text
stringlengths
8
357
provenance
stringclasses
2 values
አ ከ1999 ጀምሮ የመሩ ሲሆን በምርጫውም የ80 በመቶ መራጮች ድምፅ ቢያገኙም በከፍተኛ ሁኔታ በማጭበርበር ተጠርጥረዋል፡፡
globalvoices
እስሩ ይህ ጽሑፍ እስከተጻፈበት ሚያዚያ 20005 ድረስ ቀጥሏል፡፡
globalvoices
ተቃዋሚ ፓርቲ የሆነው ‹የብሔራዊ ድኅነት ኅብረት› (Union for National Salvation) ቃል አቀባይ ዳሃር አሕመድ ፋራህ የምርጫው ውጤት ከተነገረ በኋላ አመፅ አነሳስተዋል በሚል ምክንያት ለሁለት ወራት ያክል በተመሳሳይ ዝግ እስር ቤት ውስጥ እንዲቆዩ ተፈርዶባቸው ነበር ፡፡
globalvoices
ቀጣዩ ቪዲዮ በፖሊስ እና በተቃዋሚ ሰልፈኞች መካመል የተነሳ ብጥብጥ ያሳያል፡፡ (via Dillipress):-
globalvoices
አ ከሚያዚያ 9 ቀን 1999 ጀምሮ ስልጣን ላይ የተቀመጠ ሲሆን ሃገሪቷ ነጻነቷን ከተቀናጀች ጀምሮ የፕሬዝዳንቱ ፓርቲ የሆነው ‹የሕዝቦች አንድነት ለዕድገት› ስልጣኑን ይዟል፡፡
globalvoices
በ2011፣ ሕገ መንግሥቱ ለሦስተኛ ጊዜ አንድ ፕሬዝዳንት ዳግም እንዲመረጥ ፈቅዶ ከተቀየረ በኋላ የተደረገ ነው፡፡ ምርጫው የምርጫ ታዛቢዎች ባልተገኙበት ተደረገ እናም ጉሌህ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እንግልት ደርሶብናል፣ ኢ-ፍትኃዊ ተግባራት ተፈፅመውብናል ብለው አቋርጠው በወጡበት ሁኔታ አሸነፈ፡፡
globalvoices
"""ኮማንድር ኬት አሌክሳንደር ድልድዩ ላይ"" ካርቱን በዶንኪይ ሆቴይ (CC BY-SA 2. "
globalvoices
አ. በፌብሩዋሪ 11፣ 2014 የበይነመረብ ስለላን እና የግለሰብ ደኅንነት መብትን በተመለከተ ወጥ የካርቱኖች ውድድር ውስጥ እንዲሳተፉ እየጋበዘ ነው፡፡
globalvoices
- ሥራዎቹን በትዊተር ለመላክ @webwewant ታግ በማድረግና #webwewant ሀሽታግ አብሮ በማኖር ትዊት ማድረግ ይቻላል፤
globalvoices
ጋናን ጡመራ (Blogging Ghana) ለተሰኘው የታሰበ የማኅበራዊ አውታር ቋት/ሰፈራ፡፡
globalvoices
ጋናን ጡመራ (Blogging Ghana)ን ይመልከቱ፣ 100 አባላት ያክል ያሉት የአገሪቱ ጦማሪዎችና ማኅበራዊ አውታር ተጠቃሚዎች ትልቅ ስብስብ ነው፡፡
globalvoices
ቡድኑ ጥር 12/2006 የጋናን የመጀመሪያውን የማኅበራዊ አውታር መሰባሰቢያ ቋት ለመመሥረት የሚያስችለውን ዘመቻ ድረገጹ ላይ በተደረገ ማብራሪያ ጀምሯል፡
globalvoices
በአካል መገናኛ ስፍራ፣ ቋት፣ ስብስቡ ውስጥ ያሉ ብዙ ልምድ ያላቸው ጦማሪዎች ተማሪዎችን እና ባለሙያዎችን ጡመራን ብዙ ትረካዎችን (#morestories) ለመፍጠር እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ እና ማኅበራዊ አውታሮችን በመጠቀም እንደ ጋና ዜግነታቸው ተሳትፏቸውን ማበርከት እንዲችሉ ያስተምሯቸዋል፡፡
globalvoices
በ2005 ከነበሯት በጣት የሚቆጠሩ ጦማሪዎች ዛሬ ላይ በርካታ መቶዎች የሚሆኑ ጦማሪዎችን ለማየት በቅታለች፡፡
globalvoices
ከUSAID፣ UKAID፣ EU እና DANIDA በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ማኅበራዊ አውታርን የጋናን ምርጫ ሽፋን ለመስጠት ተጠቅመንበታል፤ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ግንዛቤዎችን በማስጨበጥ እና ፖለቲከኞችን እና ዜጎችን በማጎልበትም ጭምር፡፡
globalvoices
አ. 2013 የጋናን የመጀመሪያውን የጋናን የጦማሪዎች ሽልማትንም በማዘጋጀት ትልቅ ስኬት ተቀናጅተናል፡፡
globalvoices
ሽልማት-አሸናፊው ጦማሪ ማክጆርዳን (@Macjordan) በጦማሩ ለማኅበራዊ አውታሩ ቋት ያለውን ድጋፍም ገልጧል:-
globalvoices
ዛሬ የዓለምአቀፍ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን ነው፡፡ ቀኑ በUNESCO አባል አገራት የቋንቋ እና ባሕል ልዩነቶችን እና ብዝኃቋንቋዊነትን ለማበረታታት ይከበራል፡፡
globalvoices
ከ1952 ጀምሮ ‹ኤኩሼ የካቲት› በመባል የሚታወቀው የቋንቋዎች ንቅናቄ ቀንን ዕውቅና ለመስጠት ነው፡፡
globalvoices
476 ሚሊዮን የሚሆኑ ትምህርት ያልቀሰሙ ሕዝቦች አናሳ ቋንቋዎችን የሚናገሩ እና ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር የማይችሉባቸው አገራት ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡
globalvoices
በያመቱ ፌብሩዋሪ 21 በዩኔስኮ የተሰየመውን ሁሉም ብሔረሰቦች የዓለምአቀፍ አፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን ያከብራሉ፡፡
globalvoices
የዓለማችን 27 በመቶ ያክል ቋንቋዎች (6000 ስድስት ሺሕ ያህል) ይጠፋሉ የሚል ስጋት አለ፡፡
globalvoices
አደጋ ላይ ያሉ ቋንቋዎች ፋውንዴሽን 83 በመቶ የሚሆኑት ቋንቋዎች አሀዳዊ በሆኑ አገራት ውስጥ በአሃዳዊ መንግሥታት ፖሊሲዎች ተቆልፎባቸው አደጋ ውስጥ ናቸው ብሏል፡፡
globalvoices
አንድ ያለፈው ዓመት ሪፖርት እንደሚያሳየው 37 በመቶ የሚሆኑት ብሎጎች በጃፓኒኛ፣ ቀጥሎ በእንግሊዝኛ (36 በመቶ)፣ ቻይንኛ (8 በመቶ)፣ ስፓኒሽ (3 በመቶ)፣ ጣሊያንኛ (3 በመቶ)፣ ፖርቹጊዝ (2 በመቶ)፣ ፈረንሳይኛ (2 በመቶ) እና ሌሎችም ናቸው፡፡
globalvoices
#ETvDay የሚል ሃሽ ታግ በመጠቀም የመረብዜጎች ‹365 ቀን ውሸቶችን የሚናገረውን› የኢትዮጵያ ቴሌቭዥንን ወቅሰዋል፡፡
globalvoices
መጪው የ2015 ብሔራዊ ምርጫ ፍታዊ፣ ነፃ እና ዲሞክራሲያዊ ነው፡፡
globalvoices
በ1997 የተደረገው የኢትዮጵያ ምርጫ በአወዛጋቢ ሁኔታ የጎዳና ላይ ነውጦች ተከስተውበት ነበር የተጠናቀቀው፡፡
globalvoices
193 ሰዎች በመንግሥት ታጣቂዎች ሲገደሉ ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች ለእስር ተዳርገው ነበር፡፡
globalvoices
አ በ2000 ካስቀመጧቸው የሚሌኒየሙ የልማት ግቦች መካከል ኢትዮጵያ አንዱን ከግቡ ዓመት ቀድማ በክብረወሰን ታሳካለች፡
globalvoices
"""ኢትዮጵያ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ከምዕተ አመቱ ግብ ቀድማ እንደምታሳካ አንዳንድ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለፁ"" #ETvDay (Photo Arsi/Ethiopia - 2013) pic. "
globalvoices
#Etvday በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች ከ20 ቀናት በላይ የመጠጥ ውሃ ማግኘት ባይችሉም፥ ልማታዊው መንግስታችን ያለ መጠጥ ውሃ እንዴት መኖር እንደሚቻል አስቀድሞ ስልጠና ስለሰጠን ተጎጂ አልሆንም ሲሉ ገለፁ።
globalvoices
የ13 ወር ፀጋ እና 13 ወር ውሸት የመንግሥት ውሸት በመንግሥት በሚተዳደር የቴሌቭዥን ጣቢያ #ETvDay = የማሞኛ ቀን @BBCAfrica @AJStream — saleh (@2zworld) April 1, 2014
globalvoices
ዛሬ የኢቴቪ ቀን ነው እያሉ ለሚያከብሩ ተሟጋቾች ኢቴቪ በሰጠው ምላሽ በዓመት ውስጥ የኢቴቪ ቀን ያልሆነው አፕሪል ዘ ፉል ብቻ እንደሆነ ገለፀ፡፡ #April1 — Bon Bon (@BonayaBonso) April 1, 2014
globalvoices
ጦማሪያኑ እና ጋዜጠኞቹ ሀምሌ 28 2006 በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ:: ፍርድ ቤት እስከ መገኛቸው ቀን እና ከዚያም በኋላ ባሉት ግዚያት የሞያ አጋሮቻችን የኛን ከፍተኛ ድጋፍ ይሻሉ:: በመሆኑም ሀሙስ ሀምሌ 24 2006 በመላው አለም የምንገኝ ጦማሪያን: ጻህፍት እና የማህበራዊ ሚዲያ ባለሞያዎች ይህንን የድጋፍ መልእክት በየቋንቋችን ትዊተርን በመጠቀም ለማህበረሰብ መሪዮች: ለመንግስት ባለስልጣናት እና ለዲፕሎማሲያዊ ማህበረሰብ አባላት እናስተላልፋለን:: ይህንንም በማድረግ የተለያዩ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጡት እናደርጋለን::
globalvoices
ይህ ልጥፍ ከWorld Policy Journal ጦማር ጋር በመተባበር የታተመ ነው።
globalvoices
በብዙ ጉዳዮች ላይ እንደታየው ከሆነ የዜጎች ሰብዓዊ መብቶች በየአገራቸው ብሔራዊ ህጎች ይጣሳሉ፣ ምንም እንኳ በተባበሩት መንግስታት ሁለገብ አዋጅ (United Nations’ Universal Declaration)፣ እና በአውሮፓ የደህንነት እና የትብብር ድርጅት፣ በየአሜሪካ አገራት ድርጅት፣ በአፍሪካ ኮሚሽን እና በሌሎች ውስጥ ያሉ ቃል የተገባባቸው የአለምአቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ቢያካትቱም።
globalvoices
ሐምሌ ላይ የዞን ፱ እስረኞች መንግስት በይፋ አሸባሪዎች ብሎ ከሰየማቸው የፖለቲካ ተቃዋሚ ድርጅቶች ድጋፍ በመቀበል እና በአለምአቀፍ ተሟጋቾች ታክቲካል ቴክኖሎጂ ኮሌክቲቭ (Tactical Technology Collective) ከተባለው ጋዜጠኞች እና ተሟጋቾች እራሳቸውን ከዲጂታል ክትትል እንዲጠብቁ ከሚያግዛቸው ቡድን በኢሜይል ኢንክሪፕሽን እና ዳታ ሴኩሪቲ ስልጠና በመቀበል በ2001 ኢትዮጵያ ጸረ-ሽብር አዋጅ ተከስሰዋል።
globalvoices
የሚዲያ ህግ መከላከያ ተነሳሽነት (Media Legal Defence Initiative) ጠበቃ እና የጥያቄው መሪ ፈራሚ የሆነችው ናኒ ጃንሰን በኢሜይል ውስጥ ሁለቱም የአፍሪካ ኮሚሽን እና ተመድ «በእነዚህ ጉዳዮች ቀዳሚ ደረጃዎች ላይ በሚስጥራዊነት ስም ነው የሚሰሩት» ብላ ጽፋለች።
globalvoices
በችሎቱ ላይ ያሉ የቅርብ ጊዜ መረጃዎች ለተከሳሾቹ ቅርብ በሆኑ ወዳጆች በሚሄድ የችሎት መከታተያ ጦማር (Trial Tracker Blog) ላይ ማግኘት ይቻላል።
globalvoices
እንደ የ#Freezone9bloggers የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ያሉ የኢትዮጵያ መንግስት በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚፈጽማቸው ጥሰቶችን ይፋ ለማውጣት የሚደረጉ ይፋዊ ጥረቶች ቀጥተኛ ያልሆነ ውጤት ነው ያላቸው።
globalvoices
እስከ መጋቢት 2006 ድረስ 20,000 የሚገመቱ ኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞች በኢትዮጵያ እንደሚገኙ አንዳንድ ግምቶች ያስረዳሉ፡፡
globalvoices
በ2006 ኦሮሚያ ውስጥ ስላለው ጭቆና በማተት የወጣ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል አንድ ሪፖርት እንዲህ ይላል:
globalvoices
በ2002 እና በ2006 መካከል፣ ቢያንስ 5,000 ኦሮሞዎች በሠላማዊ የመንግሥት ተቃውሟቸው ሳቢያ ታስረዋል፡፡
globalvoices
ታዛቢዎች እንደሚሉት የአሁኑ የምግብ ቀውስ በሠላሳ ዓመታት ውስጥ የከፋው ሲሆን የብዙ ሺሕዎችን ነፍስ ከቀጠፈው ከ1977ቱ ረሀብ ተመሳሳይ ነው፡፡
globalvoices
የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ቢሮ አንድ ሪፖርት እንደሚለው የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር በዚህ ወር 4.
globalvoices
የረኀብ ታሪካዊ ዳራው ሲጠና በ20ኛው ክፍለ ዘመን 30 ትላልቅ ረኀቦች ተከስተዋል፡፡
globalvoices
አዎ፣ ድርቅ እና ረኀብ በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት አስመዝጋቢዋ ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስቷል፡፡ — P Mimi Poinsett MD (@yayayarndiva) November 28, 2015
globalvoices
የ2008ቱ ድርቅ እና የምርት መቀነስ በኢትዮጵያ ረኀብ አያስከትልም፡፡
globalvoices
ከዚህ ቀዝቃዛ ዘመቻ ዕውቅ ሰለባዎች አንዱ ተወዳጁ ኢቢሳ አዱኛ ሲሆን፣ ሲቪል አራማጆች በ1988 የተገደለው በመንግሥት ኃይሎች ነው ብለው ያምናሉ፡፡
globalvoices
ዳዊት መኮንን፣ በ1980ዎቹ የኦሮምኛ ትውፊታዊ ዜማዎችን ከዘመናዊ ሙዚቃ ጋር እያዋሃደ በመጫወት የሚታወቅ ዘፋኝ ሲሆን፣ ለስደት የተዳረገው በ1990ው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት ጦርሜዳ ላሉ ወታደሮች እንዲዘፍን ተጠይቆ ባለመስማማቱ ነው፡፡
globalvoices
ቴዲ፣ እሱ እስካሁን ባላመነው ገጭቶ የማምለጥ ክስ ታስሮ በ2001 ከተፈታ በኋላ ባለፈው ዓመት መስከረም ወር ላይ ሊያቀርባቸው የነበሩ ኮንሰርቶች፣ ምክንያቱ ሳይገለጽ ፈቃድ መከልከላቸውን ተናግሯል፡፡
globalvoices
የኮንሰርቶቹ መሰረዝ ቴዲ ከመታሰሩ ሦስት ዓመት ቀደም ብሎ፣ በ1997 ከለቀቃቸው መንግሥትን የሚተቹ ዘፈኖች በኋላ የቀጠለ የአፈና ዘመቻ ይመስላል፡፡
globalvoices
አንዳንድ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ግጥሞቻቸው “የብሔርተኝነት አዝማሚያ” አላቸው ተብለው የሚታሰቡ ቢያንስ 17 የኦሮሞ ዘፋኞች ዘፈኖችን እንዳይሰራጩ አግዷል፡፡
globalvoices
በ1949 ሥልጣን ከያዘ በኋላ “ከተጨቆኑ የአፍሪካ ወንድሞቻቸው” ጋር በምዕራባውያን ኢምፔሪያሊዝም ላይ ለመተባበር ሞክረዋል፡፡
globalvoices
በ1980ቹ፣ በቻይና ዩንቨርስቲዎች ውስጥ ጥቁሮች ላይ ያነጣጠሩ በርካታ ገጠመኞች እንደነበሩ ገልጸዋል:
globalvoices
ብዙ ሰዎች የ1980ዎችን መልካም ገጽታ ብቻ ያስታውሱና መጥፎውን ይዘነጋሉ፡፡
globalvoices
በጁላይ 3፣ 1979 አንድ የማሊ ተማሪ በቻይና ተማሪዎች ቡድን ድብደባ ደርሶበታል፡፡
globalvoices
ግጭቱ ከተማሪዎቹ ሆስቴል ውጭ ሆኖ በቡድን ፀብ 50 የውጭ ተማሪዎች እና 24 ቻይኖች ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
globalvoices
ከ1979 በኋላ በቻናውያን እና አፍሪካውያን መካከል ያለው ግጭት አልቆመም፡፡
globalvoices
1989 ድረስ፣ እንደ ናንጂንግ፣ ሄፌይ፣ እና ሃንዦው ባሉት ከተሞች ውስጥ ተመሳሳይ ነገር ተከስቷል፡፡
globalvoices
ለምሳሌ በዲሴምበር 29፣ 1988 ዉሀን ውስጥ ያሉ 300 ቻይናውያን የሁዦንግ ዩንቨርስቲ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ተማሪዎች በውጭ አገር ተማሪዎች ላይ ድንጋይ በመወርወር ከስሪላንካ የመጣ ተማሪ ጎድተዋል፡፡
globalvoices
የቻይና ባለሥልጣናት ከ1989ኙ የታይናንሜን አደባባይ የዴሞክራሲ ወዳድ ተማሪዎች ንቅናቄ በኋላ ቁጥጥሩን ስላጠበቁት፣ በየዩንቨርስቲዎቹ የሚደረገው የዘረኝነት ዘመቻም በዚያው ቆመ፡፡
globalvoices
በ21ኛው ክፍለዘመን የአፍሪካውያን ወደቻይና መፍለስ ትልቁ ፈተናቸው እንደሆነ እና “ለቻይና ዘር እና ለአገሪቱ የሕይወትና የሞት” ጉዳይ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡
globalvoices
"ከ1980ዎቹ ጀምሮ ያቆጠቆጠው የቻይና ሕዝባዊ ባሕልም የቻይኖች ""ቢጫነት"" ለአንፃራዊው የሳይንስ እና ዘመነኝነት ልህቀታቸው አስተዋፅዖ እንዳደረገ ነው የሚያምነው፡፡ "
globalvoices
ምስል:- የታንዛንያ ፓርላማ አባል የሆኑት ዚቶ ካበዌ ሩያዋ በትዊተር ያጋሩት (@zittokabwe)
globalvoices
ኤሜሊ ሦስት ዓመታት በእስራት ማሳለፍ ወይም በቅጣት የተጣለበትን አምስት ሚሊዮን የታንዛኒያ ሺሊንግ (2300 የአሜሪካን ዶላር) መክፈል ይጠበቅበታል፡፡
globalvoices
በሚያዝያ ሰባት፣ 2008 ዓ.
globalvoices
ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረበው ኤሚሊ የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊን ‘በመሳደብ’ በሚል ክስ የታንዛኒያ የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ ቁጥር 14፣ 2015 16ኛውን ክፍል በመተላለፍ ተጠርጥሮ ነበር፡፡
globalvoices
የተከሰሰው ስለ ሀገሪቱ ፕሬዘዳንት የሐሰት ወይም አሳሳች ጽሑፍ መለጠፍ በሕግ የተከለከለ መሆኑን እያወቅክ በመጋቢት አምስት፣ 2007 ዓ.
globalvoices
የእርሱ መልዕክት ያተኮረው በክላውድስ ቲቪ ላይ ወቅታዊ ጉዳዮችን በሚዳስሰው 360 መርሐ ግብር ላይ የፕሬዚዳንት ማጉፉሊን ያልተጠበቀ የስልክ ጥሪ ማድረግ እና በቀጥታ ስርጭት የመርሐ ግብሩን አቅራቢዎች አመስግነው ለመርሐ ግብሩ ያላቸውን አድናቆት መግለጻቸውን መሠረት ያደረገ ነው፡፡
globalvoices
የእርሱ ጥፋተኛነት ብይን በታንዛኒያ በአንጻራዊነት አዲስ ሊባል በሚችለው ፓርላማው ከህጻናት ጋር ወሲባዊ ድርጊት በግልጽ ሲፈጽም የሚያሳዩ ውጤቶችን፣ ከኮምፒዩተር መሣሪያና ዳታ አጠቃቀም ጋር የተያያዙ ወንጀሎችን፣ የኤሌክትሮኒክ ማንነት ስርቆትን፣ የስፓም መልእክቶችን፣ ዘረኝነትን እና በሌላ ሀገር ሰዎች ላይ ጥላቻን የሚሰብኩ የኮምፒዩተር ውጤቶችን፣ ህገወጥ የኮምፒዩተር ዳታ ወይም ኔትዎርክ ደራሽነትን እና የሐሰት መረጃዎች ህትመትን ለመቆጣጠር በማሰብ በመጋቢት 23፣ 2007 ዓ. ም. ካጸደቀው የሳይበር ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣው አዋጅ ውጤት ነው፡
globalvoices
የ24 አመቱ የዳሬሰላም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪ የሆነው ቤኔዲክት አንጄሎ ጎናያኒ ‘የሐሰት ወይም በተገቢው አካል ያልረተረጋገጡ’ ውጤቶችን በማሰራጨት ተከሶ ነበር፡፡
globalvoices
መቀመጫውን በአሜሪካን ያደረገው የተቃውሞ ሚዲያ አራማጁ ጃዋር መሐመድ በየደቂቃው እየተከታተለ ከ500 ሺሕ በላይ ተከታይ ባለው በጣም ታዋቂው የፌስቡክ ገጹ ስለተቃውሞው መዘገብ ጀመረ፡፡ ተቃውሞው የተጀመረው መንግሥት አዲስ አበባን በዙሪያው ወደሚገኘው የኦሮሚያ እርሻ መሬቶች ለማስፋፋት ያሰበውን ዕቅድ በማይደግፉ አነስተኛ የተማሪዎች ተቃውሞ ነበር፡፡
globalvoices
የአሮሞ ተቃውሞ #OromoProtests ያልተቋረጠ ፍሰት መንግሥት የዲጂታል ፍሰቱን ለመገደብ እና ለመዝጋት በርካታ ሙከራዎችን እንዲያደርግ አስገድዶታል፡፡
globalvoices
በተመሳሳይ ወቅት እንደቫይበር፣ ፌስቡክ ሜሴንጀር፣ ስካይፒ እና ጎግል ሀንጋውት የመሳሰሉ ታዋቂ በኢንተርኔት የሚደረጉ የድምፅ ልውውጦችን (VoIP) ፕሮግራሞችን ማስከፈል እንደሚጀመር አሳውቆ ነበር፡፡
globalvoices
ባለፈው አርብ ሌሊት (ሐምሌ 8/9 2008 ዓ. ም. ) የተፈጠረውን መንግስታዊ ትርምስ ተከትሎ በመንግስት እና በአብዛኛው ቱርካዊ እንደከሸፈ የተወሰደውን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተወሰነው የኢንተርኔት ክፍል አልተቀበለውም፡፡
globalvoices
ሀሽታጉን በመጠቀም የሚጽፉ ሰዎች 160 ሰዎች የሞቱበት፣ፓርላማው በቦምብ የተመታው እና በኢስታንቡል እና አናካራ የጦር ጀቶች በሚያስፈራ ሁኔታ ዝቅ ብለው እና ተጠጋግተው የበረሩት ክስተት የአሁኑ ፕሬዝዳንት ሬኬፕ ጠይብ ኤርዶጋን ቀደሞም የተፈራ እና የተከበረውን የሀገር ውስጥ ፖለቲካ ተጽዕኖውን የበለጠ ለማስፋት እንደተወነው በአማካኝ ያምናሉ፡፡
globalvoices
ከዚያ ቀጥሎ ባሉት ሰዓታት የተኩስ ልውውጦች እና ፍንዳታዎች በኢስታንቡል እና በአንካራ ተሰሙ፤ የጦር ሂሊኮፕተሮች እና ኤፍ አስራ ስድስቶች (F16s) በቱርክ ዋና ዋና ከተሞች ሰማይ ላይ ሲራወጡ ታዩ፡፡
globalvoices
እንደ ሲኤንኤን የቀጥታ ጦማር የመፈንቅለ መንግስቱ ሙከራው በጠቅላላው ለ161 ሰዎች ሞት፣ ከ1400 በላይ የሚሆኑ ሰዎች መቁሰል እና 2839 ወታደሮች መታሰር ምክንያት ሆኗል፡፡
globalvoices
ይህንን ነገር በ300 የቀጥታ ስርጭት ብቻ በቀላሉ ልትተውነው አትችልም፡፡
globalvoices
በ1960፣ 1980 እና 1997 በተደረጉ መፈንቅለ መንግስታት ጉዳት ደርሶባታል፡፡
globalvoices
#ቴድሮስ_እንዳይመረጡ — ክሩቤል ተሾመ (@kiruskyy) April 28, 2017
globalvoices
በጉዳዩ ላይ የሚደረጉ ንግግሮችን ለማቀናጀት እንዲመቻቸው ትዊተር ላይ #NoTedros4WHO (ቴድሮስ እንዳይመረጡ) በሚል ሀሽታግ ዘመቻ አድርገዋል።
globalvoices
እኤአ ከሚያዝያ 2014 ጀምሮ በኢትዮጵያ የተካሔደው ሕዝባዊ ተቃውሞ የኃይል ምላሽ የሰጠውን መንግሥት ፈትኖታል።
globalvoices
እኤአ ከጥቅምት 2016 ጀምሮ በዓለም እጅግ ከባድ ከሆኑት የዕቀባ መመሪያዎች መካከል አንዱን በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ደንግገዋል።
globalvoices
ረዥም የሥልጣን ጉዟቸው የጀመረው እኤአ በ1991 ፒኤችዲአቸውን እንደያዙ የትግራይ ጤና ቢሮ መሪ ተደርገው ሲሾሙ ነው።
globalvoices
ይህ ተደምረው የኢትዮጵያን ሕዝብ 65% በሚሸፍኑት የኦሮሞ እና የአማራ ልኂቃን ዘንድ የሁልጊዜ የቅሬታ ምንጭ ሆኖ ቆይቷል።
globalvoices
ዛሬ አፕሪል 28፣ በአውሮፓ ሰዐት 18:00 እና በዋሽንግተን ዲሲ 12:00 ከሰዐት በኋላ እንዲሁም በእንግሊዝ ሰዐት 17:00 ሰዐት ላይ የትዊተር ዘመቻ ይኖራል።
globalvoices
com/YIXHJjErwB — ናትናኤል መኮንን (@NatnaelMekonne7) April 28, 2017 ዛሬ አፕሪል 28፣ በአውሮፓ ሰዐት 18:00 እና በዋሽንግተን ዲሲ 12:00 ከሰዐት በኋላ እንዲሁም በእንግሊዝ ሰዐት 17:00 ሰዐት ላይ የትዊተር ዘመቻ ይኖራል።
globalvoices
ፎቶ የአሜሪካ ኤምባሲ፣ አዲስ አበባ CC BY-ND 2.
globalvoices
- ብሥራት ተሾመ - ሜይ 2, 2017
globalvoices
"በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ብዘዎች የሚቀበሉት ርዕዮተ ዓለም የባሕሎች ውኅድ፣ የዘውግ መደጋገፍ ያለበት 3000 ዓመታት የዘለቀ የዘመናዊነት ፕሮጀክት ብሔራዊ ""አሰባሳቢ ታሪክ"" ውጤት እንደሆነ ነው። ነገር ግን ይህ ፕሮጀክት በ1983፣ በእርስ በርስ ጦርነት እንዲቋረጥ ተደርጓል። "
globalvoices
ፎቶ በኢያስፔድ ተስፋዬ (@eyasped) ትዊተር ላይ የተለጠፈ
globalvoices
ሰበር ዜና: የኢትዮጵያ ፌዴራል ፍርድ ቤት የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ ላይ በሽብር የ6 ዓመት ከ3 ወር የእስር ቅጣት አስተላለፈበት።
globalvoices
ከ2008 ጀምሮ የኢትዮጵያን ገዢ ፓርቲ ያስጨነቀውን ተቃውሞ ተከትሎ፣ የ30 ዓመቱ ይህ የመብቶች አራማጅ ተቃውሞውን በይፋ ሲገልጽ ነበር።
globalvoices
ሰበር ዜና - የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ላይ እስካሁን የታሰረውን ያህል፣ የ1 ዓመት ከ6 ወር የእስር ቅጣት ብይን አስተላለፈ።
globalvoices
የ90 ቀኑ የእፎይታ ግዜ ከማለቁ ሳምንት በፊት እና ወራት ከፈጀ ቢሮክራሲያዊ መዘግየት በኋላ፣ ኤምባሲው 80 ሺሕ ኢትዮጵያውያን ብቻ በሕጋዊ መንገድ የመውጫ ቪዛ የሚያስገኝላቸውን ሰነድ መስጠት ችሏል።
globalvoices
"400 ሺሕ ከሚገመቱ በሳኡዲአረቢያ ያልተመዘገቡ የኢትዮጵያ ስደተኞች መካከል፣ 80 ሺሕ ጥቂት የበለጡት ብቻ ""የመውጫ ቪዛ አግኝተዋል""፤ የእፎይታ ግዜው በ11 ቀናት ውስጥ ያልቃል። - አዲስ ስታንዳርድ "
globalvoices
750 ሺሕ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሳኡዲአረቢያ እንደሚኖሩ ይገመታል። ከነዚህ ውስጥ ብዙዎቹ የሥራ ፈቃድ የላቸውም።
globalvoices
በዩቱዩብ ከ200,000 በላይ ተመልካች ያገኘው የተፈሪ መኮንን የሐዘን ዜማ ላይ የተወሰደ የስክሪን ፎቶ።
globalvoices