id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
44830
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%8A%94%E1%8A%AB%E1%8A%AD%E1%88%B3
ክለብ ኔካክሳ
ክለብ ኔካክሳ በአጉዋስካሊየንቴስ፣ ሜክሲኮ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የሜክሲኮ እግር ኳስ ክለቦች
22302
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8D%88%E1%8C%80%20%E1%89%A0%E1%8C%8B%20%E1%8A%A5%E1%8B%B3%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8D%88%E1%8C%80%20%E1%8B%9C%E1%8C%8B
ክረምትን የፈጀ በጋ እዳውን የፈጀ ዜጋ
ክረምትን የፈጀ በጋ እዳውን የፈጀ ዜጋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ክረምትን የፈጀ በጋ እዳውን የፈጀ ዜጋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12373
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%89%B0%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B5
ቤተ መንግስት
ቤተ መንግስት የአንድ ሃገር መንግስት ከፍተኛ አመራር (ፕሬዝዳንት፣ ጠ/ሚኒስትር ወይም ንጉሥ ሊሆን ይችላል) የሚኖርበት የተለየ ቤት ነው። የፖለቲካ ጥናት ሥነ ህንጻ
47455
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A0%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%88%84
ዠንግ ሄ
ዠንግ ሄ (1363-1427 ዓም) የቻይና ተጓዥ ሲሆን እስከ አፍሪካ ድረስ ተጓዘ። ታሪካዊ ተጓዦች የቻይና ታሪክ የቻይና ሰዎች
21867
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%A3%20%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8A%9D%20%E1%89%B0%E1%88%B3%E1%8B%B5%E1%89%A6%20%E1%8B%AD%E1%88%84%E1%8B%B3%E1%88%8D
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12646
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8B%B3%E1%88%B4%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
ውዳሴ ማርያም
ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረስውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ) ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ስነ ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርአተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።ይህን ትምህርት ከተማሩ በየእለቱ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይደገማል።
16688
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%84%E1%88%B5%20%E1%8A%AB%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B0%20%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%89%86%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%8A%A8%E1%88%B0
ቄስ ካፈረሰ ዲያቆን ከረከሰ
ቄስ ካፈረሰ ዲያቆን ከረከሰ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅል ካመረረ በግ ከበረረ መመለሻ የለውም መደብ : ተረትና ምሳሌ
20595
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%8B%9C%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%8C%A5%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%B3%E1%8A%90%E1%88%B3%E1%88%9D
እግዜር ሲጥል እናት አታነሳም
እግዜር ሲጥል እናት አታነሳም የአማርኛ ምሳሌ ነው። እግዜር ሲጥል እናት አታነሳም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
31925
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8C%8E%E1%8A%96%E1%88%9C%E1%89%B5%E1%88%AA
ትሪጎኖሜትሪ
ትሪጎኖሜትሪ የሚለው ቃል ከግሪክ የመጣ ( ትሪጎኖን = ሦሥት ጎን፣ ሜትሪ = መለካት) የሶስት ጎኖችን ማዕዘናትና አቃፊ ጎኖቻቸውን ተዛምዶ የሚያጠና የሒሳብ ክፍል ነው። እኒህ ተዛምዶዎች ብዙ ጊዜ የሚገለጡት በትሪጎኖሜትሪክ ፈንክሽን ሲሆን ጥናቱ በአጠቃላይ ለተደጋጋሚ ክስተቶች ጥናት፣ በተለይ ለሞገዶች ከፍተኛ ጥቅም አለው። ስለሆነም የትሪጎኖሜትሪ ጥናት ሰፊ ለውጥ ያሳየው ከክርስቶስ ልደት በፊት በ3ኛው ክፍለ ዘመን ሰዎች ጂዎሜትሪን ለሥነ ከዋክብት ጥናት መጠቀም በጀመሩበት ጊዜ ነበር. ። በአሁኑ ወቅት፣ ትሪጎኖሜትሪ ለሒሳብ፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ሥነ ከዋክብት ጥናትና ለመሬት ጥናት የሚያግለግል ዋና የሒሳብ መሳሪያ ነው። በአጠቃላይ መልኩ የአንድ ሶስት ጎን አንድ ማዕዘን 90 ዲግሪ ቢሆንና አንዱ ሌላው ማዕዘን ከታወቀ፣ ቀሪው ሶሰኛ ማዕዘን ምንጊዜም ይታወቃል። ለዚህ ምክንያቱ ማናቸውም ሶስት ጎኖች የውስጥ ማዕዘኖቻቸው ሲደመሩ ሁልጊዜ 180 ስለሚሞሉ ነው፡፡ ማዕዘኖቻቸው ታወቁ ማለት ደግሞ ምንጊዜም የጎኖቻቸው ውድር ቋሚ ነው ማለት ነው። ስለሆነም የአንድ ቀጥተኛ ሶስት ጎን አንድ ማዕዘን , እና ጎኖች ቢሰጡ፣ የጎኖቹ ውድሮች እንዲህ ሲባሉ በትርጎኖሜትሪ ፈንክሽኖች ይተረጎማሉ: ሳይን() ከማዕዘኑ ትይዩ ያለው ጎን ለተጋዳሚው() ጎን ሲካፈል ኮሳይን() ፈንክሽን (), ለማዕዘኑ ታካኪ የሆነው ጎን ለተጋዳሚው ጎን ሲካፈል ታንጀንት() ለማዕዘኑ ትይዩ የሆነው ጎን ለታካኪው ሲካፈል የኒህ ፈንክሽኖች ብዜታዊ ግልባጮች፣ ተራ በተራ ፣ ኮሴካንት (' ወይንም ), ሴካን (), እና ኮታንጀንት (), በመባል ያወቃሉ። ከላይ የተጠቀሱት ፈንክሽኖች፣ ከተሰጠ ማዕዘን ተነስተው ውድር የሚያገኙ ሲሆን፣ ከተሰጠ ውድር ተነስተው ማዕዘኑን ማስገኘት የሚያስችሉ ዘዋሪ ፈንክሽኖችም አሉ። እኒህም አርክሳይን(), አርክኮሳይን(), እና አርክታንጀንት() በመባል ይታወቃሉ። , እላይ የተጠቀሱትን ፈንክሽኖች በመጠቀም ማናቸውም በሶስት ጎን ላይ የሚነሱ የማዕዘን ጥያቄወችን መመለስ ይቻላል። ሁለት ጎናቸው የሚያቅፉት ማዕዘን፣ ወይም፣ ሁለት ማዕዘኖቻቸው እና አንድ ጎናቸው፣ ወይንም ሶስቱ ጎናቸው የሚታወቅ ሶስት ጎኖች፣ ሌሎች ቀሪ ያልታወቁ ጎኖቻቸውና ማዕዘኖቻቸው በትርጊጎኖሜትሪ እንዲታወቅ ያችላል። ለምሳሌ አንድ ፎቅ የሚያጠላው ጥላ ርዝመትና የጥላው ማዕዘን ቢታወቅ፣ የፎቁ ርዝመት በትሪጎኖሜትሪ ተሰልቶ ሊገኝ ይችላል። የትሪጎኖሜትሪ ህጎች በማናቸውም የጂዎሜትሪ ክፍሎች ተጠቃሚነት ያገኛሉ። ለዚህ ምክንያቱ ማናቸውም የጂዎሜትሪ ምስሎች ከተወሰኑ ሶስት ጎኖች ቅንጅት የሚመጡ ናቸውና። የትሪጎኖሜትሪ ህግጋት መሰረታዊ እኩያዎች እኒህ እኩልዮሾች ለማናቸውም ማዕዘናት ያገለግላሉ ምዕዘናት ማሻገሪያ ቀመሮች ተጨማሪ ቀመሮች በሚከተሉት እኩልዮሾች እና የሶስት ጎን ማዕዘና ሲሆኑ እና ደግሞ ከማዕዘናቱ ፊት ለፊት የሚገኙ ጎኖች ናቸው የሳይኖች ህግ የሳይኖች ህግ እንዲህ ይጻአል እዚህ ላይ በሶስት ጎኖቹ ሶስት ነጥቦች ላይ የሚሳልን ክብ ራዲየስ ይወክላል ፡ የሶስት ጎኑ ስፋት ደግሞ እንዲህ ይሰአላል: የኮሳይኖች ህግ የኮሳይኖች ህግ፣ የፓይታጎሪያን እርግጥ ከቀጥተኛ ሶስት ጎን ወደ ለማንኛውም ሶስት ጎን ጥቅም ሲሻገር የሚይዘው ቅርጽ ነው፦ ወይም ደግሞ፦ የታንጀንቶች ህግ የታንጀንቶች ህግ እንዲህ ይላል: የኦይለር ቀመር የኦይለር ቀመር, በሓሳቢው ኦይለር የተደረሰበት ቀመር ሲሆን፣ እንዲህ ይላል ፣ ሲተነተን የሚከተሉትን ቀመሮችና ትርጓሜዎች ይሰጣል፦ የውጭ ማያያሻዎች የትሪጎኖሜትሪ ደስታ (የእንግሊዝኛ ነጻ መጽሐፍ) 1990 ዓ.ም ፕሪንስተን ዩኒቬርሲቲ ትሪጎኖሜትሪ (የእንግሊዝኛ መጽሐፍ) 1906ዓ.ም. የትሪጎኖሜትሪ እንቆቅልሾች አጭር የትሪጎኖሜትሪ ትምህርት ክላርክ ዩኒቨርሲቲ
38607
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8C%8E%E1%89%A3%20%28%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%B3%29
አርጎባ (ወረዳ)
አርጎባ የሚለዉ ስያሚ «በወቅቱ የነበሩ አፄዎች አረብ ገባ ብለዉ የአርጎባ ማህበረሰብን መጠርያ ከአርጎባ ጋር ያያልዙታል። ይህ የብሄረሰቡ ትክክለኛ መጠርያ ሳይሆን ሊሉ የፈለጉት ዉጫዊ ናቸዉ ለማለት ነዉ። አርጎባዎች መቶ በመቶ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ናቸዉ። በእርሻ በንግድና በሽመና ይተዳደራሉ። በኢትዮጵያ የነበሩት የአፄ መንግስታት የእስልምና ሃይማኖትን የማይቀበሉ ስለነበሩ ወይም ደግሞ እንደሌላዉ ሃይማኖት እኩል የማያራምዱ ስለነበሩ መጤ ናቸዉ የዉች ሰዎች ናቸዉ በማለት አረብ ገባ {አርጎባ }የሚል ስያሚ ሰጥዋቸዉ። ትክክለኛዉ ታሪክ ግን አርጎባ በኢትዮጵያ ይኖር የነበረ ጥንታዊ ህዝብ ነዉ በተለይ በ 13ኛዉ ክፍለ ዘመን የይፋት ወላስማ ሥርወ መንግስት ንግድን መስርቶ ይኖር የነበረ በኢትዮጵያ የመጀመርያዉን እስላማዊ መንግስት የመሰረተ ከዝያም በሁለተናዉ ሂጅራ በነብዩ መሃመድ የእስልምና እምነት ተከታዮች ከቁርሾች ጋር በነበረዉ ግጭት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ አረቦችን ተቀብሎ ያስተናገደ ሃይማኖታቸዉንም የተቀበለ የኢትዮጵያ የመጀመርያዉ የሙስሊም ማህበረሰብ ነዉ ማለት ይቻላል:: ዛሬ አርጎቦች በደቡብ እስከ ባሌ በምስራቅ እስከ ሐርር፣ አፋር ሰሜን ሸዋ ትግራይ ድረስ ይገኛሉ:: አፋር ክልል
15438
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%B3%20%E1%89%A3%E1%8B%AB%E1%88%9D%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%88%8F%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%AD
መልኳ ባያምር አመሏ ይመር
መልኳ ባያምር አመሏ ይመር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥሩ አመል/ባህርይ ያላትን ሴት ተፈላጊነት ያስገነዝባል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21057
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8A%95%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%20%E1%8B%A8%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%89%A0%E1%8B%8D%E1%8B%B5%E1%88%9B
የመኮንን ልጅ በከተማ የድሀ ልጅ በውድማ
የመኮንን ልጅ በከተማ የድሀ ልጅ በውድማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመኮንን ልጅ በከተማ የድሀ ልጅ በውድማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12939
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%8A%90%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%8D
ልብነ ድንግል
«ዓፄ ልብነ ድንግል» ወዲህ ይመራል። ለቤተ ክርስቲያኑ፣ አጼ ልብነ ድንግል ይዩ። ዓፄ ልብነ ድንግል (የዙፋን ስም "አንበሳ ሰገድ" ወይም ዳግማዊ ዳዊት) ከነሐሴ ፲ ቀን ፲፬፻፺፱ እስከ ነሐሴ ፴ ቀን ፲፭፻፴፪ ዓ.ም. የነገሱ ሲሆን የተወለዱትም በ1501 እ.ኤ.አ. ነበር። የኢትዮጵያና አዳል ጦርነትም የተጀመረው በኒህ ንጉስ ዘመን በ1528 እ.ኤ.አ. ነበር። ሚስታቸውም ሰብለ ወንጌል ትባል ነበር። ዓፄ ልብነ ድንግል የዓፄ ናዖድ ልጅ የዓፄ በአደ ማርያም የልጅ ልጅ ናቸው። ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብም ቅድመ አያታቸው ናቸው። ዓፄ ናዖድ ፲፫ ዓመት ገዝተው ሲሞቱ በ፲፭፻ ዓ.ም. ዓፄ ልብነ ድንግል ገና የ፲፪ ዓመት ወጣት እያሉ ነገሡ። ስመ መንግሥታቸውም ወናግ ሰገድ ተባለ። ወናግ ማለት በኦጋዴን (ሱማሌ) ቋንቋ አንበሳ ማለት ነው። የግዕዙን ወይም የአማርኛውን ቋንቋ «አንበሳ ሰገድ»ን ትተው በኦጋዴን ቋንቋ ወናግ ሰገድ የተባሉበት ምክንያት ምናልባት ያን ጊዜ በይፋትና በፈጠጋር ያለውን ግዛት የሚያውኩ ያዳልና የሱማሌ ተወላጆች ስለሆኑ እነሱ በሚያውቁት ቋንቋ ተሰይሞ ለማስፈራራት ይሁን ወይም የነሱ ገዥ ጭምር መሆናቸውን ለማስታወቅ ይሁን ወይም ከአባታቸው ከዓፄ ናዖድ ስመ መንግሥት (አንበሳ ሰገድ) በትርጉም ቢቀር በአጠራር እንዲለያይ ይሁን በትክክል አይታወቅም። ዓፄ ልብነ ድንግል ራሳቸው ለፖርቱጋል ንጉሥና ለሮማ ሊቀ ጳጳስ በጻፉዋቸው ደብዳቤዎች ላይ «ስሜ ልብነ (ዕጣን) ድንግል ትርጓሜው ድንግል ያበራችለት ይሄም ስም የተሰጠኝ ቅድስት ጥምቀትን በተቀበልኩበት ቀን ነው፤ በነገሥኩ ጊዜ ደግሞ ዳዊት ተባልኩኝ» ስለሚል በዳዊት ላይ ተጨማሪ ወናግ ሰገድ ሆኖ በሁለት ስመ መንግሥት ይጠሩ ነበር ማለት ነው። ዓፄ ልብነ ድንግል በነገሡ ጊዜ ወጣት ስለነበሩ በመንግሥቱ ሥራ እናታቸው እቴጌ ናዖድ ሞገሳ የአያታቸው የዓፄ በአደ ማርያም ባለቤት እቴጌ እሌኒ በሞግዚትነት ያግዟቸው ነበር። እነራስ ወሰን ሰገድና እነራስ ደገልሃን የመሳሰሉትም ታላላቅና ታናናሽ መኳንንት የመንግሥቱ የሥልጣንና የሥራ ተካፋይ ነበሩ። በመጀመሪያ፣ የዓፄ ልብነ ድንግል ዘመነ መንግሥት የሰላምና የደስታ ቢሆንም የመጨረሻ ጊዜያቸው በግራኝ መነሳት ምክኒያት የጦርነት፤ የሁከት፤ የመከራና የስደት ጊዜ ሆኖባቸዋል። ከፖርቱጋል መንግሥት በቀጥታም ሆነ በእቴጌ እሌኒ በኩል ቢወዳጁ የጀመሩት ወዳጅነት ለጊዜው ጠቡን አጣደፈው እንጂ ከወረራ ሊያድናቸው አልቻለም። ዋቢ መጽሐፍ ተክለ ጻድቅ መኵሪያ፤ ፲፱፻፶፫ ዓ.ም.፤ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ልብነ ድንግል
18277
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%8A%E1%89%B3%E1%88%AD%20%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%AB
የጊታር ትምህርት መማሪያ
የጊታር ትምህርት መማሪያ ፡ በ ዮናስ ጎርፌ እና ዮናስ ጌታቸው በ1990 ዓ.ም. ተዘጋጅቶ የታተመ መጽሃፍ ነው ። ፍሬ ነገሩም የጊታር ሙዚቃ አጨዋወትን ለአንባቢ ማስተማር ነው መደብ :ጊታር
13082
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A0%E1%88%8B
ጠላ
ጠላየኢትዮጵያ ባህላዊ መጠጥ ነው። ይህ መጠጥ ከገብስና ከጌሾ ተጠንስሶ የማሽላ፣ ዘንጋዳ፣ የጤፍ፣ የሰንዴ ወይም የዳጉሣ ቂጣ (እንኩሮ)በመጨመር የሚሠራ ሲሆን ከ2%-4% አልኮሆል ይዘት አው። ጠላ ከተጠመቀ በኋላ በ3 ቀን ውስጥ ለመጠጣት ይደርሳል። ሆኖም ተደፍድፎ በቆየ ቁጥር እየበሰለና እየበረታ ስለሚሄድ ማቆየቱ ይመረጣል። በዚህም ምክንያት አፍለኛና ጥሩ የሚባሉ ደረጃዎች አሉት። ከዋናው የጠላ አይነት በተጨማሪ ሌሎች ሁለት አይነት ጠላዎች አሉ፣ እነርሱም ቡቅሪ -- አልኮሆል የሌለው ፊልተር ጠላ --- (6% አልኮሆል) አስፈላጊ ነገሮች 3 ፓውንድ ጌሾ 1 ½ ጋሎን ውሃ 3 ፓውንድ ገብስ 1 ፓውንድ ስንዴ ጠላ ጠመቃ የጌሾውን ቅጠል ከግንዱ ይለያል። ጌሾው ከተፈጨ በኋላ ከ1 ጋሎን ውሃ ጋር ይደባለቃል። ቅይጡ 3 ጋሎን በሚይዝ በርሜል ወይንም ጋን ውስጥ ተከድኖ ይቀመጣል (የእንጨት በርሜል ይመረጣል)። ጋኑ ወይም እንስራው ለግማሽ ሰዓት በጥንጁት ይታጠናል። ብቅል፡ ከስንዴ እንዲህ ይሰራል፦ ስንዴው ውሃ ውስጥ ለሶስት ቀን ይነገከራል። ስንዴው መብቀል ሲጀምር በጥብቅ የተከደነ እቃ ውስጥ ለ3 ቀን ይቀመጣል። በ3ኛው ቀን ስንዴው ይወጣና ፀሐይ ላይ ይደርቃል። ፀሐይ ካልወጣ ቀስ ብሎ በሚግል ምድጃ ላይ ተደርጎ እንዲደርቅ ይደረጋል። ከደረቀ በኋላ በደምብ እስኪልም ይፈጫል። ከላመ በኋላ እንጨቱ በርሜል ውስጥ ከጌሾው ጋር ይደባለቃል። አሻሮ፡ ከገብስ ይሰራል። ገብሱ ጠቆር ያለ ቡኒ እስኪሆን ይቆላል። ከዚያ ሽፋኑን ለማስወገድ ይሸከሸካል። ሽፋኑ ከተወገደ በኋላ ገብሱ በደምብ እስኪልም ይፈጫል። አነኩሮ (አንኩሮ)፦ የላመው አሻሮ ላይ ያልበዛ ውሃ ይደረግና ለስላሳ ሊጥ እንዲፈጥር ይደረጋል። ሊጡ ለ5-7 ደቂቃ በአንስተኛ ሙቀት ይጋገራል። ከዚያ እንዲቀዘቅዝ ይደረጋል። ይህ አንኩሮ የሚባለው ቂጣ ነው። ቂጣ በትናንሹ ይበጣጠስና ከእንጨቱ በርሜል ውስጥ አብሮ ይደባለቃል። ተጨማሪ የላመ ጌሾ በዚሁ ጊዜ ይገባል። ከዚያ በርሜሉ ይገጠማል። ለ8 ሰዓት ድብልቁ እንዲረጋጋ ይተውና በ8ኛው ሰዓት ግጣሙ ተከፍቶ ቀሪው ውሃ ይጨመርና ለ7-9 ቀናት ተከድኖ እንዲብላላ ይሆናል። ከዚህ በኋላ በጨርቅ (ሸማ) እየተጠለለ ጠላው መቀዳት ይጀምራል። ቀሪውን ጠላ ቀዝቃዛ ስፍራ ውስጥ ወይም ማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ ጥሩ ምክር ነው። የኢትዮጵያ መጠጦች መደብ : ቢራ
14590
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%BE%E1%88%9D%20%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%8D%8A%E1%8A%93%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8C%A0%E1%89%A3%E1%89%82%20%E1%88%88%E1%8C%A5%E1%89%82%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%B3%E1%88%B3%E1%89%B3%E1%88%8D
ጾም ገዳፊና ሰው ጠባቂ ለጥቂት ይሳሳታል
ጾም ገዳፊና ሰው ጠባቂ ለጥቂት ይሳሳታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጾም ገዳፊና ሰው ጠባቂ ለጥቂት ይሳሳታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16242
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8B%B5%E1%88%9D
አልወለድም
«አልወለድም» በደራሲ አቤ ጉበኛ ብዕር ተከሽኖ የቀረበና በ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ለሕትመት የበቃ ልብ ወለድ መጽሐፍ ነው። በ ፲፱፻፷፮ ዓ/ም ዳግም ለኅትመት የበቃው እና አብዮቱ በሀገሪቱ ሲቀጣጠል በኅብረተሰቡ ዘንድ በከፍተኛ ሁኔታ የተነበበው ‘አልወለድም’ ማንንም ሰው ከእናቱ ማሕጸን ጀምሮ ምኞትና ጥንቃቄ ሊለየው እንደማይገባ የሚያትት ሲሆን በመታየት ላይ ያለው እውነታ ግን አዳጋች የሆነና የሰው ዘር በድህነት ተወልዶ፣ አድጎ እና ኑሮው በድህነት እንደሚያልፍ ያሳያል። እንዲህ ያለው ሁኔታ አግባብ አለመሆኑንም ይቃወማል። መጽሐፉ የሰው ልጅ የሚደርስበትን መከራ በመቃወም ይሞግታል። የሰው ልጅ መብት በአግባቡ መጠበቅ እንዳለበት ያስረዳል። ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ መዝገበ ሕትመት ዳሰሳ፣ ቅፅ ፳፭፣ ቁጥር ፭፣ ፳፻ ዓ.ም.፣ ገፅ ፲፬ የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ
15152
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8C%88%E1%89%A2%E1%88%85%20%E1%89%B0%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%8C%88%E1%89%A5
ለገቢህ ተንገብገብ
ጥቅመኝነትን የሚያበረታታ ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16745
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%8D%E1%89%B6%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8B%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%8B%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B1%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
በልቶ የማይበርደው የሰው ነገር የማይከብደው ሁለቱ አንድ ነው
በልቶ የማይበርደው የሰው ነገር የማይከብደው ሁለቱ አንድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
31601
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%88%9D%E1%88%8C%20%E1%8D%B2%E1%8D%AD
ሐምሌ ፲፭
ሐምሌ ፲፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፭ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፳ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፩ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮታዊ ፍንዳታ የልጅ እንዳልካቸው መኮንን መንግሥት ከወደቀ በኋላ ምትካቸው ልጅ ሚካኤል ዕምሩ በዚህ ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትርነት ተሾሙ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት እና የካታር መንግሥት በመካከላቸው የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ለመመሥረት ተስማሙ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
18672
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%80%E1%88%B2%E1%8A%AB%20%E1%88%83%E1%8C%8D%E1%8B%B6%E1%88%AD%E1%8A%95
ጀሲካ ሃግዶርን
ጀሲካ ሃገዶርን (እ.አ.አ. 1949) ታዋቂ አሜሪካዊት ደራሲ፣ ባለቅኔና ሙዚቀኛ ነች። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራዋ ትታወቃለች። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች የአሜሪካ ሙዚቀኞች
43757
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%8B%E1%88%BD
ነጋሽ
እስከ ኣሁን ድረስ ስለ ንጉስ ነጃሺ እውነተኛ ማንነት በመረጃ የታወቀ ነገር የለም። ይህንን ጽሁፍ አይታቹ ስለ ንጉስ ነጃሺ መጻፋቹ ስለማይቀር ስትጽፉ በመረጀ ይሁን ከመጀመርያ ጀምራቹ ፡ እንዴት እንደ ሰለመ ፡ ከመስለሙ በፊት የነበረው ሃይማኖት ምን እንደነበር ፡ ከመስለሙ በፊት ስሙ ማን እንደ ነበር በጠቅላል ስለ ንጉሱ ከመስለሙም በፊት ከመስለሙም በኋላ ያለው ታሪክ አብራርታቹ ጻፉ ታድያ ስትጽፉ በመረጃ ይሁን ወይም ም ይኑረው በመጨረሻ በስተግርጌ እንደ ትክክለኛው የጥናት መንገድ የጥናት ስርዓት።
22213
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%83%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%8C%A0%E1%8B%8D%20%E1%8B%B1%E1%89%A3%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%8D
ጃርት ያስደነገጠው ዱባ ይመስላል
ጃርት ያስደነገጠው ዱባ ይመስላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጃርት ያስደነገጠው ዱባ ይመስላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22945
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%88%8E%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%89%A4%E1%88%AD%E1%89%B6%20%E1%8D%93%E1%88%AC%E1%88%AB
ካርሎስ አልቤርቶ ፓሬራ
ካርሎስ አልቤርቶ ጐሜዝ ፓሬራ (የካቲት ፳ ቀን ፲፱፻፴፭ ዓ.ም. ተወለደ) የቀድሞ ብራዚላዊ እግር ኳስ አሰልጣኝ ነው። ብራዚል የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫን፣ የ2004 እ.ኤ.አ. ኮፓ አሜሪካን እና የ2005 እ.ኤ.አ. ፊፋ ኮንፌዴሬሽኖች ዋንጫን ሲያሸንፍ አሰልጣኝ ነበር። ብራዚላዊ አሰልጣኞች
19553
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8B%8B%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%85%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%8A%90%E1%8D%8B%E1%88%B5
ነገር በዋስ እህል በነፋስ
ነገር በዋስ እህል በነፋስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16592
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8C%A5%E1%8A%9C%20%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%8B%A9%E1%8A%9D%20%E1%8C%85%E1%88%9B%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%91%E1%8A%9D
ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ
ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20402
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8C%88%E1%88%A9%20%E1%8B%AD%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%A9
እንዳገሩ ይናገሩ
እንዳገሩ ይናገሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
19625
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%84%20%E1%88%8D%E1%89%A4%E1%8A%93%20%E1%88%8C%E1%88%8E%E1%89%BD
ወዳጄ ልቤና ሌሎች
ወዳጄ ልቤና ሌሎች በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የተደረሱ 5 መጻህፍትን አንድ ላይ የያዘ መጽሐፍ ነው። እኒህ ድርሰቶች እንዲህ ይዘረዘራሉ፦ ለልጅ ምክር፣ ለአባት መታሰቢያ-- ለመጀመሪያ ጊዜ 1910ዓ.ም. የታተመ ወዳጄ ልቤ፣ የሰውን ጠባይና ኑሮ በምሳሌ የሚገልጽ -- 1915 ታተመ ስሓርና ወተት፣ የልጆች ማሳደጊያ -- 1922 ታተመ የልብ አሳብ፣ የብርሃኔና የጽዮን ሞገሳ ጋብቻ -- 1923 ታተመ አዲስ አለም፣ የቅኖችና የደግ አድራጊዎች መኖሪያ -- 1925 ታተመ ኅሩይ ወልደሥላሴ የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ መደብ :20ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ
19508
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%89%A2%E1%8B%AD%20%E1%89%A3%E1%8C%88%E1%88%A9%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%88%9D
ነቢይ ባገሩ አይከበርም
ነቢይ ባገሩ አይከበርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። አወኩሽ ናኩሽ መደብ : ተረትና ምሳሌ
9537
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8D%8B%E1%8A%AD%E1%88%B5%E1%8B%B5
አርፋክስድ
አርፋክስድ (ዕብራይስጥ፦ /አርፓክሻድ/፣ አረብኛ፦ /አርፋሕሻድ/) በኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 10 ዘንድ የሴም ልጅና የቃይንም አባት ነው። (በዕብራይስጥ ትርጉም ግን የቃይንም ስም የለምና በቀጥታ የሳላ አባት ነው።) በመጽሐፈ ኩፋሌ 8፡15 አማርኛ ትርጉም የሴም ልጆች ኤላም፣ «አቡር»ና አርፋክስድ ከማየ አይህ ፬ኛ አመት በኋላ ተወለዱ ሲል፣ በሌሎቹ ትርጉሞች (እንደ ግሪክ፣ ሶርያ) ግን ኩፋሌ ከዘፍጥረት ጋር በመስማማት በ«አቡር» ፈንታ «አሹር» (አሦር) አለው (ዘፍ. 10፡22)፤ አርፋክስድም በማየ አይህ ፪ኛ አመት እንደ ተወለደ (ዘፍ. 11፡10) ይላል። በኩፋሌ 8፡34 መሠረት አርፋክስድ ሚስቱን የኤላም ልጅ ሱስን ልጅ ራሱአያ አገባትና ልጁን ቃይናምን ወለደች። ቃይናም መጻሕፍት ከአባቱ ከአርፋክስድ እንደ ተማረ ይጨምራል። በኦሪት ዘፍጥረት 11 ዘንድ፣ አርፋክስድ ቃይንምን ሲወልድ ዕድሜው 135 አመት ሆኖ ከዚያ 400 አመት በጠቅላላ 535 አመታት ኖረ። እነዚህም ቁጥሮች ከግሪኩ ትርጉም ተገኙ። በእብራይስጥ ትርጉም ግን ሳላን ሲወልድ ዕድሜው 35 አመት ሆኖ ከዚያ 403 አመት በጠቅላላም 438 አመታት ኖረ ይላል። ሳምራዊው ትርጉም እንደገና ሦስተኛ ድምር ይሰጣል፦ ዕድሜው 135 ሆኖ ሣላን ወልዶ ከዚያ 303 አመት ኖሮ በጠቅላላ 438 አመት ነው። በኩፋሌ ዘንድ ደግሞ አርፋክስድ በአመተ አለም 1310 ተወልዶ ቃይናምን በ1375 አ.አ. ወለደ። በኩፋሌ 9፡18 መሠረት የአርፋክስድ ክፍለ ምድር ከላውዴዎንን ሁሉ እስከ «ኤርትራ ባህር» (ቀይ ባሕር) ድረስ ይጠቅልላል። ክፍሉ በምሥራቅ በኤፍራጥስ ወንዝ ይወሰናል። በውስጡም የሲና ወሽመጥና አማና አገር ይገኛሉ። በሌላ ትርጉም ሊባኖስ ደግሞ ትጠቀሳለች። በ9፡26 ደግሞ የ«ክማቱሪ ደሴቶች» በአርፋክስድ ክፍል ውስጥ መሆናቸውን ይወስናል፤ በ9:10 «የከፍቱር ደሴቶች» ተብለው በሴም ዕጣ መሆናቸውን ያረጋግጣል። ፕሮፌሰር ቻርልስ ይህ ማለት የቀፍቶሪም ደሴቶች (ምናልባት ቆጵሮስና ቀርጤስ) ይሆናል በማመን ጽፈዋል። አብራም (በኋላ አብርሃም) ከአርፋክስድ ወገን በከለዳውያን ዑር ተወለደ። በኩፋሌ 10፡24 ይህ በኬሴድ ልጅ በዑር ተሠርቶ ነበር። የሥነ ቅርስ ሊቅ ሌዮናርድ ዉሊ ይህን ከተማ በዑር ሱመር በኤፍራጥስ ምዕራብ ዳርቻ ላይ እንደ ነበር አመነ፤ የቀድሞው አይሁድና አረብ ልማድ ግን «የከላውዴዎን ኡር» በሶርያ እንደ ተገኘ ይላል። አርፋክስድ የከለዳውያን ወገን አባት ብቻ ሳይሆን፣ በተጨማሪ የዮቅጣን፣ የእስማኤልና የያዕቆብ ቅድማያት በመሆኑ አረብ፣ ሣባ እና እስራኤል ሁሉ ከአርፋክስድ ወገን እንደተወለዱ ይባላል። ሌላ አርፋክስድ የሚባል የሜዶን ንጉሥ በመጽሐፈ ዮዲት ሲገኝ ይህ ለታሪካዊው ሜዶን ንጉስ ስም «ሗክሻጥራ» የተሳተ ይሆናል። የኖህ ልጆች
21561
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8C%A0%E1%8C%AD%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%8B%88%E1%89%85%20%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8C%AD
ያህያ ውሀ ጠጭ ሳይታወቅ መጣጭ
ያህያ ውሀ ጠጭ ሳይታወቅ መጣጭ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያህያ ውሀ ጠጭ ሳይታወቅ መጣጭ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15464
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8C%A5%E1%88%AD%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%88%88%E1%89%A3%E1%8A%A5%E1%8B%B5%20%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%8B%E1%8B%A8%E1%8A%B8%E1%8B%8D%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8D%8A%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%88%80%20%E1%8B%AD%E1%8B%9E%20%E1%8B%A8%E1%89%B5%20%E1%88%B2%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%8A%B8%E1%8B%8D
ሚስጥርህን ለባእድ ለምን አዋየኸው ወንፊት ወሀ ይዞ የት ሲደርስ አየኸው
ሚስጥርህን ለባእድ ለምን አዋየኸው ወንፊት ወሀ ይዞ የት ሲደርስ አየኸው የአማርኛ ምሳሌ ነው። አትንገር ብየ ብነግረው አትንገር ብሎ ነገረው መደብ : ተረትና ምሳሌ
11069
https://am.wikipedia.org/wiki/%C2%AB%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%88%A0%E1%89%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%95%E1%8B%B5%E1%88%8D%C2%BB
«የተከሠተው ዕድል»
«የተከሠተው ዕድል» ማለት የአሜሪካ መንግሥት ግዛት ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጀምሮ እስከ ሰላማዊው ውቅያኖስ ድረስ መስፋፋቱ ልዩ ዕድል እንደ ነበር የሚል እምነት ነው። አንዳንዴም የተከሠተው እድል ደግሞ ስሜን አሜሪካ በሙሉ ከነካናዳ፣ ሜክሲኮ፣ ኩባና መካከለኛው አሜሪካ ጋራ ሁሉ እስከሚመጠት ድረስ የሚል ሰፊ ትርጉም ተሰጠው። ከዚህ በላይ ይኸው ፅንሰ ሀሣብ ሌሎችን ግዛቶች መግዛቱን ለማጽደቅ ተጠቅሞ ያውቃል። በተከሠተው ዕድል አራማጆች አስተያየት ዘንድ መስፋፋቱ ጥሩ ነገር ከመሆኑ በላይ ግልጽ (የተከሠተው) እና እርግጥኛ (ዕድል) ነው ብለው አመኑ። በመጀመርያ ዘይቤው የ19ኛው ክፍለ ዘመን ፖሊቲካዊ መፈክር ሆኖ በጊዜ ላይ ለአሜሪካ መንግሥት በአሕጉሩ ዳር እስከ ዳር መስፋፋት ተራ ታሪካዊ መግለጫ ሆነ። ዘይቤው መጀመርያ በተለይ በጃክሶኒያን ዴሞክራት ወገን በ1840ዎቹ አሁን ምዕራብ አሜሪካ ያለውን ማለት ኦሬጎን ግዛት፣ ቴክሳስ ሬፑብሊክና በዚያን ጊዜ ስሜን ሜክሲኮ የነበረውን በኃይል መያዙን ለመምዋገት ይጠቀም ነበር። ሁለተኛ በ1890ዎቹ በሪፐብሊካን ወገን ደጋፊዎች መሃል አሜሪካ አገር ከስሜን አሜሪካ ውጭ እንድትስፋፋ የሚያጸድቅ ሃልዮ እንዲሆን ተነሣ። በ20ኛ ክፍለ ዘመን ዘይቤው በአሜሪካ መሪዎች ዘንድ ቶሎ ከጥቅም ወደቀ፣ ዳሩ ግን አንዳንድ ተቺዎች እንደሚያምኑ፣ ልዩ ልዩ የተከሠተው እድል ረገዶች፣ በተለይም በዓለም ዙሪያ ዴሞክራሲ ለመግፋፋትና ለመከላከል ያለው አሜሪካዊ 'ተልዕኮ' የመኖሩ እምነት፣ እስካሁን በአሜሪካ ፖሊቲካዊ ርዕዮተ ዓለም ላይ ተጽእኖ አሳድሮአል ይላሉ። የአሜሪካ ታሪክ
20269
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%89%BA%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%A3%E1%8C%A5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%A3%E1%8C%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%8D%96%E1%88%8D%20%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8B%8D%E1%88%88%E1%89%85%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
እቺ እንጣጥ እንጣጥ አምፖል ለማውለቅ ነው
እቺ እንጣጥ እንጣጥ አምፖል ለማውለቅ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
52369
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%A8%E1%8A%9D%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%A9%E1%88%B6-%E1%8B%A9%E1%8A%AD%E1%88%AC%E1%8A%95%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%8C%A6%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5
ዘረኝነት በሩሶ-ዩክሬንያን ጦርነት
የሩሶ-ዩክሬንያን ጦርነት በ የካቲት 24 2022 ዓም ሩስያ ዩክሬን ላይ ባደረገችው ወረራ ነው የተጀመረው። ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ዩክሬናውያንና ሌላ ዜግነት ያላቸው ስደተኞች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል።
15483
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%89%A2%E1%8B%98%E1%8C%88%E1%8B%AD%20%E1%88%B2%E1%8A%A6%E1%88%8D%20%E1%88%B5%E1%88%88%E1%88%9E%E1%88%8B%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ሞት ቢዘገይ ሲኦል ስለሞላ ነው
ሞት ቢዘገይ ሲኦል ስለሞላ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14428
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%88%86%E1%8A%90%20%E1%89%83%E1%88%8D%E1%89%BB%20%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%88%B8%E1%8A%A8%E1%88%9D%20%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%89%BB
ሁሉ ሆነ ቃልቻ ማን ይሸከም ስልቻ
ሁሉ ሆነ ቃልቻ ማን ይሸከም ስልቻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉ ሆነ ቃልቻ ማን ይሸከም ስልቻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም አንድ አይነት ስራ መስራት እንደሌለበት ይሚመክር ነው መደብ : ተረትና ምሳሌ
13380
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%A6%E1%8A%95%20%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%89%B6%E1%8A%A6%E1%8A%AD%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8B%B5
ካርቦን ክልቶኦክሳይድ
ካርቦን ክልቶኦክሳይድ ወይም ካርቦን ዳይኦክሳይድ (ኬሚካዊ ቀመሩ 2) የሁለት ኦክስጅን አቶሞች ከአንድ የካርቦን አቶም ጋር በጥንድ አጸግብሮት የሚፈጥሩት የኬሚካል ውህድ ሲሆን በመደበኛ መጠነ ሙቀት የጋዝ ሁነት አለው። ይህ ጋዝ በመሬት ከባቢ አየር ውስጥ ይገኛል።
4176
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%20%E1%8D%B2%E1%8D%A9
ነሐሴ ፲፩
ነሐሴ ፲፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፵፩ ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፵፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፳፭ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፳፬ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፶ ዓ/ም - በብሪታኒያ ንጉዛት እና በአሜሪካ ኅብረት መኻል በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ የተዘረጋውን አዲሱን የቴሌግራፍ መስመር በመመረቅ ንግሥት ቪክቶሪያ እና የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጄምስ ቡካነን የሰላምታ መልእክት ተለዋወጡ። ፲፱፻፳፩ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የአገሪቱን የመጀመሪያ አየር-ዠበብ (አውሮፕላን) በዚህ ዕለት ተረከበ። ሁለተኛው አየር-ዠበብ ከጂቡቲ ወደብ እስከ ድሬዳዋ በባቡር ተጭኖ፤ ከድሬ ዳዋ ደግሞ እስከ አዲስ አበባ አሥራ ስምንት የአውሮፓ የፖስታ ቦርሳዎችን ጭኖ እየበረረ ነሐሴ ፴ ቀን ገባ። ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በኢትዮጵያ የብሪታኒያ ዋና መላክተኛ () ዳግላስ ራይት () በኢትዮጵያ እና በኬንያ መኻል ያለውን ድንበር ለመስማማት የተዘጋጀውን የውል ረቂቅ ለኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሀብተ-ወልድ አስረከበ። ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ከ ፲፰፻፸፯ ዓ/ም ጀምሮ በፈረንሳይ ሥር በቅኝ ግዛትነት ትተዳደር የነበረችው ጋቦን በዚህ ዕለት ነፃ ወጣች። ሊዮን ምባ የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሆኑ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮታዊ ሽግግር የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት የክብር ዘበኛ ሠራዊት አዛዥ የነበሩት ማዮር ጄነራል ታፈሰ ለማ በደርግ ተይዘው ታሠሩ። በዚሁ ዕለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የነብሩት አቡነ ቴዎፍሎስ አዲስ በተዘጋጀው ረቂቅ ሕገ-መንግሥት ውስጥ በተካተቱ አንዳንድ አንቀጾች ላይ ቅዋሜ እንዳላቸው አስታወቁ። ፳፻፬ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ከገዛቸው አሥር ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አየር-ዠበቦች የመጀመሪያውና በሰሌዳ ቁጥር የተመዘገበው አየር-ዠበብ በዚህ ዕለት ከዋሽንግተን ዲሲ ተነስቶ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲገባ ደማቅ አቅባበል ተደርጎለታል። ዕለተ ሞት ፲፱፻፴፬ ዓ/ም - የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ልጅ ልዕልት ፀሐይ በተወለዱ በ፳፫ ዓመታቸው በዚህ ዕለት አረፉ። ዋቢ ምንጮች
53980
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%8B%9A%E1%8B%B5%20%E1%89%A1%E1%88%B5%E1%88%83%E1%89%82
ቡዚድ ቡስሃቂ
ቡዚድ ቡስሃቂ (ቴኒያ፣ አልጄሪያ፣ ኤፕሪል 3፣ 1935–ቴኒያ፣ ጥር 23፣ 2023) በአልጄሪያ የነፃነት ጦርነት ውስጥ የተሳተፈ የአልጄሪያ ወታደራዊ ሰው እና ፖለቲከኛ ሲሆን ያኔ የአልጄሪያ የሰራተኞች ማህበር አጠቃላይ ህብረት መሪ እና የአልጄሪያ የህዝብ ኩባንያዎች ከፍተኛ ስራ አስኪያጅ ነበር። የአፍሪካ መሪዎች
49017
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%95%E1%88%AE%E1%89%AA%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%88%B5
ፕሮቪደንስ
ፕሮቪደንስ (እንግሊዝኛ፦ /ፕራቨደንስ/) የሮድ አይላንድ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1628 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 179,219 አካባቢ ነው። የአሜሪካ ከተሞች
22226
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%85%E1%89%A5%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%A9%20%E1%8B%AB%E1%8A%90%E1%8A%AD%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%8D%89%20%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%8A%AD%E1%88%B3%E1%88%8D
ጅብ ምን ይመስላል እግሩ ያነክሳል አፉ ይነክሳል
ጅብ ምን ይመስላል እግሩ ያነክሳል አፉ ይነክሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅብ ምን ይመስላል እግሩ ያነክሳል አፉ ይነክሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2502
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%89%B5
ድንት
ደ ዱ ዲ ዳ ዴ ድ ዶ ዷ ድንት (ወይም ድልት) በአቡጊዳ ተራ አራተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያና በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች አራተኛው ፊደል «ዳሌት» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ዳል» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 4ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 8ኛው ነው።) በግሪክም 4ኛው ፊደል «ዴልታ» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች ሁሉ አጠራሩ «ድ» ነው። በአማርኛ ደግሞ «ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ» ከ«ደ...» ትንሽ ተቀይሯል። የድንት መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ ወይም የደጅ ወይም የዓሣ ስዕል መስለ። ለደጅ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ «ዐእ» ነበር። የከነዓን «ዳሌት» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ዳሌት» የአረብኛም «ዳል» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ደልታ» () አባት ሆነ፤ እሱም የላቲን አልፋቤት () እና የቂርሎስ አልፋቤት () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ድንት» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፬ (አራት) ከግሪኩ በመወሰዱ እሱም የ«ደ» ዘመድ ነው።
20331
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8A%B3%E1%8A%95%20%E1%88%8A%E1%8B%AB%E1%89%A0%E1%88%89%E1%8A%9D%20%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%8D%88%E1%8B%8D%20%E1%88%B0%E1%8B%B0%E1%8B%B1%E1%8A%9D
እንኳን ሊያበሉኝ ገርፈው ሰደዱኝ
እንኳን ሊያበሉኝ ገርፈው ሰደዱኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
21594
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%88%20%E1%8C%8E%E1%89%B3%20%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%89%A3%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%88%B5%20%E1%8A%AB%E1%89%A3
ያለ ጎታ ደረባ ያለልብስ ካባ
ያለ ጎታ ደረባ ያለልብስ ካባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያለ ጎታ ደረባ ያለልብስ ካባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
23282
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%B3
ሰኔ ፳
ሰኔ ፳ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፺ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፸፮ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፭ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፳፰ ዓ/ም- ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የመሠረቱት የጥቁር አንበሳ ቡድን በነቀምት አካባቢ ቆሞ የነበረ የኢጣልያ የጦር አየር ዠበብ አጥቅተው በእሳት አወደሙት። ፲፱፻፷፱ ዓ/ም - የቀድሞዋ የፈረንሳይ ሶማሊያ በአዲሱ ስሟ ጅቡቲ ተብላይ ነጻነቷን ከፈረንሳይ ተቀዳጀች። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
38131
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%89%E1%88%83%E1%8A%95
ዉሃን
ዉሃን (ቻይንኛ፦ ) የቻይና ከተማ ነው። የከተማው ግድግዶች የተሠሩ በ215 ዓ.ም. ነበር። የቻይና ከተሞች
12008
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%85%E1%8B%B3%E1%88%AD%20%E1%8D%B4
ኅዳር ፴
ኅዳር ፴ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፺ኛው ቀን እና የወሩ መጨረሻ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፸፮ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፸፭ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፴፭ ዓ/ም በአንኮበር እና ዙሪያዋ የተከሰተው የመሬት እንቅጥቅጥ ከተማዋን አወደማት። ፲፰፻፸፭ ዓ/ም በሉዊዚያና ግዛት ‘ ፒ. ቢ. ኤስ. ፒንችባክ’ የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ገዥ ሆነ ። ፲፰፻፺፰ ዓ/ም በፈረንሳይ መንግሥትን እና ቤተ ክርስቲያንን የሚለየው ህግ ጸደቀ። ፲፱፻፶፬ ዓ/ም የቀድሞዋ ታንጋኒካ ከብሪታንያ ነጻነቷን ተቀዳጀች። ከነጻነት በኋላ በዚሁ ዕለት በ፲፱፻፶፯ ዓ/ም ታንጋኒካ ከዛንዚባር ጋር ተዋሕዳ የዛሬይቱን የታንዛኒያ ሪፑብሊክ መሠረቱ። ፲፱፻፹፫ ዓ/ም በፖሎኝ አገር ሌክ ቫሌሳ የመጀመሪያው በሕዝብ የተመረጠ ፕሬዚደንት ሆነ ። ፳፻፩ ዓ/ም በአሜሪካ የኢሊኖይ ገዥ ሮድ ብላጎዬቪች በብዙ ወንጀሎች ተከሶ በፌዴራል ህግ አስከባሪዎች ተያዘ። ፈጽሟል ከተባሉት ወንጀሎች አንዱ በፕሬዚደንትነት የተመረጡትን የባራክ ኦባማን የእንደራሴዎች ምክር ቤት () አባልነት በገንዘብ ሊሸጥ ሞክሯል በመባል ነው ። ፲፱፻፱ ዓ/ም ስመ ጥሩው አሜሪካዊ የፊልም ተዋናይ ከርክ ዳግላስ ዕለተ ሞት ፲፰፻፵፰ ዓ/ም የሸዋው ንጉሥ እና የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አባት ንጉሥ ኃይለ መለኮት በኃይል ሊያስገብሯቸው ከመጡት ከዓፄ ቴዎድሮስ ጋር ለጦርነት ሲዘጋጁ በድንገት ታመው አረፉ። ዋቢ ምንጮች
21670
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%88%88%20%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%AD%20%E1%88%8A%E1%8D%95%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8A%AD%20%E1%8B%AB%E1%89%A0%E1%8B%9B%E1%88%8D
ያልታደለ ከንፈር ሊፕስቲክ ያበዛል
ያልታደለ ከንፈር ሊፕስቲክ ያበዛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልታደለ ከንፈር ሊፕስቲክ ያበዛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21444
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%9D%20%E1%89%80%E1%88%80
የውሀ ውሀ ምን አለኝ ቀሀ
የውሀ ውሀ ምን አለኝ ቀሀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የውሀ ውሀ ምን አለኝ ቀሀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15432
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%A8%20%E1%8C%A5%E1%8D%8F%20%E1%89%86%E1%8A%95%E1%8C%86%E1%8B%8B%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%8A%93%E1%89%80%E1%89%BD
መልከ ጥፏ ቆንጆዋን አስናቀች
መልከ ጥፏ ቆንጆዋን አስናቀች የአማርኛ ምሳሌ ነው። (ሴቱ ብዙ እህሉ አንድ ሙያ ያለው ይደነቃል) መደብ : ተረትና ምሳሌ
9882
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤቱ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አየር መንገድ ድርጅት ነው። አየር መንገዱ ከቀድሞው ትራንስ ወርልድ ኤይርዌይስ/ ) ጋር በጋራ የተመሠረተ ሲሆን አስተዳደሩ በአሜሪካኖች እጅ ነበር፤ ድርጅቱ ታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ተመሥርቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ በረራውን መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ካይሮ ድረስ አከናወነ። አየር መንገዱ ሲመሠረት ከአሜሪካ ወታደራዊ ኃይል የተገዙና በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ያገለገሉ አምስት ዲ.ሲ. ፫ አውሮፕላኖች ነበሩት። በዓለም ዙሪያ በአፍሪካ፤ በእስያ፤ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ክፍለ አህጉራት ወደ ፶ የመንገደኛና የጭነት አገልግሎት ሲሰጥ፤ በሀገር ውስጥ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ፲፮ መድረሻዎችን ያገለግላል። ዋና የጣቢያው ማዕከል በአዲስ አበባ የሚገኘው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የራሱ የአውሮፕላን አብራሪዎች ማሰልጠኛ ትምሕርት ቤት ሲኖረው የግል አብራሪ እና የንግድ አውሮፕላን አብራሪ ፈቃድ በመስጠት የሀገር ልጆችንም ሆነ የውጭ ዜጎችን በማሰልጠን እስከ አርባ ዓመት ልምድ አለው። እንዲሁም ለብዙ የአፍሪካ ሀገር ብሔራዊ አየር መንገዶችና የግል አውሮፕላኖች የጥገና አገልግሎት ይሰጣል። አየር መንገዱ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግሥት የተያዘ የኢትዮጵያውያን ሀብት ሲሆን፤ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ ለሽያጭ እና ለግዢ እንዲሁም ለብድር አመቺ እንዲሆን ተብሎ በአየር መንገዱ ሙሉ ቁጥጥር ሥር በኬይማን ደሴቶች የተመሠረተ ድርጅት ባለቤት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ለመንገደኞች አገልግሎት አዲሱንና ዘመናዊውን የቦይንግ ፯፻፹፯ ድሪምላይነር አውሮፕላን በማዘዝና ጥቅም ላይ በማዋል ከአፍሪካ የመጀመሪያው አየር መንገድ ሊሆን ነው። የታዘዙትን አሥር ቦይንግ ፯፻፹፯ ድሪምላይነር () አውሮፕላኖች እ.አ.አ. በ2009 መጨረሻ ላይ እንደሚረከብና ጥቅም ላይ እንደሚያውል ይጠበቃል። ከዚህ በተጨማሪ አየር መንገዱ 8 ቕ400 አውሮፕላኖች ከቦምባርዲየር ( ለሀገር ውስጥ መንገደኞት አገልግሎት አዟል። በ፲፱፻፹፱ ዓ.ም. ዓለማየሁ በቀለ በላይነህ፣ ማትያስ ሰሎሞን በላይ እና ሱልጣን አሊ ሁሴን የተባሉ ሦስት ኢትዮጵያውያን፣ ከአዲስ አበባ ተነስቶ በናይሮቢ በኩል ወደ ቦምቤይ በረራ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በረራ ቁ. ፱፻፷፩ በዓየር ላይ ጠለፉ። በጠላፊዎቹም ትእዛዝ ወደ አውስትራሊያ ሲያመራ ነዳጅ በመጨረሱ ምክንያት በረራው በሕንድ ውቅያኖስ ላይ ወደምትገኘው የቆሞሮስ ደሴት ተጠግቶ ከደሴቷ ግማሽ ኪሎሜትር ውቅያኖሱ ላይ ሊያርፍ ሲሞክር የዓየር ተሽከርካሪው ተሰባብሮ ፈነዳ። ከመንገደኖቹም ውስጥ፣ ጠላፊዎቹን ጨምሮ መቶ ሃያ ሦሥት ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ። ከሞቱት መንገደኞች አንዱ፣ ኬንያዊው የፎቶ-ጋዜጠኛ ሞሐመድ አሚን ነበር። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ፬፻፱ ጥር ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ/ም ከቤይሩት በተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ባልታወቀ አደጋ ምክንያት በሜድትራኒያን ባሕር ላይ ውድቆ የሰመጠ በረራ ነበር። ደግሞ ይዩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋዎች ድረ ገጽ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ
21975
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%89%B0%E1%88%AB%E1%8A%93%20%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%AA%20%E1%88%B0%E1%8A%93%E1%8D%8A%E1%88%8D%E1%8A%93%20%E1%88%B1%E1%88%AA
ደብተራና ተማሪ ሰናፊልና ሱሪ
ደብተራና ተማሪ ሰናፊልና ሱሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደብተራና ተማሪ ሰናፊልና ሱሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14756
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%86%E1%8B%B3%E1%88%9D%20%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8E%20%E1%8C%AD%E1%8B%B5%20%E1%8B%AB%E1%8B%9D%E1%88%88%E1%89%B3%E1%88%8D
ለሆዳም በቅሎ ጭድ ያዝለታል
ለሆዳም በቅሎ ጭድ ያዝለታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22735
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%B8%20%E1%8C%B3%E1%8C%A6%E1%88%B5
እጸ ጳጦስ
እጸ ጳጦስ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለሜርቆ ወይም ይዛመዳል። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም ቅጠሉ የዳቦን ሊጥ ለመጠቅለል ይጠቀማል። የጌጥ ዛፍ በመሆኑ የእርሻው ጫፍ ለማመልከት ይችላል። እንጆሪ ፍሬው በወፍ ይበላል። የተክሉ ጥቅሞች በእንግሊዝኛ የኢትዮጵያ እጽዋት
22249
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%85%E1%89%A5%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%88%B2%E1%8C%A0%E1%8C%A3%20%E1%89%B3%E1%89%BD%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%89%BD%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%8A%A0%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%8D%8D%E1%88%AD%E1%88%BD%E1%89%A5%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%88
ጅብ ውሀ ሲጠጣ ታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ
ጅብ ውሀ ሲጠጣ ታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅብ ውሀ ሲጠጣ ታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50676
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%8A%91%E1%8A%A4%E1%88%8D%20%E1%8B%B0%E1%88%B3%E1%88%88%E1%8B%8D
አማኑኤል ደሳለው
አማኑኤል ደሳለው አቶ አማኑኤል ደሳለው በድሮው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ ልዩ ስሙ ገዘሃራ ማርያም ከአባታቸው መ/ር ደሳለው በሪሁን እና ከእናታቸው መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው ጥር 1/2008 ዓ.ም ተወለደ። ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከአያቱ ጋር አደገ።ከዚያህ በሆላ ወደ አባቱ ዘንድ መኖር ስለፈለገ በፊቱ አጣራር ኮክራ አውራጃ በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ ኮሪጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ኑሮውን መስርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ የሚያከብሩ ታላቅ ሰው ናቸው።
44027
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%92%E1%88%AC%E1%8A%94%20%E1%89%B0%E1%88%AB%E1%88%AE%E1%89%BD
ፒሬኔ ተራሮች
ፒሬኔ ተራሮች በፈረንሳይና በእስፓንያ መካከል የሚገኝ የተራሮች ሰሰለት ነው። አንዶራ የሚባለው ትንሽ አገር ደግሞ በፒሬኔስ ይገኛል። ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ (60 ዓክልበ. ግድም) እንደ ጻፈው በጥንት ከእረኞች አለመጠንቀቅ የተነሣ አንድ ታላቅ እሳት ዙሪያውን በሙሉ ስላቃጠለ የተራሮቹ ስም ከ«እሳት» (ፒር ወይም ፑር በግሪክኛ) መጣ። በመቃጠላቸው ምክንያት የብር ፈሳሾች ተገለጡ። የፊንቄ ሰዎች ሲደርሱ ብር እንደ ርካሽ ዕቃ አገኝተውት ከኗሪዎቹ በንግድ ገዝተውት እንደ በለጠጉ ይለናል። በኋላ ግን የሮሜ ደራስያን ሉካን (60 ዓ.ም.) እና ሲልዩስ ኢታሊኩስ (90 ዓ.ም.) ሌላ ትውፊት ጻፉ። ሄርኩሌስ ሊቢኩስ የጌርዮንን ከብት ለመውሰድ እየሄደ የተራሮች አውራጃ ንጉሥ ቤብሩክስ ጋበዘው። ሄኩሌስ ግን ሰክሮ የንጉሡን ሴት ልጅ ፒሬኔ በግድ ጠልፎ ከኅፍረቷ በተራሮቹ እስከ መሞቷ ድረስ ተንቀዋለለች። ስምዋን ለተራሮቹ ሰጠች ብለው ጻፉ። ዘመናዊ የአውሮፓ ሊቃውንት ግን በኬልቶች ቋንቄ «ቢሬን» ማለት «ኮረብታ፣ ተራራ» እንደ ነበር ይላሉ።
44768
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%89%AB%E1%88%AE%20%E1%88%AB%E1%8D%8B%E1%8A%A4%E1%88%8D%20%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%8B%9B%E1%88%8C%E1%8B%9D
አልቫሮ ራፋኤል ጎንዛሌዝ
አልቫሮ ራፋኤል ጎንዛሌዝ ሉዌንጎ (ጥቅምት ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለላዚዮ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው። ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች
23026
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%A3%E1%88%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%8C%88%E1%8B%A2%E1%8B%8E%E1%89%BD%20%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD
የጣልያን ገዢዎች ዝርዝር
አፈ ታሪካዊ ዘመን ማስታወሻ፦ እነኚህ ንጉሦች በድሮ (በተለይ 16ኛው ክፍለ ዘመን ዓ.ም.) በአንዳንድ የታሪክ ጸሐፍት የተቀበሉ ሲሆን፣ በአሁኑ ዘመን ሊቃውንት ግን እንደ ታሪካዊ ነገሥታት አይቆጠሩም። ኖኅ - 23 ዓመት ከባቢሎን ግንብ ውድቀት በፊት በጣልያን አገር እንደ ሠፈረ ይባላል፤ ለ33 ዓመት ቆየ። ኮሜሩስ ጋሉስ (ጋሜር) - 10 ዓመት ከባቢሎን ግንብ ውድቀት በኋላ ንጉሥ ሆነ፤ 63 ወይም 58 አመት ገዛ። ኦኩስ ወዩስ - የጋሜር ልጅ፤ 50 ዓመት ካሜሴኑስ (ካም) - ከአፍሪካ መጥቶ ጣልያንን ያዘ፤ በዚያ መጥፎ ጸባይ አስተማረ። ከማየ አይኅ ያመለጠችው ጥቁር ሚሥቱን ትቶ የራሱን ዕህት የኖህ ታናሽ ልጅ ሬያን አግብቶ የታላላቅ ሰዎችን ዘር ወለዱ። 19 ዓመት ያኑስ - የኖህ 4ኛው ወንድ ልጅ፤ ካምን ከጣልያን ወደ ሊቢያ አባረረውና ጻድቃንን ልጆች (በቲቤር ወንዝ ስሜን) ከተዛቡ ልጆች (በቲቤር ደቡብ) ያስለያቸው ጀመር። 82 ዓመት። ክራኑስ ራዜኑስ - የያኑስ ልጅ፣ ከቲቤር ስሜን ገዛ - 54 ዓመት። አሩኑስ - 43 ዓመት ታገስ ማለት - 42 ዓመት ሲካኑስ - 30 ዓመት ከታላላቆች ወገን አንዳንድ አምባ ጋኔን ገዙ፣ 30 አመት ኦሲሪስ አፒስ (የግብጽ ንጉሥ) አምባ ጋኔኖች አባረራቸው፣ 10 አመት ገዛ ሌስትሪጎን - 45 ዓመት ሄርኩሌስ ሊቢኩስ - 30 ዓመት ቱስኩስ - 27 ዓመት አልቴዩስ - 7 ዓመት ሄስፔሩስ - 11 ዓመት ኢታሉስ ኪቲም (አትላስ) - 19 ዓመት ሞርጌስ - 1857-1837 ዓክልበ. ግ. ካምቦብላስኮን - 1837-1804 ዓክልበ. ግ. ያሲዩስ ያኒጌና - 1804-1758 ዓክልበ. ግ. የነገሥታት ዝርዝሮች
16018
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%8A%AD%E1%88%8B%20%E1%89%A2%E1%8C%A5%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8C%88%E1%88%88%E1%89%A3
ሸክላ ቢጥሉት ገለባ
ሸክላ ቢጥሉት ገለባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
17826
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%89%A3
ከንቲባ
ከንቲባ ማለትም ላንተ ይግባ፤ ማዕረጉ ከሊጋባ በታች የሆነ ዋና የራስ ከተማ ሹም፤ ዳኛ፤ ገዥ፤ የከተማው ቀረጥና የዳኝነቱ ገንዘብ አንተ ዘንድ ይግባ (ይባእ ኀቤከ) ማለት ነው። ይህ ስም ጥንት ለባላባቶች፣ ለታላላቆችና አገረ ገዦች ስለተሰጠ እስከ ዛሬ ድረስ የሀሳብ ባላባት ከንቲባ ይባላል። ደግሞ ይዩ የአዲስ አበባ ከንቲባ ደስታ ተክለወልድ ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 62 የኢትዮጵያ ማዕረግ
38393
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D%20%E1%8C%88%E1%8C%BD/%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%8B%B2%E1%88%B5%20%E1%8C%BD%E1%88%91%E1%8D%8E%E1%89%BD
ዋናው ገጽ/አዳዲስ ጽሑፎች
መጨረሻ የቀረቡ 3 መጣጥፎች
45215
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8B%AD%E1%88%AD%20%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%A8%E1%8B%AD%E1%89%B5%E1%88%B5
ዳይር ስትረይትስ
ዳይር ስትረይትስ (እንግሊዝኛ፦ ) በዩናይትድ ኪንግደም የተመሠረተ እጅግ ስመ ጥሩ የሆነ የሮክ ሙዚቃ ቡድን ነበረ። ዩናይትድ ኪንግደም
31637
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD%20%E1%88%85%E1%8C%8D%E1%8C%8B%E1%89%B5
የአየር ህግጋት
የአየር ህግጋት በአየር ይዘት፣ ትኩሳት እና ግፊት መካከል የሚገኙትን ቋሚ ተዛምዶዎች ያመላክታል። የተለያዩ አይነት አየር ሞለኪሎች ተመሳሳይ የሞለኪል ስብጥር ስላላቸው የሚከተሏቸው ህግጋት ከሞላ ጎደል አንድ አይነት ናቸው። እኒህ ህግጋት ከ17ኛው እስከ 18ኛው ክፍለ ዘመን በተለያዩ ተማሪዎች የተገኙ ነበሩ። የቦይለ ህግ የቦይለ ህግ እሚያሳየው፣ ቋሚ ትኩሳት ያለው አየር፣ የግፊቱ እና ይዘቱ ብዜት ምንጊዜም ቋሚ እንደሆነ ነው። ይህ ጥናት በ1662 በፈረንሳዊው ቦይለ ታተመ። በሒሳብ ሲቀመጥ እዚህ ላይ ግፊት ሲሆን ( ደግሞ መጠነ ይዘት ነው ፣ 1በአንጻሩ የሚለካ ሲሆን፣ ቋሚ ቁጥር ነው። የቻርለስ ህግ የቻርለስ ህግ ወይንም የይዞታ ህግ፡ በማይለዋወጥ ቋሚ ጫና ስር ያለ አየር የይዘቱ መጠን ከፍጹም ሙቀቱ (በዲግሪ ኬልቪን) ጋር ቀጥተኛ ዝምድና አለው። ይህ ህግ በ1670ዓ.ም. የተገኘ ሲሆን በቀላሉ ሲተነተን ለምሳሌ አንድ የተወሰነ አየር በፊኛ ውስጥ ተደርጎ ቢሰጥ፣ የፊኛው ይዘት እንደ አየሩ ትኩሳት መጨመርና መቀነስ አብሮ ይጨምራል ይቀንሳል። ህጉ በሒሳብ ቀመር ሲቀመጥ እንዲህ ይሆናል፦ እዚህ ላይ የሚወክለ የአየሩን ፍጹም ትኩሳት (በኬልቪን) ሲሆን፣ 2 (በ −1) የቀጥተኛ ዝምድናው ማዋደጃ ቋሚ ቁጥር ነው። ጌይ-ሉዛክ ህግ ጌይ-ሉዛክ ህግ ወይንም የግፊት ህግ በዩሴፍ ሉዊ ጌይ ሉዛክ 1801 ዓ.ም. ላይ ይተገኘ ሲሆን፣ አንድ የታመቀ አየር በከባቢው አማቂ እቃ ላይ የሚያሳርፈው ግፊት ከአየሩ ፍጹም ትኩሳት ጋር ቀጥተኛ ዝምድና አለው። በሒሳብ ቀመር ሲጻፍ፡ የአቮጋድሮ ህግ የአቮጋድሮ ህግ የሚለው የአየር ይዘት በውስጡ ከሚገኘው የሞለኪዩል ብዛት (ሞል)ጋር ቀጥተኛ ተዛምዶ አለው ነው። ሞላር ይዘት የሚለው ጽንሰ ሐሳብ ከዚህ ህግ ይመነጫል፣ ይሄውም በደንበኛ ትኩሳትና ግፊት ውስጥ ያለ አየር የሚኖረው የይዘት መጠን ነው፣ እርሱም 22.4 3 (ወይም ሊትር ) ነው። በአጠቃላይ መልኩ የአቮጋድሮ ህግ እንዲህ በሒሳብ ይጻፋል፡ እዚህ ላይ የአየሩን ሞል ብዛት ሲለካ የሚሰላውም በውስጡ ያለውን ሞለኪዩሎች ብዛት ለአቮጋድሮ ቁጥር በማካፈል ነው። የተቀናጀ እና የዓይነተኛ አየር ህግጋት የተቀናጀ የአየር ህግ ወይንም አጠቃላይ የአየር ህግ ከላይ የተጠቀሱትን የመጀመሪያዎቹ ሦስት ህግጋትን በማዋሃድ ይፈጠራል። ሕጉ አንድ ቋሚ ክብደት ያለውን አየር ግፊት፣ ይዘትና፣ የትኩሳት መጠን ተዛምዶ ያሳያል። ለምሳሌ፦ አንድ በአየር የተሞላ ፊኛ ፍሪጅ ውስጥ ቢገባ፣ ውስጡ ያለው ትኩሳት እየቀነሰ ስለሚሄድ መጠነ ይዘቱ እየቀነሰና አየሩ በፊኛው ላይ የሚያደርገው ግፊት እየቀነሰ ይሄዳል፤ ስለሆነም ፊኛው ተኮማተረ ይባላል። ይ ፊኛ እንደገና ወደ ውጭ ወጥቶ ትኩሳቱ እየጨመረ ሲሄድ እንደገና እየተነፋፋ ይሄዳል። የአቮጋድሮ ህግ ከተቀናጀው ህግ ጋር ሲጣመር የዓይነተኛ አየር ህግን ይሰጣል። በሒሳብ ቋንቋ ሲጻፍ፡ እዚህ ላይ የአየር ቋሚ ቁጥር ሲባል፣ ዋጋውም 8.314472 ይሄው ህግ በተመሳሳይ ሁኔታ እንዲህ ይጻፋል፦ እዚህ ላይ የቦልትዝማን ቋሚ ቁጥር ሲሆን ዋጋውም ነው ደግሞ የሞለኪሎቹ ብዛት ነው በዚህ ህግ መሰረት የአንድ አየር ግፊት፣ ትኩሳት እና ይዘት ከታወቀ የዚያ አየር ሞለኪል ብዛትን ማስላት ይቻላል ማለት ነው። እኒህ ህግጋትና እኩልዮሾች በትክክል የሚሰሩት ለዓይነተኛ አየር ሲሆን በተለያዩ የሞለኪሎች ግንኙነቶች ምክንያት ለእውን አየር የመስራት ሃይላቸው በጥቂቱ የተዳከመ ነው። የሆኖ ሆኖ በመደበኛ ግፊትና ትኩሳት ውስጥ የሚገኙ አብዛኞች የአየር አይነቶች ከሞላ ጎደል ህጉን ይከተላሉ። የህጉ ፋይዳዎች እንዲህ ይከተላሉ፡ ትኩሳትና ግፊት ካልተለወጡ፣ የአየር መጠነ ይዘት ካሉት የሞለኪል ብዛት ጋር ቀጥተኛ ዝምድና አለው (ማለት የሞለኪሉ ብዛት ሲጨምር የሚይዘውም የኅዋ መጠን ይጨምራል) ትኩሳትና መጠነ ይዘት ካልተለወጡ፣ አየሩ የሚያሳርፈው ግፊት ከሞለኪሉ ብዛት ጋር ቀጥተኛ ዝምድና አለው ትኩሳትና የሞለኪል ብዛት ካልተለወጡ፣ የአየሩ ግፊት ከመጠነ ይዘቱ ጋር ተገልባጭ ዝምድና አለው (ማለት የአየር ይዘት ሲቀንስ የሚያሳርፈው ግፊት እየጨመረ ይሄዳል) ትኩሳቱ ቢቀያየርና የሞለኪሉ ብዛት በአለበት ቢቀጥል፣ የአየሩ ግፊት ወይንም የአየሩ መጠነ ይዘት (ወይንም ሁለቱም)፣ ከትኩሳቱ ጋር ቀጥተኛ ዝምድና ይኖራቸዋል። ዋቢ መጻሕፍት
48792
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8D%94%E1%8B%B3
ክላይፔዳ
ክላይፔዳ የሊትዌኒያ ከተማ ነው። የአውሮፓ ከተሞች
11461
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%99%E1%8A%A0%E1%8B%AD%20%E1%8A%AA%E1%89%A3%E1%8A%AA
ሙአይ ኪባኪ
ሙአይ ኪባኪ ከ2002 እ.ኤ.አ. (1995 ዓም) እስከ 2013 እ.ኤ.አ. (2005 ዓም) ድረስ 3ኛው የኬንያ ፕሬዚዳንት ነበሩ። ፕሬዚዳንት ከመሆናቸው በፊት ምክትል ፕሬዚዳንት (ከ1978 እስከ 1988 እ.ኤ.አ.)፣ የፋይናንስ ሚኒስትር (ከ1969 እስከ 1981 እ.ኤ.አ.)፣ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር (ከ1982 እስከ 1988 እ.ኤ.አ.) እና የጤና ሚኒስትር (ከ1988 እስከ 1991 እ.ኤ.አ.) ሆነው አገልግለዋል። የአፍሪካ መሪዎች
30790
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%8B%95%E1%8B%9D%20%E1%88%B0%E1%8B%8B%E1%88%B0%E1%8B%8D%201899
የግዕዝ ሰዋሰው 1899
የግዕዝ ሰዋሰው ስለኢትዮጵያ አጥብቆ በተማረው ኦገስት ዲልማን የተደረሰና በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ በ1899 በሎንደን እንግሊዝ የታተመ 641 ገጽ ያለው መጽሐፍ ነው።
49090
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%8B%AD-%E1%8B%A9%E1%8B%95
ባይ-ዩዕ
ባይ-ዩዕ (ቻይንኛ፦ ) ወይም «መቶ ዩዕ» በጥንት (ቢያንስ ከ1200 ዓክልበ.) በደቡብ ቻይና እና ስሜን ቬትናም የተገኙት ብሔሮች ነበሩ። ባሕላቸው ያንጊዜ ከቻይና ሰዎች ባሕል በጣም እንደ ተለየ ይታወቃል። ከሩዝ በቀር ብዙ እርሻ አላደረጉም፤ በማደንና በተለይ አሣን በማጥመድ ይኖሩ ነበር፤ እንዲሁም የውሃ ጎሽን ለማዳ አደረጉ። ጎጆቻቸውን በምርኩዞች ላይ ይሠሩ ነበር፣ ጸጉራቸውን ያቋርጡና በቆዳቸው ንቅሳት ያድርጉ ነበር፤ ቻይናዎች ግን ያንጊዜ የኮንግ-ፉጸ ተከታዮች ሆነው ጽጉራቸውን አላቋረጡም፣ ንቅሳት አላደረጉምና ስለዚህ የባይ-ዩዕ ሕዝቦችን እንደ አረመኔዎች ያህል ይቆጥሯቸው ነበር። የዩዕ መንግሥታት ግን ጥራት ያለውን መርከብ እና ሠይፍን በመሥራት አንጋፋዎች ሆኑ፤ አገራቸውም በሉል፣ ዕጣን፣ ዝሆን ጥርስ፣ አውራሪስ ቀንድ፣ ኤሊ ዘጎል፣ ዛጎል ድንጋይ፣ ብቅበቃ፣ ጣውስ ዕጅግ ሀብታም ነበረ። ለቋንቋቸው ትንሽ ናሙና ቢኖረን ከዘመናዊ ቋንቋዎች መካከል የትኛውን እንደ መሠለ ስላለው ጥያቄ አንዳንድ ክርክሮች አሉ። እንደ ዘመናዊ ቬትናምኛ እንዳልመሠለ ግልጽ ነው። ደግሞ ይዩ ሎክ ዱክ የቻይና ታሪክ
22032
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8B%B3%E1%88%8B%20%E1%89%A0%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8C%8B%E1%8B%B5%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%88%98%E1%8C%AB%E1%8A%9B
ዳኛ ሲያዳላ በዳኛ አህያ ሲያጋድል በመጫኛ
ዳኛ ሲያዳላ በዳኛ አህያ ሲያጋድል በመጫኛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዳኛ ሲያዳላ በዳኛ አህያ ሲያጋድል በመጫኛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14474
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B1%20%E1%88%B2%E1%88%9E%E1%88%8B%20%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%A9%20%E1%88%8C%E1%88%8B
ሆዱ ሲሞላ ፍቅሩ ሌላ
ሆዱ ሲሞላ ፍቅሩ ሌላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆዱ ሲሞላ ፍቅሩ ሌላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። በጥቅም የተሳሰረ ግንኙነት ያለውን ሰው የሚገልጽ ተርትና ምሳሌ መደብ : ተረትና ምሳሌ
3263
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%20%28C%29
ሲ (C)
ሲ (የላቲን ፊደል) ሲ (የኮምፒዩተር ፍርገማ ቋንቋ)
47395
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%8B%AC%E1%8C%8E%20%E1%89%AC%E1%88%8B%E1%8B%9D%E1%8A%AC%E1%8B%9D
ዲዬጎ ቬላዝኬዝ
ዲዬጎ ቬላዝኬዝ (እስፓንኛ፦ ) 1591-1652 ዓም) የእስፓንያ ሰዓሊ ነበር። የእስፓንያ ሰዎች
20422
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8D%8D%E1%88%AD%20%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8C%8B%E1%89%A5%E1%8B%9B%E1%88%8D
እንግዳ ሲያፍር ባለቤት ይጋብዛል
እንግዳ ሲያፍር ባለቤት ይጋብዛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
13763
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%88%8A%20%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%83%20%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%8B%AB
ቡሊ የአለቃ አህያ
ቡሊ የአለቃ አህያ አንዴ አለቃ ቤት ጅብ ይገባና አህያቸው ቡሊ በፍርሀት ጩኸቱን ያቀልጠዋል። ሚስታቸው ማዘንጊያ አለቃን ቀስቅሰው ጅቡን እንዲያባርሩ ቢንግሯቸው «ባክሽ እኔ እፈራለሁ» በማለት አለቃ ሲመልሱ ማዘንጊያም ፈጠን ብለው «ኡኡቴ ለስሙ ነዋ ያንጠለጠሉት?» በማለት ይጠይቃሉ። አለቃም «ለማንጠልጠሉማ ቡሊ ይበልጠኝ አልነበር» በማለት መለሱ። የኢትዮጵያ ቀልዶች
11990
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%85%E1%8B%B3%E1%88%AD%20%E1%8D%B3%E1%8D%AA
ኅዳር ፳፪
ኅዳር ፳፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፹፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፹፬ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፹፫ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፫ ዓ/ም - የአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያው የመድሐኒት መደብር (ፋርማሲ)፣ ዶክቶር ሜራብ በተባለ፣ የጆርጂያ ተወላጅ፤ የጊዮርጊስ ፋርማሲ ወይም የጆርጂያ ፋርማሲ () በሚል ስም ተሠይሞ በዚህ ዕለት ተከፈተ። ፲፱፻፵፰ ዓ.ም. በአላባማ ግዛት ውስጥ በሞንትገመሪ ከተማ፣ ልብስ ሰፊዋ ሮዛ ፓርክስ ወጥቶ እብስ ላይ መቀመጫዋን፣ (በወቅቱ ዘረኛ የከተማዋ ሕግ መሠረት)፣ ለነጭ ሰው አልለቅም በማለቷ የ”ሞንትገመሪ ወጥቶ እብስ አድማ” ተከሰተ። ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. የፈረንሳይ ቅኝ ግዛት የነበረችው የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ በዛሬው ዕለት ነጻነቷን ተቀዳጀች። ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. በእንግሊዝ ባህር ስር በብሪታንያ እና በፈረንሳይ አገሮች መካከል የውስጠ መሬት የባቡር መሥመር የተመሠረተበት ቡርቦራ ከባሕሩ በታች አርባ ሜትር ጥልቀት ላይ ተገናኘ። ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. የኢትዮጵያ አየር መንገድን የመሠረተው የአሜሪካው ትራንስ ወርልድ አየር መንገድ () ከሰባ ስድስት ዓመታት አገልግሎት በኋላ በአሜሪካ አየር መንገድ () ተገዛ። ፲፱፻፭ ዓ.ም. በኒው ዮርክ ከተማ በ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. በሽብርተኛ አመጸኞት የወደሙትን ‘የዓለም የንግድ ማዕከል” () የሚባሉትን መንታ ሕንጻዎች የነደፈው ሚኖሩ ያማሳኪ የተባለ ‘ትውልደ ጃፓን’ አሜሪካዊ በሲያትል ከተማ ተወለደ። ዕለተ ሞት ፲፱፻፷፮ ዓ.ም. የእስራኤልን ሉዐላዊ አገር የመሠረተውና የአገሪቱ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስቴር ዳዊት ቤን ጉርዮን በሰማንያ ሰባት ዓመቱ አረፈ። ፲፱፻፹፯ ዓ.ም. ታዋቂው ደራሲ ፥ የሥነ ጽሑፍ መምሕር ፥ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢብ የነበረው ዳኛቸው ወርቁ ዋቢ ምንጮች
17322
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%A8%E1%8A%9B%20%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AB%E1%88%9D%20%E1%8D%88%E1%88%AB%E1%8C%85
ተመልከኛ ዳኛ መልካም ፈራጅ
ተመልከኛ ዳኛ መልካም ፈራጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከዳኝነት ይልቅ ፍርዱ ወሳኝ ነው ተረትና ምሳሌ
20171
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%89%80%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%88%BE%E1%88%85%20%E1%89%A0%E1%88%BE%E1%88%85%20%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%89%80%E1%88%B3%E1%88%8D
ነገር በነገር ይወቀሳል እሾህ በሾህ ይነቀሳል
ነገር በነገር ይወቀሳል እሾህ በሾህ ይነቀሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
4035
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8A%AD%E1%88%AE%E1%88%B6%E1%8D%8D%E1%89%B5
ማይክሮሶፍት
ማይክሮሶፍት ኮርፖሬሽን ዓለም-አቀፍ የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው። እንደ ጁላይ 2006 እ.ኤ.አ. ማይክሮሶፍት 71,553 ሠራተኞች በ102 ሀገሮች ሲኖረው፣ ዓመታዊ ገቢው 44.28 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ነው። እጅግ በጣም ብዙ የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ማምረትና ማዳበር ዋና ዓላማው ነው። ዋና መስሪያቤቱ በሬድመንድ፣ ዋሽንግተን፣ አሜሪካ የሚገኝ ሲሆን፣ ታዋቂ ምርቶቹ ማይክሮሶፍት ዊንዶውስ ስርአተ ክወና እና ማይክርሶፍት ኦፊስ ግሴት ሶፍትዌር ያጠቃልላሉ። ከሶፍትዌሮች ሌላ፥ ኤም.ኤስ.ኤን.ቢ.ሲ የኬብል ቴሌቪዥን፥ ኤም.ኤስ.ኤን. ዌብሳይት፥ ማይክሮሶፍት ኢንካርታ የኢንተርኔት መዝገበ ዕውቀት፥ የቤት መዝናኛ እና ሌሎችም ምርቶችና አገልግሎቶችን ያቀርባል።
45635
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%88%9D
እንበረም
እንበረም (ዕብራይስጥ፦ ዐምራም፣ አረብኛ፦ ዒምራን) በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የሙሴ፣ የአሮንና የማርያም አባት ነበረ። ኦሪት ዘጸአት ስለ እንበረም ጥቂት መረጃ ቢገኝም፣ በመጽሐፈ ኩፋሌ፣ በቁራንና እንዲሁም በሌሎች ምንጮች ተጨማሪ ልማዶች አሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ኦሪት ዘጸአትና ኦሪት ዘኊልቊ በኦሪት ዘጸአት ፪፡፩፣ የእንበረም ስም ሳይጠቅስ እንዲህ ይለናል፦ «ከሌዊ ወገን አንድ ሰው ሄዶ የሌዊን ልጅ አገባ። ሴቲቱም ፀነሰች፣ ወንድ ልጅም ወለደች፣ መልካምም እንደ ሆነ ባየች ጊዜ ሦስት ወር ሸሸገችው።» ከዚህ በኋላ ህጻኑ የግብጽኛ ስሙን «ሙሴ» ተቀበለ (ዘጸ ፪፡፲)። በኋላም በምዕራፍ ፮፡፲፮-፳፣ እንዲህ እንረዳለን፦ «የሌዊ ልጆች ስሞች ጌድሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ ናቸው።... የቀዓትም ልጆች እንበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል ናቸው... እንበረም የእጎቱን ልጅ ዮካብድን አገባ፣ አሮንንና ሙሴንም ወለደችለት፤ የእንበረምም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው።» በዚህ የአማርኛው ትርጉም እንደ ግሪክኛው ይከተላል፤ የዕብራይስጥ ትርጉም ግን «እንበረም የአባቱን እህት ዮካብድን አገባ» ይለናል። በሳምራዊ ኦሪት ቅጂ ደግሞ «አሮንን፣ ሙሴንምና እኅታቸውን ማርያምን ወለደችለት» ይላል። እንደገና በኦሪት ዘኊልቊ ፳፮፡፶፰-፶፱ እንዲህ እናነባለን፦ «ቀዓትም እንበረምን ወለደ። የእንበረም ሚስት ስም ዮካብድ ነበረ። እርስዋ በግብጽ ከሌዊ የተወለደች የሌዊ ልጅ ነበረች፤ ለእንበረምም አሮንንና ሙሴን እኅታቸውንም ማርያምን ወለደችለት።» በተለይ በዚህ ጥቅስ ዮካብድ የሌዊ ሴት ልጅ መሆንዋ ይገለጻል፤ ስለዚህ ዕብራይስጡ ትርጉም እንዳለው እንበረም አክስቱን አገባ። (ይህ አይነት ትዳር በእግዚአብሔር ትዕዛዝ የተከለከለው ከዚያ በኋላ ሙሴ ሕጉን በደብረ ሲና ሲቀበለው ነበር።) መጽሐፈ ኩፋሌ መጽሐፈ ኩፋሌ ፴፪፡፲፯-፳፪ ስለ ሙሴ አባት እንበረም ወይም «ዕብራን» እንዲህ ይጨምራል፦ «የእስራኤል ልጆች ከዮሴፍ አፅም በቀር የያዕቆብን ልጆች አፅም ሁሉ አውጥተው በምድረ በዳ በተራራ ላይ ባለች እጥፍነት ባላት ዋሻ ቀበሩ። ብዙ ሰዎች ወደ ግብጽ ተመለሱ፣ ከእነርሱ ጥቂት ሰዎች በኬብሮን ቀሩ፤ አባትህ ዕብራንም ከእነርሱ ጋር ቀረ። ... በአርባ ሰባተኛው ኢዮቤልዩ በሰባተኛው ሱባዔ በሰባተኛው ዓመት (2303 ዓ.ዓ. ወይም 1768 ዓክልበ. ግ.) አባትህ ከከነዓን መጣ፣ በአርባ ስምንተኛው ኢዮቤልዩ በአራተኛው ሱባኤ በስድስተኛው ዓመት (2330 ዓ.ዓ. ወይም 1741 ዓክልበ. ግ.) ተወለድህ፤ ይከውም በእስራኤል ልጆች ላይ መከራ የጸናበት ወራት ነው።» ሙሴም ከተወለደ በኋላ፣ የፈርዖንን ግቢ ምንም ቢገባም፣ መጽሐፍን ያስተማረው ዕውነተኛ አባቱ ዕብራን መሆኑን ይገልጻል ። የእስላም መምኅሮች ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ለቅመው የሙሴ (ወይም ሙሳ)፣ የአሮን (ወይም ሃሩን) እና የማርያም (ሜሪያም) አባት ስም እንበራም (ኢምራን) ይሉታል። ነገር ግን በቁርዓን ምዕራፍ ሱራ ፫ «የኢምራን ቤተሠብ ሱራ» መሠረት፣ የድንግል ማርያም (ወይም መርየም) አባት ደግሞ «ዒምራን» ተባለ። (በክርስትና ልማድ የድንግል ማርያም አባት ኢያቄም ተባለ፤ አዲስ ኪዳን ግን ስለ ስሙ ዝም ይላል።) የአይሁድ ረቢዎች መጻሕፍት ስለ እንበረም (ዐምራም) ተጨማሪ ትውፊቶች አሉባቸው። «የጸአት ራባህ» በሚባለው ዘንድ፣ ፈርዖን የዕብራውያን ወንድ ሕጻናት እንዲገደሉ ባዘዘው ጊዜ፣ ዮካብድ በሙሴ ፫ ወር እርጉዝ ሁና፣ ዐምራም ሚስቱን ከትዳር ፈታት፤ ልጆቼስ ቢገደሉ አባት መሆን ምንም አይረባም ብሎ። ሴት ልጁ ማርያም ግን ወቀሰችውና ዳግመኛ እናቷን እንዲያግባት አሳመነችው ይባላል። በተልሙድ ዘንድ ደግሞ፣ ዐምራም በረጅም እድሜው ላይ የትዳርና የመፍታት ሕግጋት በእብራውያን መካከል በግብጽ ምድር አሳወቃቸው። በዕድሜው ልክ መቸም ሀጢአት ስላልሠራ፣ ባረፈው ጊዜ ሬሳው ምንም አልበሰበሰም ይላሉ ረቢዎቹም፤ ከዐምራምም በስተቀር ብንያም፣ እሤይና ዶሎሕያ ብቻ ያለ ሀጢአት እንደ ሞቱ ይላሉ። «የ፲፪ አበው ምስክሮች» ከሚባሉት መጻሕፍት መካከል አንዱ «የሌዊ ምስክር» ይባላል። በዚህ የያዕቆብ ልጅ ሌዊ የሕይወቱን ታሪክ ሲያወራ እንዲህ ተጽፏል፦ «ዮካብድም በኔ ፷፬ኛው ዓመት በግብጽ ተወለደች፣ ... በኔም ፺፬ናው ዓመት አምብራም (እንበረም) ልጄን ዮካብድን እንደ ሚስቱ ወሰዳት፣ እነርሱም በአንድ ቀን ተወለዱ፣ እርሱና ሴት ልጄ።» በቁምራን ጥቅል ብራናዎች መካከል አንዱ በእንበረም እራሱ እንደ ተጻፈ ስለሚለን «የእንበረም ምስክር» ተብሏል። በዚህ መሠረት እንበረም የሚካኤልና የቤሊያል (የዲያብሎስ) ራዕይ አለመ፤ እነዚህ ሁለት «ትጉሃን» መናፍስት፣ አንዱ መልካም ሌላውም ክፉ፣ በሰው ልጆች ላይ ይገዛሉ በሕልሙ ተባለ። በዚሁ ብራና መግቢያ ዘንድ፣ የእንበረም ዕድሜ እስከ 166 ዓመታት ደረሰ፣ ይህም ወደ ግብጽ ከገቡ 152 ዓመታት ነበር ይላል። የብሉይ ኪዳን ሰዎች
21412
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%88%AC%20%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD%20%E1%89%B0%E1%8C%A0%E1%8A%95%E1%89%80%E1%89%81%20%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%A8%E1%89%81%E1%89%B5%20%E1%88%B5%E1%8C%8B%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%8B%AD%E1%8B%9B%E1%88%8D%20%E1%88%98%E1%88%A8%E1%89%81
የአገሬ ሰዎች ተጠንቀቁ የሰረቁት ስጋ ያስይዛል መረቁ
የአገሬ ሰዎች ተጠንቀቁ የሰረቁት ስጋ ያስይዛል መረቁ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የአገሬ ሰዎች ተጠንቀቁ የሰረቁት ስጋ ያስይዛል መረቁ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
54004
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AA%E1%88%8E%20%E1%88%9C%E1%89%B5%E1%88%AD
ኪሎ ሜትር
ኪሎ ሜትር እ.ኤ.አ 1875 በሚዛኖች እና መለኪያዎች ዙሪያ በተካሄደ አጠቃላይ ጉባኤ የዓለም ዐቀፍ የመለኪያ ስርዓት (ኤስ.አይ) ሰር የተካተተ የርቀት መለኪያ ሲሆን አንድ ኪሎ ሜትር ከአንድ ሺህ ሜትር ጋር እኩል ነው።
48113
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A1%E1%88%AB%E1%88%8A%E1%8A%AD%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%E1%8B%8E%E1%89%BD%20%E1%89%A4%E1%89%B0%E1%88%A0%E1%89%A5
ኡራሊክ ቋንቋዎች ቤተሠብ
ኡራሊክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከአውሮፓና ከእስያ የሚገኝ ታላቅ የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው። ፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋዎች ፊኒክ ቋንቋዎች ኤስቶንኛ፣ ቮሮኛ ሊቮንኛ * ሳሚክ ቋንቋዎች ስሜን ሳሚኛ ደቡብ ሳሚኛ ኪልዲን ሳሚኛ ስኮልት ሳሚኛ ፐርሚክ ቋንቋዎች ሞርድቪኒክ ቋንቋዎች ኡግሪክ ቋንቋዎች ሳሞዬዲክ ቋንቋዎች የጫካ ኔነጽኛ የሜዳ ኔነጽኛ
3706
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%88%AE%E1%89%AA%E1%8B%AB
ሞንሮቪያ
ሞንሮቪያ የላይቤሪያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 550,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። የፖርቱጋል መርከበኞች በ1560 ዓ.ም. ገዳማ ቦታውን 'ካፕ ሜዙራዶ' በሰየሙት ጊዜ ብዙ ኗሪዎች ይገኙ ነበር። በ1813 ዓ.ም. ነጻ ጥቁሮች ከአሜሪካ በሸርብሩክ ደሴት (ዛሬ ሲዬራ ሌዎን) ሠፈሩ። ነገር ግን ይህ አልተከናወነምና ብዙዎች ሞቱ። ስለዚህ በ1814 ዓ.ም. ሌላ መርከብ ይዞአቸው ወደ ካፕ ሜዙራዶ አዲስ ሠፈር ጀመሩ። ስሙ ክራይስቶፖሊስ (ከግሪክ 'የክርስቶስ ከተማ' ማለት ነው) ሆነ። በ1816 ዓ.ም. ግን አዲስ ስሙ ሞንሮቪያ ሆነ፤ ይህም በወቅቱ አሜሪካዊ ፕሬዚዳንት በጄምስ ሞንሮ ትዝታ ተደረገ። ከአለሙ ዋና ከተሞች (ከዋሺንግቶን ዲሲ በቀር) እሱ ብቻ ለአሜሪካዊ ፕሬዚዳንት ስም ተሰየመ። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
14251
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%8A%96%E1%89%B1%20%E1%8A%A8%E1%8C%85%E1%88%9B%E1%89%B5%20%E1%8C%89%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B1%20%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%8C%A0%E1%8A%93
ሀይማኖቱ ከጅማት ጉልበቱ ከብረት የጠና
ሀይማኖቱ ከጅማት ጉልበቱ ከብረት የጠና የአማርኛ ምሳሌ ነው። - ጠንካራ ሰውን የሚገልጽ አባባል ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20652
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%9C%E1%8B%B3%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%A3%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%89%84%E1%88%B5
ከሜዳ ወዲያ ፈረስ ካርባ ወዲያ ቄስ
ከሜዳ ወዲያ ፈረስ ካርባ ወዲያ ቄስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከሜዳ ወዲያ ፈረስ ካርባ ወዲያ ቄስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22062
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%88%B2%E1%89%80%E1%88%8D%E1%8C%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%B8%E1%89%B3%E1%88%8D
ድሀ ሲቀልጥ አመድ አመድ ይሸታል
ድሀ ሲቀልጥ አመድ አመድ ይሸታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ ሲቀልጥ አመድ አመድ ይሸታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
18935
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B5%E1%8B%AB%E1%89%B5%E1%88%8D%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%8A%20%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B6%E1%89%BD
የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች
የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች (እንግሊዝኛ፦ ) በስያትል ከተማ በአሜሪካ በዋሽንግተን ክፍለ ሀገር የሚገኝ የሕዝብ ትምህርት ቤት ሥርዓት ነው። ሥራዓቱ በ1867 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የሚመራው በዶ/ር ሱዛን ኤንፊልድ ነው። በ2006-07 እ.ኤ.አ. 45,581 ተማሪዎችና 2,663 አስተማሪዎች ነበሩት። ትምህርት ቤቶች በ2007 እ.ኤ.አ.፣ ሥርዓቱ 58 የ፩ኛ ደረጃ፣ 8 የከፍተኛ ፩ኛ ደረጃ (እስከ ስምንተኛ ክፍል)፣ 10 መካከለኛ ደረጃ እና 12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን አካቷል። በተጨማሪም ዘጠኝ ልዩ ትምህርት ቤቶች አሉት። ድር ጣቢያ የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች በአሜሪካ የትምህርት ቤት ክልሎች
15582
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%AD%E1%89%A1%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%AD%E1%89%A1
ሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በቅርቡ
ሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በቅርቡ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በርጥቡ መደብ : ተረትና ምሳሌ
43721
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%89%A2%E1%88%8E%E1%88%B5%20%28%E1%8A%A2%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%9D%29
ዳቢሎስ (ኢስላም)
ዳቢሎስ በአረብኛ ሰይጣን ማለት ነዉ የአብራሃም ሀይማኖት ተከታዮች
47418
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A3%E1%8A%95-%E1%8B%A3%E1%8A%AD%20%E1%88%A9%E1%88%A6
ዣን-ዣክ ሩሦ
ዣን-ዣክ ሩሦ (ፈረንሳይኛ፦ ) 1704-1770 ዓም. የስዊዘርላንድ ፈላስፋ እና ጸሓፊ ነበር።
14969
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%88%AD%E1%89%86%20%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%8C%A0%E1%88%8D%E1%89%86
ለእጅ ርቆ ለአይን ጠልቆ
ለእጅ ርቆ ለአይን ጠልቆ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21421
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%88%9E%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%8C%8D%E1%89%A3%E1%88%8D
የእናት ሞትና የግር እሳት እያደር ያንገበግባል
የእናት ሞትና የግር እሳት እያደር ያንገበግባል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የእናት ሞትና የግር እሳት እያደር ያንገበግባል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
38158
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8A%AB%E1%88%AE%E1%88%B5
ኢካሮስ
ኢካሮስ እንደ ጥንቱ ግሪክ አፈ ታሪክ የታላቁ እጅ ጥበበኛ የ ዴድለስ ልጅ ነበር። ስለ ኢካሮስ ከተነገሩ ዋና ታሪኮች አንዱ ይኖሩበት የነበረውን ደሴት በረው እንዲያመልጡ፣ ዴደለስ ለልጁና ለራሱ ከሰምና ከወፎች ላባ አራት ክንፎች እንደሰራና ክንፎቻቸውን እየለበሱ እያለ ዳዲለስ ልጁን ኢካሮስን እንዲህ ብሎ እንዳስጠነቀቀው ነበር፦ «ወደ ፀሐይዋም ሆነ ወደ ባሕሩ እንዳትጠጋ፣ ይልቁኑ የኔን የበረራ መስመር ተከተል።» አባትና ልጅ ክንፋቸውን እያራገቡ መብረር ሲጀምሩ ኢካሮስ ልቡ እንደሸፈተና በኋላም መሬትን እየለቀቁ ወደ አየሩ ሲቀዝፉ ኢካሮስ በደስታ እራሱን መቆጣጠር እንዳቃትው ታሪኩ ያትታል። የአባቱን ምክር ረስቶ፣ ወደ ሰማይ፣ ወደ ላይ ፀሐይን ተጠግቶ በመብረሩም ክንፉን አጣብቆ የያዝው ሰም በመቅለጡ ኢካሮስ ወደ ባሕሩ ወደቆ እንደተከሰከሰ አፈታሪኩ ያትታል። ይህ ባሕር እስከ አሁን ዘመን የኢካሮስ ባሕር ወይንም ኢካርያ ይባላል። አንድ አንድ ታሪክ አጥኘወች የዚህን አፈታሪክ መልዕት ሰዎች ከመጠን ያለፈ የገንዘብ፣ የስልጣልን፣ የመታዎቅ ወዘተ...ፍላጎት ባደረባቸው ጊዜ ውድቀታቸውም በዚያው ልክ ይፋጠናል እሚል ነው። የግሪክ አፈታሪክ
53624
https://am.wikipedia.org/wiki/Namaa%20Gama
Namaa Gama
"ነማ ገማ" "ጎሜ ሪኪ ቱ", "ነማ ገማ" በኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ራፐር፣ ዘፋኝ እና ዜማ ደራሲ “ጎሜ ሪኪ ቱ” የሙዚቃ አልበም ሲሆን በኤፕሪል 25፣ 2023 የተለቀቀ ነው።
14307
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%9D%20%E1%89%A5%E1%88%8E%20%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8B%9B%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8C%A1%E1%88%9D
ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ አይወጡም
ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ አይወጡም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ አይወጡም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ወዶ አይሆንም ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
33818
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8A%95%E1%8B%9D%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%88%B0%E1%8C%A1%E1%89%B5%20%E1%8C%8B%E1%89%B5
ስንዝር ሲሰጡት ጋት
ስንዝር ሲሰጡት ጋት በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ትንሽ ሲፈቅዱለት፣ ብዙ የሚፈልግ። ፈሊጣዊ አነጋገር ተረትና ምሳሌ
21182
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%8C%8D%E1%8B%99%20%E1%89%A0%E1%8D%88%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%8C%8D%E1%8B%9B%E1%88%89%20%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%AD
የማያግዙ በፈር ያግዛሉ በከንፈር
የማያግዙ በፈር ያግዛሉ በከንፈር የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማያግዙ በፈር ያግዛሉ በከንፈር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15647
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95%20%E1%8D%8D%E1%8C%A5%E1%8A%90%E1%89%B5
የብርሃን ፍጥነት
የብርሃን ፍጥነት በ ምልከት ሲወከል፣ ለተፈጥሮ ህግጋት ጥናት ከፍተኛ አስተዋጾ ያለው የተፈጥሮ ቋሚ ቁጥር ነው። ብርሃን በቅጽበት ሳይሆን በተወሰነ ፍጥነት እንደሚጓዝ ቀደምት ሳይንቲስቶች የደረሱበት ጉዳይ ነው። የብርሃን ፍጥነት ለብርሃን ብቻ ሳይሆን ለብርሃን ቤተሰብ ለሆኑት ለኮረንቲና ማግኔት ማዕብሎች ያገለግላል። በአሁኑ ዘመን እንደተለካ፣ የብራሃን ፍጥነት በጥልቁ 299,792,458 ሜትር በሰኮንድ ነው። በሌላ አነጋገር አንድ የብርሃን ጨረር ከፀሐይ ተነስቶ መሬት ለመድረስ 8 ደቂቃ ይፈጅበታል ወይም ደግሞ አንድ የብርሃን ጨረር በየአንድ አንዷ ሰከንድ ወደ ሶስት መቶ ሚሊዮን የሚጠጋ ሜትር (300 ሺህ ኪሎ ሜትር) ይጓዛል። ሥነ ፈለክ
46399
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%95%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D
ሰን ወንዝ
ሰን ወንዝ () በስሜን ፈረንሳይ የሚፈስስ ወንዝ ነው።