናም በዚህ ጽሁፍ ውስጥ በማንኛውም ጊዜ ሊታሰብ እና የአውሮፓ መደበኛ ጊዜ እንደሆነ ሊታሰብ ይገባል, ይቅርታ. አፕል ኢንክ (እንግሊዝኛ: .) በተጠቃሚ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሶፍትዌሮች እና ኦንላይን አገልግሎቶች ላይ ያተኮረ የአሜሪካ ሁለገብ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ነው። አፕል በገቢ ትልቁ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ሲሆን በ2021 በድምሩ 365.8 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል) እና እ.ኤ.አ. በጥር 2021 በዓለም ላይ እጅግ ዋጋ ያለው ኩባንያ፣ በዩኒት ሽያጭ አራተኛው ትልቁ የግል ኮምፒውተር አቅራቢ እና ሁለተኛ የሞባይል ስልክ አምራች ነው። . ከአልፋቤት፣ አማዞን፣ ሜታ እና ማይክሮሶፍት ጎን ለጎን ከቢግ አምስት የአሜሪካ የመረጃ ቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አንዱ ነው። አፕል የቮዝኒያክን አፕል 1 የግል ኮምፒዩተርን ለመስራት እና ለመሸጥ በስቲቭ ስራዎች፣ ስቲቭ ዎዝኒያክ እና ሮናልድ ዌይን በኤፕሪል 1፣ 1976 አፕል ኮምፒውተር ኩባንያ ሆኖ ተመሠረተ። እ.ኤ.አ. በ 1977 በ እና እንደ አፕል ኮምፒዩተር ፣ . ተካቷል እና የኩባንያው ቀጣይ ኮምፒዩተር ፣ አፕል በጣም ሻጭ ሆነ። አፕል በ1980 ለፈጣን የፋይናንስ ስኬት ይፋ ሆነ። ኩባንያው በሪድሊ ስኮት መሪነት በ"1984" በታላቅ አድናቆት የተቸረው ማስታወቂያ ላይ ያስታወቀውን የመጀመሪያውን ማኪንቶሽ ጨምሮ ፈጠራ ያላቸው የግራፊክ የተጠቃሚ በይነገጽ ያላቸው አዳዲስ ኮምፒውተሮችን ሰራ። እ.ኤ.አ. በ 1985 የምርቶቹ ከፍተኛ ወጪ እና በአስፈፃሚዎች መካከል ያለው የኃይል ትግል ችግር አስከትሏል. ዎዝኒያክ ከአፕል ጋር በሰላም ተመለሰ፣ስራዎች ደግሞ ን ለማግኘት ስራቸውን በለቀቁበት ወቅት የተወሰኑ የአፕል ሰራተኞችን ይዘው ሄዱ። በ1990ዎቹ ውስጥ ለግል ኮምፒውተሮች ገበያው እየሰፋ እና እየተሻሻለ ሲመጣ፣ አፕል በ (በተጨማሪም "ዊንቴል" እየተባለ በሚጠራው) የማይክሮሶፍት ዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ባለ ሁለት ዋጋ ባለ ሁለትዮሽ ዋጋ የገበያ ድርሻ አጥቷል። እ.ኤ.አ. በ1997፣ ከኪሳራ ሳምንታት የቀሩት፣ ኩባንያው የአፕልን ያልተሳካውን የስርዓተ ክወና ስትራቴጂ ለመፍታት እና ስራዎችን ወደ ኩባንያው ለመመለስ ን ገዛ። በሚቀጥሉት አስርት አመታት ውስጥ፣ ስራዎች አፕልን በበርካታ ስልቶች ወደ ትርፋማነት እንዲመለሱ ረድተውታል ይህም ን፣ ን፣ ን እና ን ለወሳኝ አድናቆት ማስተዋወቅ፣ የማይረሱ የማስታወቂያ ዘመቻዎችን መክፈት፣ የአፕል ስቶርን የችርቻሮ ሰንሰለት በመክፈት እና የኩባንያውን እድገት ለማስፋት በርካታ ኩባንያዎችን ማግኘትን ጨምሮ። የምርት ፖርትፎሊዮ. እ.ኤ.አ. በ 2011 ስራዎች በጤና ምክንያት ስራቸውን ለቀቁ እና ከሁለት ወራት በኋላ ሞቱ ። በቲም ኩክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኖ ተተካ። አፕል በኦገስት 2018 ከ1 ትሪሊዮን ዶላር በላይ፣ ከዚያም በነሀሴ 2020 2 ትሪሊዮን ዶላር እና በቅርቡ በጃንዋሪ 2022 3 ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ የተገዛለት የመጀመሪያው የአሜሪካ ኩባንያ ሆነ። ኩባንያው አንዳንድ ጊዜ የኮንትራክተሮችን የስራ ልምዶችን በተመለከተ ትችት ይደርስበታል። ፀረ-ውድድር ልማዶችን እና የቁሳቁስ ምንጮችን ጨምሮ የአካባቢ ልማዶቹ እና የንግድ ስነ ምግባሮቹ። ቢሆንም፣ ኩባንያው በከፍተኛ የብራንድ ታማኝነት ይደሰታል፣ ​​እና በዓለም ላይ ካሉት ዋጋ ያላቸው ብራንዶች ውስጥ አንዱ ነው።
47126
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%93%E1%8B%8A%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%E1%8B%8E%E1%89%BD
ጀርመናዊ ቋንቋዎች
ጀርመናዊ ቋንቋዎች የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ሲሆን፣ ሁላቸው ከቅድመ-ጀርማንኛ ደረሱ። የጀርመናዊ ቋንቋዎች ፫ ክፍሎች ምዕራብ ጀርመናዊ፣ ስሜን ጀርመናዊ፣ እና ምሥራቅ ጀርመናዊ ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ ምሥራቅ ጀርመናዊ አሁን ጠፍቶ አይገኝም። ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች ዋና ቋንቋዎቹ እንግሊዝኛ፣ ሆላንድኛ፣ እና ጀርመንኛ ሲሆኑ፣ በነዚህ ውስጥ አያሌ ንዑስ ቀበሌኞች አሉ። ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች ይዩ። ስሜን ጀርመናዊ ቋንቋዎች እነዚህ ሁላቸው ከጥንታዊ ኖርስኛ ደረሱ። አሁን ዋናዎቹ ኖርዌይኛ፣ ስዊድኛ፣ ዳንኛ፣ አይስላንድኛ፣ ፋሮኛ ናቸው። ምሥራቅ ጀርመናዊ ቋንቋዎች እነዚህ ቋንቋዎች አሁን አይገኙም። ጎትኛ፣ የክሪሜያ ጎትኛ፣ ቫንዳልኛ፣ እና ቡርጉንድኛ ምሥራቅ ጀርመናዊ ልሳናት ነበሩ።
12389
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%8B%E1%88%BD%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D
አዋሽ ወንዝ
አዋሽ ወንዝ በኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ መንጭቶ ከኢትዮጵያ የማይወጣ የሀገሪቱ ዋና ወንዝ ነው። ወንዙ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል፣ ኦሮሚያ ክልል፣ በአማራ ክልል እና በደቡባዊ የአፋር ክልል ያልፋል። የኢትዮጵያ ወንዞች በአዋሽ መልካሳ የሚገኙ ሶስት ግድቦች የሚገኙ ሲሆን ሁለቱ ግድቦች ለእርሻና ለመስኖ ስራዎች እየዋሉ ሲሆን ሶስተኛው ግድብ ላይ የኤሌክትሪክ ሀይል እያመነጨ ይገኛል
2520
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8B%AD
ማይ
መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ ሟ ማይ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 13ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 13ኛው ፊደል «ሜም» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ሚም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 13ኛ ነው። የማይ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የውሃ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ነ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ሜም» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ም» ሆኖ እንዲሰማ መጣ። የከነዓን «ሜም» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ሜም» የአረብኛም «ሚም» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ሙ» () አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት () እና የቂርሎስ አልፋቤት () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ማይ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፵ (ዓርባ) ከግሪኩ በመወሰዱ እሱም የ«መ» ዘመድ ነው።
12046
https://am.wikipedia.org/wiki/2000%E1%8B%8E%E1%89%B9
2000ዎቹ
2000ዎቹ ዓመተ ምኅረት ከ2000 ዓም ጀምሮ እስከ 2009 ዓም ድረስ ያሉት ዓመታት ናቸው።
21990
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8C%8D%20%E1%8C%8C%E1%89%B3%20%E1%88%B2%E1%88%88%E1%8C%8D%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8D%8F%E1%8D%8F%E1%89%B4%20%E1%8B%AB%E1%88%AD%E1%88%B5
ደግ ጌታ ሲለግስ እንደ ፏፏቴ ያርስ
ደግ ጌታ ሲለግስ እንደ ፏፏቴ ያርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደግ ጌታ ሲለግስ እንደ ፏፏቴ ያርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15261
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%88%B0%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B0
ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ
ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ልጆች ሲያድጉ የራሳቸውን ቤት ይይዙና የወላጆቻቸን ቤት ለቀው ይሄዳሉ መደብ : ተረትና ምሳሌ
3589
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%B5
አልጀርስ
አልጀርስ የአልጀሪያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,917,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,742,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች