text
stringlengths
8
357
provenance
stringclasses
2 values
ጥቅምት 15፣ 2012 - የጦማር የተግባር ቀን ! ከ2007 ዓ.
globalvoices
ይህ ግልብጥ ብሎ የወጣው ከ150, 000 በላይ ቁጥር ያለው ህዝብ(ከጠቅላላው የከዌት ዜጋ 11. 5% አከባቢ) መንግሰትን ያስበረገገ ነበር፡፡
globalvoices
ለዚህ ርዕስ ምላሽ ባህሬናዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ማርያም አልካዋጃ እንዲህ ጽፏል፡፡ @MARYAMALKHAWAJA: አዎ!
globalvoices
@k_jaser: አስለቃሽ ጭስና የድምጽ ቦንቦች ክምችት እዚህ ኪዌት ገድብ የላቸውም፤ ከዚህ ህገ ወጥነት ጋር መደራደሪያ ሌላ መንገድ የለም፡፡
globalvoices
RT @MacOtani: ዋው አሁን የ#CondomMpangoni (ኮንዶም) ማስታወቂያው ከቴሌቭዥናችን ስክሪን ስለጠፋ እኛ ደህና ነን ማለት ነው፤ አዪ? ! #SwalaNyeti
globalvoices
‏(‏@Pastor_Wa) ማንኛውም ማስታወቂያውን የተመለከተ ሰው በልቡ “እኔ ከዚህ ማስታወቂያ እሻላለሁ” እንዲል ተገዷል፡፡ #CondomMpangoni
globalvoices
‏‏@boobykizzy: ክብር፣ ሞራል፣ ስብዕና የሚባል ነገር የለም?
globalvoices
መገናኛ ብዙኃን ማስታወቂያውን #condommpangoni በማስነገራቸው መወቀስ አለባቸው?
globalvoices
- ‏‏@AverageKenyan: #Condommpangoni,እውነታውን አለመቀበል አይደለም፡፡ ውስብስብ የሆነው የአፍሪካ የባሕል ስብጥር ምንም እንኳን ነገሩ እውነት ቢሆንም በትዳር ላይ መወስለትን በተመለከተ በአደባባይ ድጋፍ አይሰጥም፡፡
globalvoices
ኤ. አ በ2010 በተደረገው ምርጫ ደግሞ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በዝረራ አሸንፏል፣ ከፓርላማ 99.
globalvoices
ስፓይ ጋና፣ የተባለ የበይነመረብ የዜና ወኪል፣ የጋናን ጡመራ ሊቀመንበር ካጅሳ ሆልበርግ አዱን (@kajsaha) አጣቅሶ ጽፏል:-
globalvoices
ትዊተር ላይ የትኩረት ትእምርት የሆነውን የመሳላል ምልክትን እና የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ነጻ ይውጡ በእንግሊዘኛ #FreeZone9Bloggers: በአለም አቀፍ ደረጃ የሚመራ የትኩረት ትእምርት እንዲሆን በትዊተር ማራቶን ላይ በመሳተፍ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ በሚከተለው መራሀግብር መሰረት ይጠይቁ::
globalvoices
የትኩረት ትእምርት: #FreeZone9Bloggers:
globalvoices
በ1993 የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ሕገ-ወጥ ሰፋሪዎችን ‹‹ሕጋዊ ዕውቅና›› ከሰጣቸው በኋላ ዕውቅና የተሰጣቸውን ሰፋሪዎች መሬት ለግል የንብረት አልሚዎች መሸጡን ኤርምያስ ጽፏል፡፡
globalvoices
5 ሚሊዮን ጨምሯል፡፡ የመንግሥት ኃላፊዎች እንደገመቱት 10.
globalvoices
አናንያ ሶሪ የተባለ የፌስቡክ ተጠቃሚ 4. 5 ሚሊዮኖች ረኀብ ገጥሟቸዋል የሚለው ውስጥ የቁጥሩ ምንጭ ከየት እንደሆነ ሲጠይቅ ከአዲስ ስታንዳርድ የተሰጠው መልስ:
globalvoices
አራቱም በጥቅምት 26፣2008 ዓ. ም.
globalvoices
ም. ከአዲስ አበባ 75 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ትንሿ ከተማ ጊንጪ የሚኖሩ ተማሪዎች ሠላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ መቀመጫውን በአሜሪካን ያደረገው የተቃውሞ ሚዲያ አራማጁ ጃዋር መሐመድ በየደቂቃው እየተከታተለ ከ500 ሺሕ በላይ ተከታይ ባለው በጣም ታዋቂው የፌስቡክ ገጹ ስለተቃውሞው መዘገብ ጀመረ፡፡
globalvoices
com/YIXHJjErwB — ናትናኤል መኮንን (@NatnaelMekonne7) April 28, 2017
globalvoices
ዛሬ አፕሪል 28፣ በአውሮፓ ሰዐት 18:00 እና በዋሽንግተን ዲሲ 12:00 ከሰዐት በኋላ እንዲሁም በእንግሊዝ ሰዐት 17:00 ሰዐት ላይ የትዊተር ዘመቻ ይኖራል። እነዚህን ሀሽታጎች ተጠቀሙ #ቴድሮስ_እንዳይመረጥ እና
globalvoices
ፎቶ የአሜሪካ ኤምባሲ፣ አዲስ አበባ CC BY-ND 2. 0.
globalvoices
ይህም ስለዝናው ይናገራል። በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ የቴዲ አፍሮ ነጠላ ዜማ 1·9 ሚሊዮን ተመልካች ዩቱዩብ ላይ አገኘ። እጅግ አስገራሚ!
globalvoices
"ነገር ግን ይህ ፕሮጀክት በ1983፣ በእርስ በርስ ጦርነት እንዲቋረጥ ተደርጓል። የአሁኑ አገዛዝ ""ማኅበረሰቦችን"" በዘውግ ማንነታቸው በመበየን፣ እና በማዋቀር የኢትዮጵያ አገረ መንግሥትን ቅርፅ ካለፈው ታሪኳ እንዲህ የተቆራረጠ አስተዳደር እንዲሆን አድርጎታል። "
globalvoices
ከመጋቢት 15 እስከ 27፣ 2018 ድረስ፣ አዲስ የምርጫ ሕግ በመወጣቱ ምክንያት ፕሬዝደንቱ ከስልጣናቸው እንዲለቅቁ የሚጠይቁ ፀረ-መንግስት ተቃውሞዎች ሲካሄዱ ነበር፡፡ ከፍተኛው ሕገ-መንግስታዊ ፍርድ ቤት መጋቢት 28 ላይ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ያሉበት አዲስ የጥምር መንግስት እንዲቋቋም ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡
globalvoices
ሰኔ 10 በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ቭየትናማውያን በመላ ሃገሪቱ ሁለቱን የህግ ረቂቆችን- ማለትም የመረጃ መረብ ደህንነት የህግ ረቂቅ (እስከአሁን ድረስ እየተረቀቀ ያለ፡ )ና ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን የሚመለከት ህግ (SEZ)፣ ሂደታዊ የሆነ አሰራር ሲሆን፣ ገበያ፣ ኢንቨስትመንትና የመረጃ ግንኙነቶችን የሚያሳጣ ህግ ነው፡፡
globalvoices
የቴሌቪዥን የኮሜዲ ፕሮግራም የሚያቀርበው፣ ሂሻም ሃዳድ በጠቅላይ ሚኒስትሩ- ሳዕድ ሃረሪና በሳዑዲው ንጉስ መሃመድ ቤን ሰልማን ላይ በመቀለዱ ምክንያት፤ ጥር 24፣ 2018 ላይ ተከስሷል፡፡
globalvoices
ከ2007 ዓ.
globalvoices
የተረገመው የሕንድ ወንድ (The Cursed Indian Male) የተባለው ጦማሪ ተፅዕኖውን ከወዲሁ እየቀመሱትይላል፡
globalvoices
ይህ 29,000 ላለው ለዢቶ ካብዌ የተጻፈ ትዊት መወያያ ርዕስ ከፍቷል፡፡
globalvoices
የተምብኔይሉ ምስል በቶድ በርማን (TheArtDontStop.
globalvoices
አስተናጋጆች:: ኑዋቹኩ ኢግቡንኪ @feathersproject ነደሳንጆ ማቻ @ndesanjo ኢለሪ ሮበርትስ @ellerybiddle
globalvoices
ኪስ 100፣ ሀት 96 እና ክላሲክ 105 በተሰኙ የኬንያ ሬድዮ ጣቢያዎች እና በተለይ ደግሞ በስታንዳርድ ጋዜጣ፣ ዴይሊ ኔሽን እና የኬንያ ኬቲኤን እና ኬ24 ቴሌቪዥኖች ሰፊ ሽፋን ከተሰጠው በኋላ የመረብዜጎች (netizens) የሚከተሉትን ‹ሀሽታጎች› ፈጥረው በትዊተር እና ፌስቡክ ላይ አስተያየቶችን አስፍረዋል፡
globalvoices
“V for Vendetta” የተሰኘው ፊልም ሳንሱር አለመደረግ ቻይናውያንን አስደመመ
globalvoices
V for Vendetta የተሰኘው እና እ.
globalvoices
በተለይም የመንግሥታትን ጭቆና ለመቃወም በመላው ዓለም ጭቆናን የመቋቋም ትዕምርት ሆኖ በአራማጆች የተመረጠው ‘V’ ሳይቆረጥ/ሳይወጣ መታየቱ በርካቶችን አስደምሟል፡፡
globalvoices
የሎስ አንጀለሱ ኤንጅል እንደጠቆመው የአገሪቱ ሬዲዮ ፊልምና ቴሌቪዥን አስተዳደር(SARF) ለCCTV 6 ፕሮግራም ሙሉ ኃላፊነት አለበት፤ ለዚያ ነው ይህ ጉዳይ ፖለቲካዊ አንድምታ የሚኖረው፡
globalvoices
ነገር ግን ከቲቪው ዙሪያ እንደምናውቀው የዝግጅቱ እና ስርጭቱ ሁኔታ በCCTV ውስጥ ለየብቻው ነው፡፡
globalvoices
የአስተዳደሩን ሙሉ ኃላፊነት የሚወስደው SARF ነው፡፡
globalvoices
አሻጋሪ ጦማሪዎች (Bridge bloggers) ዜናውን ወዲያው ነው ያስተጋቡት፡፡
globalvoices
በቆራጥ ኢትየጵያውን ጽናት የተሸነፈው የጣሊያን ጦር ለአራት አስርት ዓመታት ራሱን ሲያደራጅ እና ሲያደባ ቆይቶ በ1928 ዓ.
globalvoices
@BshMosawer: 'የገጣጦች' ፓርላማ… መከራችሁን የምታዩበትን ቀን እናፍቃለሁ!
globalvoices
ሥራዎቹን የሚልክ ሰው Creative Commons 4.
globalvoices
ሰአት: ጠዋት ከ4:00 ሰአት እሰከ ከሰአት 8:00 በየትኛውም የግዜ ስራት ውስጥ ይሰራል::
globalvoices
አቀንቃኞች በAvaaz.
globalvoices
በምርጫው ተፎካካሪዎቿ የነበሩት እነ ቻርለስ ኦጆክ ኦሌኒ (በ5,329 ድምጽ)፣ ቻርለስ ኦኩሬ ከኤፍዲሲ (በ2,725 ድምጽ) እና ቺቺሊያ አኒያኮይት ከዩፒሲ (በ554 ድምጽ) ተሸናፊ ሆነዋል፡፡
globalvoices
6 ሚሌኒየን ሕዝብ መካከል 1.
globalvoices
CCTV6 ‘V for Vendetta’ን እያሳየ ነው፡፡
globalvoices
(1) ZTE በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦቭ ኮንጎ፣ 2. 8 ሚሊዮን ሄክታር የፓልም ዘይት ፕሮጀክት አለው፡፡
globalvoices
የሳንሱር ዐውደ ርዕይ መካነ ድር (ሊባኖስ)censorshiplebanon. org via @Sandmonkey ሁሉም የገልፍ ሀገሮች አንዳንድ ያስፈልጋቸዋል፡፡
globalvoices
ሥራዎቹን የሚልክ ሰው Creative Commons 4. 0 ሥራዎቹን እንዲያጋሩት ተስማምቷል ማለት ነው፡፡
globalvoices
png የተዘጋጁትን መወዳደሪያ ስዕሎች በኢሜይል አድራሻ grants@webfoundation.
globalvoices