Proverb
stringlengths 4
244
|
---|
ለፈሪ፥ መንገድ አይነሡም። (መንገድ ~ ሜዳ) ለፈሪ፥ ስጠው ፍርፋሪ። (ስጠው ~ ይበቃል) ለፈሪና ለንፉግ እያደር ይቆጨዋል። |
ለፋሲካ የተዳረች፥ ኹል ጊዛ ፋሲካ ይመስላታል። |
ለፍቅር ብቀርባት፥ ለጠብ አረገች። (ብቀርባት ~ ብተተኛ) ለፍቅር፥ የለውም ድውር። |
ለፍየል ሕመም፥ በሬ ማረድ። |
ለፍየል ስም አውጣ ቢለው፥ ሞት አይደርስ አለው። (አይደርስ ~ አያድርስ) ለፍየል ቆላ፤ ለሙክት ባቄላ። |
ለመደ የማያዝን አንጀት፤ ራሱን የማይችል አንገት (የለም)። ለመዳ፥ ያዝናል ሆዳ። |
ለመድ ጠላት፥ አያገኙለት መድኀኒት። ለዙሁም ትዳሬ፥ ይቆጡኛል ባላ። ለዚፍ ያለው፥ ቁጥቋጦ አይሆንም። ለዝና ሲሉ፥ ቁም ነገር ሠሩ። |
ለደኛው ጉድድ የሚቆፍር፥ ራሱ ይገባበታል። ለጠላትህ፥ እንደ ዳቦ እስኪገምጥህ አትመቸው። ለጠቢብ፥ አንድ ቃል ይበቃል። |
ሉሻገር ቢያምረው ይዋኛል፤ ሉሟገት ቢያምረው ይዳኛል። ሉቃውንት ይናገሩ፤ መጻሕፍት ይመስክሩ። |
ሉበሉ የፈለጉትን አሞራ፥ ስሙን ይሉታል ጅግራ። ሉበሉ ያሰቡትን አሞራ፥ ስሙን ይሉታል ጅግራ። ሉበሎት ያሰቧትን አሞራ፥ ይሎታል ጂግራ። ሉበሎት ያሰቧትን አሞራ፥ ጅግራ ናት ይሎታል። ሉነጋ ሲል በጣም ይጨልማል። |
ሉወጋ የመጣ፥ ጌታዬ ቢሉት አይመለስም። ሉያልፍ ውሃ፥ አደረገኝ ድሀ። |
ሉያስቡት አይገድም። |
ሉጎዳቸው ያሰባቸውን ያሳብዳቸዋል። |
ሉጠጣ ቢሻው ይዋኛል፤ ሉቀማ ቢሻው ይዳኛል። ሉጣላ የመጣ፥ ሰበብ አያጣም። |
ላሉበላ ኼደሽ፥ ከሕንጻው ብትሰፍሪ፤ አይገኝም ጽድቅ፥ አለ ባሕሪ። ላሉበላ፥ በሰው ሰርግ ይጋባ። |
ላሉበላ፥ አደራውን አይበላ። ላሉበላ፥ የቃሉን አይበላ። |
ላሉበላን ከአላጠገቡት ይጮሀል፤ ልላም ከአልሰጡት ይከዳል። ላላወቀ ፎገራ ደሩ ነው። |
ላሉቱን በጨለማ፤ ቀኑን በደመና። ላሉት ለአራዊት፤ ቀን ለሰራዊት። ላሉት ከጅብ፤ ቀን ከሕዝብ። ላሉት፥ የምክር እናት። |
ላላ አገር ብትኼድ፥ እንደነሱው ዅን። ላላው ሲታማ፥ ለእኔም ብለህ ስማ። ላባ ለአመሉ፥ ቅድመ እውቅና አገኘ። ላባ ለአመሉ፥ ንግድ ይላል። |
ላላወቀው ፎገራ ደር ነው። ላላየ ልጅ፥ ዳቦ ፍሪዳው። |
ላላየው የሚያስገርም፥ ለሰማው የሚያስደንቅ። ላላዩ ልጅ፥ ዳቦ ፍሪዳው። |
ላሜ ቦራ፥ የልጆቼን ነገር አደራ። ላም ሲበበዝ፥ ጭራ(ዋን) ያዝ። ላም ቀንዶ አይከብዳትም። |
ላም በረቱን የሰው፤ ልጅ አባቱን አይረሳም። ላም በአልዋለበት፥ ኩበት ለቀማ። |
ላም በጎፍላ ትታለባለች። |
ላም ነጂዋን እንጂ፥ አታውቅም ጌታዋን። ላም ነጂዋን እንጂ፥ ጌታዋን አታውቅም። ላም አለች በደረጣ፥ ወተቷ ምን ይነጣ። |
ላም አለ(ች)ኝ በሰማይ፥ ወተትም አልጠጣ አሉቡንም አላይ። ላም አለኝ በሰማይ፥ ወተቷንም አላይ። |
ላም አለኝ በሰማይ፥ ገመድ እፈልጋለኹ። |
ላም አልዋለበት ኩበት ለቀማ፤ ባልታረሰበት ገለባ ሻማ። |
ላም እሳት ወለደች፥ እንዳትልሰው ነደደች እንዳትጥለው ወለደች። ላም እሳት ወለደች፥ እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወው ልጇ ሆነባት። ላም ከወንዝ፤ ልጅ ከቦዝ። |
ላም የላለው፥ አፉን በወተት ይጉመጠመጣል። ላም የዋለችበትን ትመስላለች። |
ላባ ለአመሉ፥ እጁን ይልሳል። (እጁን ~ ዳቦ) ላባ ላይሰብር፥ ይሰርቃል። |
ላባ ሰው አያምንም። |
ላባ ቢያዩኝ እሥቅ፥ ባያዩኝ እሰርቅ ይላል። ላባ ባይሰርቅ፤ ዳኛም ባይገድ። |
ላባ ተይዝ፤ ደላ (ጥየቃ)። |
ላባ እናት፥ ልጇን አታምነውም። |
ላባ እናት፥ ልጇን አታምንም። |
ላባ፥ ኮሽ ባለ ቁጥር ይደነብራል (አሉ)። ላባ ውሻ፥ ለአፏ ሉጥ፥ ለወገቧ ፍልጥ። ላባ፥ የላሉት ወፍ ትንሽ ወንድም ነው። ላባ ገረድ፥ ድመት አትወድም። |
ላባ(ው)ን ላባ ሲሰርቀው፥ እንዳት ይደንቀው? ላባና ላባ፥ ተጣሉ በሰው ገለባ። |
ላባን ላባ ቢሰርቀው፥ ምን(ኛ) ይደንቀው? ላኒን ተማሩ እንጂ፥ ተፈተኑ አላለም። ልማ በሥሉስ፤ ጥፋ በሥሉስ። |
ላብ ከአጥባቂ፥ ፈረስ ይብሳል። ላታመልጠኝ አታሩጠኝ። ላታመልጥ አትሩጥ። |
ላታገኝ አትመኝ፤ ላታጣ አትቆጣ። ላት አይሆን፤ ባት አይሆን። |
ላታገኝ አትመኝ። |
ላትከፍል አትዋስ፤ ላትደርስ አትገስግስ። ላየ ደኅና፤ ውስጠ ቀጣፊ። |
ላዩ ካኪ፤ ውስጡ ውስኪ። ላዩ ዳባ፤ ውስጡ ደባ። |
ላያሸንፉ መታገል፤ ትርፉ ገደል። ላያልቅ ጸልት፥ ለቅስፈት። |
ላያጠግቡ መጋበዝ፤ ላይገድሉ ካራ መምዝ። ላያጥብ አይለብስ፤ ላያርም አያርስ። |
ላይ ላዩን፥ ቅልም ደባ ይመስላል። ላይሆን ቤት፥ በበዓል ስፌት። ላይሆን መድ፥ ገንቤን አልሰድ። |
ላይሉኝ ወሶ፥ ደርሼ ነበር ከረጋ ለቅሶ። (አለ ጠይብ) ላይመራው አማሰነው። |
ላይምረው አማሰነው፤ ላይበላው አበላሸው። ላይሞቱ መናዝ፤ ላይመቱ መጋበዝ። |
ላይሞት ይፈራል፤ ላይድን ይሸሻል። ላይሰጥስ፥ በአፉ ለጋስ። |
ላይቀር መሞቱ፥ መንጠራወቱ። (መሞቱ ~ ሞቱ) ላይቀር ሞቱ፥ መንጠራራቱ። |
ላይቀር ሣቁ፥ ችኩ። |
ላይቀር ጣጂው፥ አታራፍጂው። ላይቀር ጣጂው፥ አታብርጂው። ላይቀርልኝ ዕዳ፥ በጊዛ ልሰናዳ። ላይበላው አበላሸው። |
ላይተች አይፈርድ፤ ላያተርፍ አይነግድ። ላይችል አይሰጠውም። |
ላይችል አይሰጥ። |
ላይችል አይሰጥም፤ ላይጠግን አይሰብርም። |
ላይኛው ከንፈር ለክርክር፤ ታችኛው ከንፈር ለምስክር። ላይሩ አያርሱ፤ ከአላረሱ አያጎርሡ። |
ላይሆን መድ፥ ገንብህን አትስደድ። ላይሉኝ ቸር፥ በየቦታው ስፈነቸር። |
ላይንብ ያካፋ፤ በሰበብ ያጠፋ። ላይጠቅመኝ፥ እጄን አረጠበኝ። ላይጸድቅ ይመጻደቅ፤ ላይጦም ይጠም። ላይፈሩ ቁጣ፥ ከእብደት አንድ ነው። ላይፈቱ አይተርቱ። |
ልላ መስል ቢሠሩ፥ ጌታ መስል ይበሉ። |
ልላ ሲከብር ጌታውን ይከሳል፤ ሙክት ሲሰባ ሾተሉን ይልሳል። ልላ በአፍላው፥ የአህያ መዥገር ይከላል። |
ልላ ያገለገለውን ይቆጥራል፤ ጌታ ያስቀየመውን ያስባል። ልላና አሞላ ከአዙት ይውላል። |
ልሚ ቢያብብ፥ ቢኖርና፥ መልካም ሽታ ቢሰጥ፥ መኮምጠጡን አይተውም። ልሚ ካልመጠጡት፥ እምቧይ ነው። |
ልሚ ካልመጠጡት እምቧይ፤ ዳቦ ካልገመጡት ድንጋይ። |
ልሚና ትርንጎ ሞልቶ በአገልግልህ፥ እንቧይ ታሸታለህ የድሀ ነገርህ። ልሚና ትርንጎ ሞልቶ በአገር፥ እንቧይ ያሸታል አወይ የድሀ ነገር። ልተሪ እንጂ፥ ተስፋ አይቆረጥም። |
ልማድ ሲቀር፥ ምሰህ ቅበር። ልማድ፥ ከሰይጣን ይከፋል። ልማድ ያሰርቃል ከአመድ። ልማድ፥ ይከብዳል ከግንድ። ልበ ሰፊ፥ ነገር አሳላፊ። |
ልበ ሳንባ ድሮዬ። ልበ ጥኑ፤ ነፍሰ ጥኑ። |
ልቡ ለታመመ፤ በመረቅ አትስጠው። ልቡ ነጭ ያቦካል። |
ልቡ ከቂም ከበቀል፤ ቃሉ ከመበደል፤ እጁ ከመግደል። ልቡ ከቂም ከበቀል፤ እጁ ከመግደል። |
ልቡ ከቂም ከበቀል፤ ቃሉ ከመበደል። |
ልባልባ ታጥቆ አዚባ፤ ሱሪ አውልቆ፤ ፈረስ ጋለባ፤ ራስ (ተ)ላጭቶ ወለባ። ልባልባ ታጥቆ አዚባ፤ ሱሪ አውልቆ፤ ፈረስ ጋለባ፤ ጠጉር ሳይኖር ወለባ። ልባልባ ታጥቆ አዚባ፤ ጠጉር ሳይኖር ወለባ። |
ልባም ሴት፥ ለባሎ ውድ ናት። |
ልባብ መሳቢያ፤ ልም ማረሚያ። (ማረሚያ ~ ማቆሚያ) ልቤን ያለ በዕለቱ፤ ራሴን ያለ በዓመቱ። |
ልብ ሲያውቅ፤ ገንፎ ያንቅ። |
ልብ ሲያውቅ፤ ጥርስ ከደመኛው ይሥቃል። ልብ ሲፈቅድ መግደርደር፤ ራስን መግደል። ልብ ሳይርቅ፤ አይን ቢርቅ አያራርቅ። |
ልብ ሳይዙ፤ ነገር አያበዙ። (አያበዙ ~ አያብዙ) |
ልብ አልማ ታጥቆ አዚባ፤ ሱሪ አውልቆ ፈረስ ጋለባ፤ ራስ ተላጭቶ ወለባ። ልብ ዕንቅርት(ን) ይመኛል። |
ልብ ከአላየ፥ አይን አያይም። (አያይም ~ አይፈርድም) ልብ ከአነ፥ እንባ አይቸግርም። (አይቸግርም ~ አይገድም) ልብ ከአነ ንድ፥ ፊት ይጠቁራል። |
ልብ ከአጥባቂ፥ ፈረስ ይስባል። ልብ ከጎንጅ፤ ትምህርት ከደጅ። |
ልብ የላላት ውሻ፥ ማር ትቀላውጣለች። |
ልብ የሚገኝ በስልሳ፤ ገንብ የሚገኝ በሠላሳ። ልብ የአእምሮ፥ መሰብስቢያ ነው። |
ልብ ያለው፥ አገሩ ሰማይ ነው። |
ልብ ያሰበውን አፍ ይናገራል፤ አይን ያየውን እጅ ይሠራል። ልብ ያሰበውን፤ ኩላሉት ያመላለሰውን ያውቃል። |
ልብ ደስ ሲለው ፊት ይበራል፤ ልብ ሲያዝን ፊት ይጠቁራል። ልብ ዳኛ፤ አይን እረኛ። |
ልብ፥ ዕንቅርትን (ለማየት) ይመኛል። |
ልብሴን ኖር በለው። |
ልብስ ይፈጃል ላት መልበስ፤ ወጥ ይፈጃል መጎራረሥ። ልብስህን ለውሃ፤ ገንብህን ለድሀ። |
ልብስ፥ ለሰውነት ክብሩ ነው። ልብስ በውሃ፤ ገንብ በድሀ። ልብስ በየፈርጁ ይለበሳል። |
ልብስን አጥቦ ለገላ፤ ብርላን ዓጥቦ ለጠላ። |
ልብና ነፋስ፤ ከዅሉ ይደርሳል። (ይደርሳል ~ ይደርስ) ልብን ሳይዙ፤ ነገር አያበዙ። (ነገር ~ ፉከራ) |
ልቧን አሞራ በልቶታል። |
ልታስቸግር አታበድር፤ ላትከፍል አትበደር። ልታይ ልታይ ማለት፥ ሸሽጉኝ ሸሽጉኝ ያመጣል። ልትሠራ ኺዳ፥ ተላጭታ መጣች። |
ልትደርቅ የደረሰች ምንጭ፥ ጭልጭል ትላለች። ልክን ማወቅ፥ ከራስ ጋር መታረቅ። |
ልኺድ ልኺድ ባይ፥ ሥንቅ አጉዳይ። ልዩ ሥጋ፥ በመንጋጋ። |
ልደት ሲከበር፤ ሞት አያፍር። |
ልጁ ሲሞት መቶ ኀምሳ፥ እሱ ሲሞት ኀምሳ። ልጁን በረኃብ፤ የእንጀራ ልጁን በጥጋብ። ልጁን አንሡ፤ ምጡን እርሱ። |
ልጃገረድ፥ አሥር ያጭሽ፥ አንድ ያገባሽ። |
ልጄ መርውጥ አባቴ፤ እንደ በላህ እሩጥ። (መርውጥ ~ መዝሩጥ) ልጄ ጭራም አትበላ፥ እናይ ኋላ። (:_ ዝንጀሮ) |
ልጅ ለሣቀለት፤ ውሻ ለሮጠለት። |
ልጅ ምን ቢሮጥ? አባቱን አይቀድምም። ልጅ ሲያረጅ፥ አባት ይጦራል። |