text
stringlengths
8
357
provenance
stringclasses
2 values
የአባይ ወንዝ መውጫ፣ ፎቶ ሪቻርድ ሞርቴል (ፎቶ Flickr.
globalvoices
ከ2004 ጀምሮ እንቦጭ የተባለ ተስፋፊ አረም በብዙ ሺ ሔክታር የሚቆጠር የጣናን ውኃማ አካል፣ በዙሪያው ያለውን ረግረጋማ ስፍራ፣ እንዲሁም የከብቶች ማሰማሪያ አካባቢ ወርሮታል።
globalvoices
832 ስኵዌር ማይል የሚሰፋው ጣና ሐይቅ የኢኮሎጂ፣ ባሕላዊ፣ እና ታሪካዊ ሀብት የታቀፈ ሐይቅ ነው።
globalvoices
ለመንግሥት ብዙኃን መገናኛ የተናገሩት ባለሙያዎች እንዳብራሩት ከሆነ፣ 155 ስኵዌር ማይል የሸፈነው እንቦጭ ሙሉ ለሙሉ የተስፋፋው ከ2004 ወዲህ ነው።
globalvoices
ከ2007 ጀምሮ፣ ዩኔስኮ ጣና ሐይቅ ለያዘው ልዩ የኢኮሎጂ እና ባዮስፌር ሀብት፣ ናቡ የተባለው ድርጅት በውስጡ ያሉትን ሀብቶች ለመጠበቅ እንዲያስችለው ባደረገው ጥረት፣ የዓለም ቅርስነት ዕውቅና ሰጥቶታል።
globalvoices
በ1987 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የሶማሊ ክልል የደቡብ ምሥራቅ የኦሮሚያ ክልልን ጥሶ እየገባ ነው በማለት ወቀሳ አቅርቦ ነበር።
globalvoices
በሰኔ 1992፣ ኦነግ በኦሮሞዎች እና ሶማሊዎች መካከል በተደረገ የትጥቅ ግጭት 70 ሰዎች መገደላቸውን ሪፖርት አድርጎ ነበር።
globalvoices
በታኅሣሥ 1996 በውኃ እና ደረቅ መሬት ሀብት ሳቢያ በተቀሰቀሰ አመፅ የቀላቀለበት ግጭት ደግሞ ከክልሎቹ ድንበር አካባቢ 19ሺሕ ያህል ሰዎች ተፈናቅለዋል።
globalvoices
ታኅሣሥ 1998፣ መንግሥት ሕዝበ ውሳኔውን ተግባራዊ ሊያደርግ ሲሞክር አመፁ ተባብሶ አገረሸ።
globalvoices
በሚያዝያ ወር 1999፣ በደቡባዊ የሞያሌ ከተማ ድንበር አካባቢ በተቀሰቀሰ ግጭት ከኦሮሞዎቹም፣ ከሶማሌዎችም ሰዎች መገደላቸው ሪፖርት ተደርጓል።
globalvoices
መንግሥት በዚያው ወር፣ በ1996ቱ ሕዝበ ውሳኔ በተስማሙበት መሠረት ድንበሮቹን አሠምራለሁ ብሎ አሳወቀ።
globalvoices
ባለፈው ሳምንት፣ ቢያንስ 32 በኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልሎች ሲገደሉ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ኦሮሞዎች ደግሞ ከሶማሊያ ክልል ጥቃት ፍራቻ እየሸሹ ነው።
globalvoices
'ልዩ ፖሊስ’ የተመሠረተው አንዳንድ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ኦጋዴን ጎሳ ሰዎች መሣሪያ ታጥቀው በመንግሥት ላይ ባመፁበት ወቅት፣ በ2000 ነበር።
globalvoices
ብዛታቸውም ከኢትዮጵያውያን ሶማሌዎች ከ80 እስከ 90 በመቶ ይሆናሉ።
globalvoices
ሳምንታት ከዘለቀ መወነጃጀል በኋላ የኦሮሚያ ፕሬዚደንት ለማ መገርሳ እና የሶማሊ ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ መስከረም 7፣ 2010 በዋና ከተማይቱ አዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር።
globalvoices
አናሳ የሆኑ የተቃውሞ ድምፆች ከጥቂት የህግ ባለሙያዎችና የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቢያሰሙም፣ ህጉ ግን በሃገሪቱ የህዝብ ደህንነት ሚኒስቴር ተረቅቆ፣ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.
globalvoices
ህጉ ተፈፃሚ የሚሆነው ከጥር 1 ቀን 2019 ዓ.
globalvoices
ቻይና 2017 ላይ ያወጣችው የመረጃ መረብ ደህንነት ህግ ጋር በሚመሳሰል መልኩ፣ የቭየትናም አዲሱ ህግ የኢንተርኔት አገልግሎትን የሚያቀርቡ ኩባንያዎች የስራ መረጃዎቻቸውን በሃገር ውስጥ እንዲያከማቹና ዋና ፅህፈት ቤታቸውን ወይም ወኪል ቢሯቸውን እዛው ቭየትናም ውስጥ እንዲከፍቱ ያስገድዳል፡፡
globalvoices
ድር-አምባን ለመገደብ ያስፈለገው “የቭየትናም ሶሻሊስት ሪፖብሊክ መንግስትን የሚቃወም መልዕክት በማንኛውም አካል እንዳይዘጋጅ፣ እንዳይታተምና እንዳይስራጭ” ወይም “ሃገሪቱን፣ ብሄራዊ ሰንደቅዓላማን፣ ብሄራዊ አርማን፣ ብሄራዊ መዝሙርን፣ ታላቁን ህዝብ፣ መሪዎችንና የሃገር ባለውለታዎችን የሚዳፈር መልዕክት እንዳይሰራጭ ነው፡፡ ” (አንቀፅ 8 እና 15)
globalvoices
#ቭየትናም፤ ኮሚሽነሩ(@OHCHRASIA) ይህ ህግ ተቃዋሚ ድምፆችን በይበልጥ እንዳያዳፍን ይሰጋል፡፡
globalvoices
በተረቀቁት ህጎች ላይ- በመረጃ ደህንነት ህግና በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ህግ ላይ ያተኮሩ፣ ጠንካራ የተቃውሞ ሰልፎች በሆ ቺ ሚኒህ፣ በነሃ ትራንግና በሃኖይ ተካሂደዋል፡፡ ሰልፎቹ በፖሊስ ተበትነዋል፤ አንዳንድ ወገኖች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰልፈኞች እንዳሉ ገልፀዋል፡፡ #ቭየትናም#አመጽ#politics
globalvoices
ከእነርሱ ውስጥም የአሜሪካ ዜግነት ያለው ዊልያም ንጉየን አንዱ ነው፡፡ ሰኔ 11 ላይ 74 የህግ ባለሙያዎች ለፓርላማው የመረጃ ደህንነት ረቂቅ ህጉ ላይ የሚታዩትን ክፍተቶች ጠቁመው፣ ህገ-መንግስቱ ውስጥ የተጠቀሱትን የሰብዓዊ መብት አንቀፆችን እንደሚፃረር አስምረው፣ ፊርማ አሰባስበው ጥያቄያቸውን አስገብተዋል፡፡
globalvoices
ከጥያቄዎቻቸው ጋር አያይዘው ያስገቡት ፊርማ በኢንተርኔት አማካኝነት ከ40,000 በላይ ዜጎች የተሰበሰበ ነው፤ ረቂቅ ህጉን ፓርላማው እንዳያፀድቀው ተማፅነዋል፡፡
globalvoices
ይህ ሁሉ ተቃውሞ ከህዝቡ ቢቀርብም፣ ብሄራዊ ሸንጎው የመረጃ ደህንነት ረቂቅ ህጉን በ423 ድጋፍ፣ በ15 ተቃውሞና በ28 ድምፀ-ታቅቦ፣ ሰኔ 12 ላይ ወደቀጣዩ ሂደት አሳልፎታል፡፡
globalvoices
በሃገሪቱ የተከሰተውን ፖለቲካዊ አለመረጋጋትንና ህዝባዊ ተቃውሞን ለማርገብ፣ ሕገ-መንግስታዊ ፍርድ ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ፣ ማዳጋስካራዊያን አዲስ ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ፣ ከጥቅምት 2018 ቀደም ብለው ድምፅ ይሰጣሉ ፡፡
globalvoices
ከመጋቢት 15 እስከ 27፣ 2018 ድረስ፣ አዲስ የምርጫ ሕግ በመወጣቱ ምክንያት ፕሬዝደንቱ ከስልጣናቸው እንዲለቅቁ የሚጠይቁ ፀረ-መንግስት ተቃውሞዎች ሲካሄዱ ነበር፡፡
globalvoices
ተቃውሞውን ለማስቆም፣ ፕሬዝደንት ሄሪ ራጃኦናሪማምፒያኒና የዓለም ስራ ድርጅት (ILO) ውስጥ ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑትን ክርስቲያን ኔትሴይን ጠቅላይ ሚኒስትር (ስለዚህ የመንግስት ዋና መሪ ናቸው፡፡
globalvoices
መጋቢት 21፣ 2018 ላይ የፕሬዘደንት ሄሪ ራጃኦናሪማምፒያኒና ተቀናቃኞች አዲስ የምርጫ ሕግ ላይ ተቃውሞ አቅርበው ነበር፤ ሕጉ የቀድሞዎቹን ፕሬዝደንቶች ማርክ ራቫሎማናና እና አንድሬይ ራጃኦሊናን ቀጣዩ ምርጭ ላይ በሚሳተፉበት ወቅት የሚጎዳ እንደሆነ ይገልፃሉ፡፡
globalvoices
2008 ላይ ማርክ ራቫሎማና ዳኦው ሎጅስቲክስ ለሚባል የደቡብ ኮሪያ ድርጅት፣ ከአብዛኛው ህዝብ ፍላጎት ውጪ፣ በ90 ዓመት የሊዝ ኪራይ 1. 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ሰጡ፡፡
globalvoices
ጎዳና ላይ የሚደረጉ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ለበርካታ ወራት ከተከወኑ በኋላ፣ ሰውዬው ሚያዚያ 17፣ 2009 ላይ ስልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ለቅቀው ወደደቡብ አፍሪካ ተሰደዱ፡፡
globalvoices
በዛው ቀን፣ ከ2007 እስከ 2009 ድረስ የአንታናናሪቮ ከንቲባ የነበሩት አንድሬይ ራጃኦሊና በጦር ኃይሉ ታግዘው፣ ስልጣን ላይ ወጡ፡፡
globalvoices
ምዕራባዊ ሊባኖስ፣ ባብዳ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ፍርድ ቤት፣ ሰኔ 29፣ 2018 ፋኢዳ ኢታኒ ላይ የአራት ዓመት እስራትና 10 ሚሊየን የሊባኖስ ሊራ (ወደ6660 ዶላር የሚጠጋ፡፡
globalvoices
ኢታኒ በፈረንሳይኛ ቋንቋ ለሚታተመው የሊባኖስ ጋዜጣ L'Orient le Jour እንዳብራራው ፣ በሊባኖስ ፕሬዝደንትና በጦር ሰራዊቱ የተከፈተው ክስ ተቋርጦ፣ ጊብራን ባሲል ባቀረቡት ክስ ተተክቷል፣ የመጀመሪያው የሕግ እርምጃ እንዴት ሊቋረጥ እንደቻለ አልገባኝም፤ በወታደራዊ ደህንነትና የሃገሪቱ ፕሬዝደንት ወይም በሂዝቦላህ የተጠነሰሰውን ክስ ማለቴ ነው፡፡
globalvoices
ጋዜጠኞችን ለመክሰስ የሚውሉ፣ ስለሚዲያ የሚያወሩ አንቀፆች፣ የወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ ውስጥ አሉ፤ የህትመት ሕግ፣ 1994 ላይ የወጣው- የኦዲዮቪዥዋል ሚዲያ ሕግና ወታደራዊ ሕጉ ከዚሁ ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡
globalvoices
የLebanon Debate የጉምሩክ ዲሬክተሩን ስም በማጥፋት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ፣ መጋቢት፣ 2018 ላይ ለስድስት ወራት እንዲታሰርና 10 ሚሊየን የሊባኖስ ሊራ እንዲቀጣ ተፈርዶበታል፡፡
globalvoices
በ L'Orient Le Jour ጋዜጣ በቀረበ ፅሁፍ ማርሴል ጋኔም ‹‹ገዢው ቡድን ሽብርተኝነትን ወይም እስራኤልን በመፋለም ስም›› ጋዜጠኞችን እንደሚያስርና እንደሚወነጅል ተናግሯል፡፡
globalvoices
ጥር 10፣ 2018 ላይ የለየለት ጨካኝ እንደሆነ የሚገለጽለት ወታደራዊ ፍረድ ቤት፤ ሊባኖሳዊቷ ጋዜጠኛና አጥኚ ሃኒን ጋዳር 2014 አሜሪካ ውስጥ የተካሄደ ስብሰባ በመገኘት፣ የሊባኖስን ጦር ስም በማጥፋቷ፣ በሌለችበት ፈርዶባት ነበር፡፡
globalvoices
የNSA ስለላን በተመለከተ ካርቱኖች ይላኩና፣ 1000 ዶላር ይሸለሙ
globalvoices
ፎቶ በኒል ሞራሌ CC BY-NC-ND 2. 0
globalvoices
@ShadenFawaz ስለኬኩ ይናገራል፤
globalvoices
- @zittokabwe: በጠቅላይ ሚኒስትር #መለስ ዜናዊ ሞት ለ#ኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰማኝ ሐዘን ጥልቅ ነው፡፡
globalvoices
@PMMelesZenawi: @zittokabwe እባክዎ ከኔ የተሻለ ይሁኑ፡፡
globalvoices
በ2010 በመሳሪያ ሲጨፈጨፉም አይቻለሁ፡፡
globalvoices
@SultanAlQassemi፡ ይህ በጣም ጠሩ ዐሳብ ነው ፡፡
globalvoices
የሳንሱር ዐውደ ርዕይ መካነ ድር (ሊባኖስ)censorshiplebanon.
globalvoices
የኢራናውያን ስርዓት ላለፉት አስርት ዓመታት ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ጠላት የነበረ ቢሆንም፣ አሁን እሁድ መስከረም 23 2012 እ.
globalvoices
@kevoice: የከፍተኛ ትምህርት ብድር ( HELB ) የሚያሳድግልንን መሪ በመምረጥ ለሀብታሞች የተዘጋጁትን የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ማውጣት አለብን፡፡ #TujipangeKisiasa
globalvoices
ስብሰባ የተጀመረው በ7፡
globalvoices
com ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አባል ሀገር ሆና ተመረጠች።
globalvoices
"አልፎ አልፎም ""መንግሥት በቃሊቲ 50 ንጹሃን ዜጎችን አጎረ"" ብለን ስናውጅ፤ ""አይ መረጃችሁ አልተሟላም እኛ የደረሰን 120 ሰዎች ነው"" ብለው ከነስም ዝርዝራቸው ሲያሳዩን እንደመምና አሁንም ተስፋ እናደርጋለን-ከኛው ከጭቁኖቹ ጋር ናቸው ብለን። "
globalvoices
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ግምት ከሆነ ደግሞ ኬኒያ ካላት 41. 6 ሚሌኒየን ሕዝብ መካከል 1. 6 ሚሊየን ሕዝቦች HIV በደማቸው ውስጥ ይገኛል፡፡
globalvoices
ወጣቷ ሮዚ አልቬስ አንጎላዊ ጦማሪ (cronista) ናት፡፡
globalvoices
የአንጎላ ጦማሪያን “Blogueiros Angolanos” (“Angolan Bloggers”) የተባለ ፌስቡክ ገፅ እንደተከፈተ የአባላቱ ቁጥር ወዲያው ጨመረ፡፡
globalvoices
ኔልሰን ማንዴላ - የመጀመሪያው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት እና አግላዩ አፓርታይድን በመታገሉ ረገድ ወሳኝ ሚና የተጫወቱት ሰው - ሐሙስ ዕለት ኅዳር 26፣ 2006 በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
globalvoices
"ትዊተር ስለ ""#Mandela"" "
globalvoices
0 ሥራዎቹን እንዲያጋሩት ተስማምቷል ማለት ነው፡፡
globalvoices
pdf፣ በ.
globalvoices
svg ወይም በ.
globalvoices
org ርዕሱ:- Cartoon by February 8th ተብሎ ይላክ፤
globalvoices
ቀን: ሀሙስ ሃምሌ 24፣2006
globalvoices
አ. ከ1979 በኋላ በቻናውያን እና አፍሪካውያን መካከል ያለው ግጭት አልቆመም፡፡
globalvoices
አ. 1989 ድረስ፣ እንደ ናንጂንግ፣ ሄፌይ፣ እና ሃንዦው ባሉት ከተሞች ውስጥ ተመሳሳይ ነገር ተከስቷል፡፡
globalvoices
ወታደሩ በትረ መንግስቱን መቆጣጠሩ እንደተነገረ ወዲያውኑ #DarbeDegilTiyatro (መፈንቅለ መንግስት አይደለም ትያትር ነው) የሚል ትሬንድ ያደረገ ሀሽታግን የያዙ ጽሑፎች በማኀበራዊ ሚዲያዎች በብዛት መታየት ጀመሩ፡፡
globalvoices
ሐምሌ 8 – ሐምሌ 9፤ እጅግ በጣም ከጠቆሩ የቱርክ ምሽቶች አንዱ
globalvoices
ኤ. አ. በ1960፣ 1980 እና 1997 በተደረጉ መፈንቅለ መንግስታት ጉዳት ደርሶባታል፡፡
globalvoices
የማኅበረሰባችን አባል የሆነው እኤአ በ2011 ጀምሮ ነው።
globalvoices
የንዴሳንጆ አካባቢያዊ ኃላፊነት ግዙፍ ቢሆንም በብልሐትና በጥንቃቄ ከመወጣቱም ባሻገር ባለፉት ዐሥር ዓመታት ከ4,500 በላይ ትርክቶችን ለግሎባል ቮይስስ መጻፍ ችሏል።
globalvoices
#ቴድሮስ_እንዳይመረጡ ቴድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ የተፈፀመው የዓለም ገንዘብ ድጎማ ብክነት ውስጥ ተሳትፎ አድርገዋል።
globalvoices
#ቴድሮስ_እንዳይመረጡ — አምሳሉ (@AmsaluKassaw) April 28, 2017
globalvoices
#ቴድሮስ_እንዳይመረጡ በጉዳዩ ላይ የሚደረጉ ንግግሮችን ለማቀናጀት እንዲመቻቸው ትዊተር ላይ #NoTedros4WHO (ቴድሮስ እንዳይመረጡ) በሚል ሀሽታግ ዘመቻ አድርገዋል። ሰዎች በኢትዮጵያ መንግሥት ውስጥ የነበረውን ድርሻ እንዲረዱ ለማድረግ፣ ዶ/ር ቴድሮስን በብቃት ማነስ፣ በውሸት መረጃ አቅራቢነት እና ስኬቱ በሐሰት የተጋነነ መሆኑን የሚያጋልጡ ዝርዝር ጥናት አጋርተዋል።
globalvoices
ከትዊተር ላይ የተገኘ። @DahlaKib
globalvoices
2009 ላይ ፕሬዘደንታዊ የፀጥታ ጓዱን በመጠቀም፣ 40 ሰላማዊ ሰልፈኞችን ስላስገደሉ፣ በጉልበት ስራ እንዲቀጡ ተፈርዶባቸው ነበር፤ ነገር ግን በፍርዱ መሰረት፣ የጉልበት ስራው ቅጣት ተግባራዊ አልሆነም፡፡
globalvoices
2008 ላይ ማርክ ራቫሎማና ዳኦው ሎጅስቲክስ ለሚባል የደቡብ ኮሪያ ድርጅት፣ ከአብዛኛው ህዝብ ፍላጎት ውጪ፣ በ90 ዓመት የሊዝ ኪራይ 1.
globalvoices
3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ሰጡ፡፡
globalvoices
በ@AttiehJoseph ትዊተር ላይ የተጋራ
globalvoices
የጦማር የተግባር ቀን 2012፡
globalvoices
የ19 ዓመቷ ፕሮስኮቪያ አሌንጎት ኦሮማይት የኡጋንዳ ፓርላማ አባል ሆና ተመረጠች http://fb.
globalvoices
እነዚህን ሀሽታጎች ተጠቀሙ #ቴድሮስ_እንዳይመረጥ እና #WHODGpic.
globalvoices
በኢትዮጵያ ክልሎች ትልቁን ድንበር የሚጋሩት ኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልሎች ናቸው። ሁለቱም ክልሎች በኢትዮጵያ፣ በቅደም ተከተል፣ 1ኛ እና 2ኛ ጂኦግራፊያዊ ስፋት አላቸው።
globalvoices
- #campusdivasforirchmen፣ #HakunaKituUtafanya (ምንም ማድረግ አይቻልም)፣ #CandidatesBetterThanRomney፣ #TeamMafisi ፣ #wordszawazito ፣ #Kiss100 እና #KOT፡፡
globalvoices
ረቂቁ በመስመርላይም (online) ሆነ ከመስመር ውጪ ከፍተኛ ውይይትን አነሳስቷል፡፡
globalvoices
"0 አንዳንዶች ""በቤት ውስጥ ክፍያ የማይፈፀምበትን ሥራ መለካት በፅንሰሐሳብ ደረጃ ትክክል እንደሆነ እና መሞከሩትም ተገቢ እንደሆነ "" ተሰምቷቸዋል፤ ነገር ግን ባሎችን የተወሰነ መጠን ያለው ገንዘብ በየወሩ ለሚስቶቻቸው እንዲከፍሉ ማስገደዱ ግን የተሳሳተ አቀራረብ ነው ይላሉ፡፡ "
globalvoices
10 ወይም 20 በመቶ የሚሆነው የባልየው ደሞዝ መጠን በሚስቲቱ ስም መቀመጥ ካለበት፣ የአስቤዛውንስ ወጪ ማን ይሸፍናል? ይህ ሕግ በሚስቶችና ባሎች መካከል አዲስ የገንዘብ ጦርነት አያጭርም? ልክ እንደ ወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ 498-A፣ የአስቤዛ ሕግ፣ የቤት ውስጥ ጥቃት ሕግ፣ ይሄ ሕግ በአንዳንድ ሚስቶች አላግባብ መጠቀሚያ አይሆን ይሆን?
globalvoices
አ. ከ1952 ጀምሮ ‹ኤኩሼ የካቲት› በመባል የሚታወቀው የቋንቋዎች ንቅናቄ ቀንን ዕውቅና ለመስጠት ነው፡፡
globalvoices
ዕለቱ የካቲት 14 (ፌብሩዋሪ 21) ተደርጎ የተመረጠው በባንግላዴሽ (የዛኔዋ ምስራቅ ፓኪስታን) በዕለቱ እ. ኤ.
globalvoices
ብዙዎቹ ደግሞ በአየር መንገዱ በሚስተናገዱት “አስደሳች” ምግብ ላይ አተኩረዋል፡፡ @ShadenFawaz ስለኬኩ ይናገራል፤
globalvoices
በመስከረም 2 ፣ 2012 እ. ኤ. አ ይህ የመካነ ድር ዐውደ ርዕይ ለሳንሱር ይፋ ሲሆን ማርች እንዲህ ብሏል፡፡
globalvoices
በትዊተር ይህ ስራ መልካም ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡ @SultanAlQassemi፡ ይህ በጣም ጠሩ ዐሳብ ነው ፡፡
globalvoices
እንደርሳቸው አባባል እንዲህ ዓይነት አዋጆች ነፃነትን በመገደብ የሕዝቦችን ድምጽ ብቻ ለማፈን ይጠቅማሉ፡፡ አዲሱ ሕግ በይነመረብን ቅድመምርመራ እና ቁጥጥር የሚያጋልጥ ነው፤ የድረአምባዎች (websites) ባለቤቶችን በመንግስት እንዲመዘገቡ እና ‹‹ልክ እንደሌሎቹ ሕትመቶች›› ፈቃድ እንዲያወጡ ይጠይቃል፡፡
globalvoices
@godotbasha: እና አሁን በዮርዳኖስ እና በአገሪቷ ፖሊስ መካከል ንፅፅር ‪#ከሳንሱር ጉዳይጋ ባስቀምጥ በወንጀል እጠየቃለሁ ማለት ነው? ‪#freenetjo ሐሺም አል ባላውነህም በትዊቱ፡
globalvoices
@Jor2Day: ከፕሬስ እና ፐብሊኬሽኑ ሕግ በስተጀርባ ያለው ጉዳይ ስርዓት የማስያዝ ነው ብዬ አላምንም፤ ይልቁንም ሕዝቡን ዝም ለማሰኘትና ዮርዳኖስን ኋላ ለማስቀረት ነው
globalvoices
"#FreeNetJo"" ማጅ ዮሴፍም ቀጥሎ: @Mayousef: ነፃነትን በአገራችን ገደሏት እና መልሰው እኛኑ በክብረቢስነት እየከሰሱ ገጽታቸውን ይገነባሉ፡፡ "
globalvoices
مش قادر اعبر اكتر عن امتعاضي - مجلس النواب الأردني انتو لعبتو بالنار @Moeys: ስለብስጭቴ ምንም አልልም - የዮርዳኖስ ፓርላማ፣ ከእሳት ጋር እየተጫወትክ ነው
globalvoices
@BshMosawer: 'የገጣጦች' ፓርላማ… መከራችሁን የምታዩበትን ቀን እናፍቃለሁ! ይሄንኛው ሌሎች ምክንያቶችን የሚከተለው ምርጫውን ለማስተጓጎል ያላችሁ 1000ኛው ምክንያት ነው!
globalvoices
"""በቻይና እና አፍሪካ መካከል የተደረገው የንግድ ልውውጥ ባለፉት 5 የ2012 ወሮች ውስጥ የዓመት ለዓመት ንፅፅሩ በ22 በመቶ ሲያድግ መጠኑ 80. 5 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል "" በማለት የቻይና የንግድ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ማይክ ኪንግ ጽፏል፡፡ "
globalvoices
0) stephenrwalli በተሰኘ የFlickr ተጠቃሚ ስም ነው
globalvoices
ፕሮጀክቱ ተወርቶ ያውቃል ነገር ግን አልተጠናቀቀም፣ መሬት አልተሰጠውም፣ 100,000 ሄክታር ይፈጃል ቢባልም ጫፉም አልደረሰ፤ እናም ለዓመታት ሰጥሞ ቀርቷል፡፡
globalvoices
202 እስከ 220 ድረስ ወደኋላ የዘለቀ ነው፡፡
globalvoices
ከ2011 ጀምሮ መንግስት 11 ነፃ ጋዜጠኞችን እና ጦማሪዎችን በፀረ-ሽብር ሕግ ከሷል፡፡
globalvoices
የተከበረችው አሌንጎት ኦሮሚያት፣ ፎቶው የተገኘው በmonitor.
globalvoices